en
Feedback
Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Open in Telegram

Professional Sport club

Show more
4 781
Subscribers
+124 hours
-47 days
-4130 days
Posts Archive
#እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን ‼️ የደስታችን ምንጭ ፣የመሰባሰባችን ምክንያት ተፀንሶ ከተወለደ እነሆ ግማሽ ምዕተ ዓመታትን ሊደፍን ሁለት ዓመት ቀረዉ። በወርሃ ግንቦት መጀመሪያ ከዛሬ 48 ዓመታት በፊት ደማቁ ኮከብ ጨለማውን ገፎ ሌሎች ክዋክብትን በዙሪያው አሰባስቦ ንጋትን ሊያበስር የንጋት ኮከብ በሚል ስያሜ ተወለደ። በጥቂት ሰዎች በታላቅ ተስፋና ራዕይ ተወልዶ በብዙሃኑ ልብ ሰርፆ የገባው የንጋት አብሳሪዉ ኮከብ ኢትዮጵያን አስቀድሞ ሁሉንም ያለልዩነት አሰባስቦ የኢትዮጵያ ቡና ሆኖ ቀጠለ። የኢትዮጵያ ቡና በነዚህ ዓመታት በርካታ የከፍታና የዝቅታ ምዕራፎች አልፏል።በርካታ ማዕበል ተነስቶ ገፍቶ ለማንገዳገድ ሞክሯል።ጫናና በደል ደርሶበታል።ተስፋ የሚያስቆርጡ በቁጭት የሚያንገበግቡ ወቅቶች ገጥመዉት አልፏል።ማዕበሉን ተቋቁሞ በፅኑ መሠረት ላይ ታንጿል።ከሁሉም ምዕራፎች እየተማረ ወደፊት መጓዝ ችሏል።ከዓመት ዓመት እየፋፋ፣እየሰፋና እያስደመመ ልደቱን እያከበረ እነሆ 48ኛ ዓመቱ ላይ ደርሷል። ቡና የእዉነተኛ ፍቅር ማሣያ ... ከልብ የመሰጠት አብነት... የማይነጥፍ ድጋፍ እና የብርቱ ደጋፊ አብነት ነዉ። የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ የስፖርቱ መድረክ ወዝና ድምቀት ... የበጎ ምግባር ፋና ወጊ የሀገር መወደድ ተምሳሌት ማሳያ ... የእዉነተኛ አብሮነት እና መሰባሰብ መገለጫ ነዉ። በኢትዮጵያ ቡና የዘመናት ጉዞ ዉጣ-ዉረድ ሳይበግራችሁ ዉጤት ማጣት ተስፋ ሳያስቆርጣችሁ በየዓመቱ እልፍ እየሆናችሁ ያሻገራችሁ ደጋፊዎች እንኳን አደረሳችሁ!! ከቡና ዉልደት እስከ ጉልምስናዉ በመምራት በማስተባበር ያላችሁን በማካፈል መከራዉን በመጋፈጥና በመታገል ለዛሬ ያደረሳችሁ አመራሮች ክብረት ይስጥልን። የቡናን ዉብ ጨዋታ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ ታክቲክ በሜዳ ላይ በማሣየት የቡናማና የቢጫ ቀለማት ድምቀት እንዲጎላ ደጋፊው በዝማሬ እና በሆሆይታ ስታዲየሙን እንዲያደምቅ የደስታና የሀዘን ስሜት እንዲያጣጥም ችሎታችሁን ብቻ ሳይሆን ራሳችሁን በመስጠት እስከ ዛሬ ያደረሳችሁ ተጨዋቾች አሰልጣኞች እና የቴክኒክ ቡድን አባላት የኢትዮጵያ ቡናን ያክል ፍቅር ይስጣችሁ። በኢትዮጵያ ቡና ማጣትና መቸገር ወቅት ከጎኑ የቆማችሁ ከጊዜያዊ ትርፍ ይልቅ በነገ ተስፋና በትዉልድ ግንባታ ላይ ያተኮራችሁ አጋሮቻችን/ከግለሰብ አንስቶ እስከ ትላልቅ ካንፓኒዎች/ ትርፋች እንደ ቡና ቤተሰብ ይብዛ፤ተመራጭነታችሁ እንደ ቡና ሽታ ከዳር እስከ ይናኝ። ቡና አሁንም ወደ ከፍታው መጓዙን ይቀጥላል።በርካቶችን እያስከተለ በየዓመቱ ልደቱን እያከበረ ቤተሰባዊ መስተጋብሩን እያጠናከረ ችግሮቹን በምክክር እየፈታ በጎ ተፅዕኖ እያሳደረ እልፍ የደስታ ጊዜያትን ከሚሊዮኖች ጋር ያሳልፋል። ከትናንት እየተማረ ለነገ ይተጋል።በታዳጊዎች ላይ እየሠራ ቡድን ይገነባል።በእዉቀት ላይ ተመስርቶ ሜዳውን ያደምቃል።ከደጋፊው ጋር ያለዉን ትስስር እያበረታ የፋይናንስ ችግሩን ይፈታል። የዓመታት የዋንጫ ናፍቆትና ጉጉት እውን አድርጎ በህብረ ዜማ ሜዳዉን ከተማዉን ያደምቃል። አዎ ... የማይለዋወጠዉ የፍቅር ቃልኪዳን አቆራኝቶ ያቆየን የማይበጠስ ሰንሰለት ለዘመናት አብሮን ይዘልቃል። እንኳን ለ48ኛዉ ዓመት የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን‼️

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም በዓል‼
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም በዓል‼

ጨዋታው ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና 2~2 ንግድ ባንክ 84' አማኑኤል 90+2 መስፍን 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

ጎልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 90+2' የኢትዮጵያ ቡና 1~2 ንግድ ባንክ        84' አማኑኤል 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

ጎልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 84' የኢትዮጵያ ቡና 1~2 ንግድ ባንክ 84' አማኑኤል 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 73' የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 58' የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 45' የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 45' የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 43' የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 35' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 29' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 22' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 14' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለ
+1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 14' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 5' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

ጨዋታው ጀምሯል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 1' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ንግድ ባንክ 🗓 አርብ ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼