Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page
Open in Telegram
4 781
Subscribers
+124 hours
-47 days
-4130 days
Posts Archive
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
76' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና
52' መስፍን
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
+1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
63' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና
52' መስፍን
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
ጎልልልልልልልልልል
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
52' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና
52' መስፍን
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
46' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
45' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
38' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
38' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
33' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
23' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
+1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
10' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና መዝሙርን ከታች ባለው ሊንክ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
https://youtu.be/D7J4exSuUBY?si=KWaRR4WumpjulIIs
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና
🗓 ቅዳሜ ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
+3
48ኛ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የምስረታ በዓል በማስመልከት ሐዋሳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የሐበሻ ቢራ አ.ማ ሰራተኞች ተጫዋቾቹ ባረፉበት ሆቴል በጋራ በዓሉን አክብረዋል።
የሐበሻ ቢራ አ.ማ ሰራተኞች ከቡድኑ አባላት ጋር ላደረጋችሁ የበዓል ድምቀት ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
ቡና ባንክ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንኳን ለ 48ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላችሁ አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ከክለቡ ጋር ለምንጋራው "ቡና" ስማችን ማበብና ለ"አሸናፊነት" የጋራ እሴታችን ስኬት ዘላቂ አጋርነታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ።
ለክለቡ ፣ ለአሰልጣኞች ፣ ለተጨዋቾች እና በዋናነትም ለደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ለምሥረታ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#Bunnabank #ethiopiancoffeesc #ethiopiansoccer #Ethiopianbanks #banking #Bankingservices #Ethiopia #bankinginethiopia
ቡና ባንክ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የ48 ዓመት የፍቅር ጉዞ!
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ!
ባለ 12 ቁጥር መለያ ለባሽ ደጋፊ ባለቤት እነሆ 48ኛ ዓመቱን እነሆ ደፈነ!!
የክለቡ ፈር ቀዳጅ ስኬት የተጫዋቾች ህመም ማስታገሻ ስፕሬ በመጠቀም ቀዳሚው ኢትዮጵያዊ ክለብ!
የአህጉረ አፍሪካን ኃያላን ክለቦች አልሃሊ እና ዛማሌክን ከአፍሪካ መድረክ ያሰናበተው ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና!
በ1995 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የራሱን ሙዚቃ በሲዲ በማሳተም የመጀመርያው ክለብ እና በ2003 ዓመተ ምህረት በድንቅ ብቃት የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርጎ ያነሳ ባለ ታሪክ ክለብ!
ከታሪክ ዓመታቱ በተጨማሪ "ቡና ገበያ አደገኛ" የተባለለተ ፣ በአዝናኝ አጨዋወቱም የተመሰከረለት ክለብ ከንጋት ኮኮብ እስከ ኢትዮጵያ ቡና በዘለቀው ታሪኩ እነሆ 48 ዓመቱን አስቆጥሯል!
የኢትዮጵያ ቡና አጋር ቤቲካም ለተወዳጁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና 48ኛ ዓመት በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን ይላል!
ቤቲካ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የእውነተኛ አጋርነት፣ የአብሮ ማደግ፣ የዘላቂ ለውጥና የጠንካራ እምነት ማሳያ... መነጣጠል የማይችሉ....በጋራ ሲቆሙ የሚደምቁ...በእውነተኛ ፍቅርና መተማመን በታነፀ መሠረት ላይ የቆሙ ... አብረው ለመዝለቅ የቆረጡ ሁለት ግን አንድ አላማ ያላቸው ተቋማት...
ለመላው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!!
ሐበሻ ቢራ አ.ማ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
