Lule ቋንቋዬነሽ
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል መንፈሳዊና ሀገራዊ ነገሮችን የማቀርብበት የቴሌግራም ማእድ ነው።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
692
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+39
در 0 کانالها
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+19
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+56
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+531
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+59
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+51
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+33
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+158
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+2
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+354
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | 0 | |||
| 20 دسامبر | +4 | |||
| 19 دسامبر | +1 | |||
| 18 دسامبر | +3 |
پستهای کانال
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመ ብርሃን ወዳጆች የቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ተከታታዮች አንድ አንገብጋቢ ማሳሰቢያ አለኝ። ይኸውም ከአዲስ አበባ 420 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለው ተጀምሮ እስከዛሬ ያላለቀው ተወልጄ ያደኩበት ቤተክርስቲያን ከኩታበር አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ወደ እናንተ መልእክት ተልኮባችኋል። መልእክቱም " ቤቴን እንዳስጀመራችሁት በምትችሉት አቅም አስጨርሱት" የሚል ነው።ከፊታችን ባለው ወር መጋቢት 5 ቀን በዓለ ንግሡ ስለሆነ ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ እኔም የምትልኩልኝን ገንዘብ ሰብስቤ ወስጄ ልክ እንደ አምናው የላካችሁትን የብር መጠን፣ የላካችሁበት ሀገርና ክርስትና ስማችሁን በመጥቀስ በታቦቱ ፊት ላስረክብላችሁ ዝግጁ ነኝ። ስለዚህ መልእክታችሁን በዚህ ቁጥር በቴሌ ግራም በዋትስ አፕና በቫይበር አስቀምጡልኝ።+251 911 45 11 43። ውድ ቤተሰቦቼ አካባቢው በጦርነቱ ከተጎዱት መካከል አንዱ ስለሆነ ስለጻድቁ ብላችሁ አይታችሁ ዝም እንዳትሉ በማለት በድጋሜ አደራዬን አስቀምጣለሁ።
| 2 | https://youtu.be/yOXb7Hfs8RI | 804 |
| 3 | ራስን መግዛት ቁስ ከመግዛት በላይ ነው፡፡ ራስን መግዛት ሌሎችን ከመግዛትም በላይ ነው፡፡ ራስንም መግዛት ለውስጣዊ ጥያቄዎችህ መልስ መስጠት መቻል ነው፡፡ ለጥያቄው መልስ የሚሠጠው ራሱን የሆነ ብቻ ነው፡፡ ራስን መሆንን የሚችለው ራሱን ያሸነፈ ብቻ ነው፡፡ ውስጣዊ ጩኸቱን፣ የነፍስ ጭቅጭቁን፣ የሕሊና ሙግቱን ፣ ልቦናዊ ንትርኩን ተከራክሮ ማሸነፍ የቻለ እሱ ራሱን ገዝቷል፣ ነፃነቱን ተቀዳጅቷል፡፡
ለማንኛውም…….ራሳችንን ግዛ!
መልካም እለተ ሠሉስ | 568 |
| 4 | ከሁሉ በላይ ትልቅ ቦታ ያለው ነገር አንተ ስለራስህ ያለህ አመለካከት ነው። ስለዚህ በህይወትህ ትልቅ ስፍራ ያለው ምንድነው? ለአለም ምን ማበርከት ትፈልጋለህ?በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን ሕይወት ለመቀየር ምን መስራት ትፈልጋለህ?
በሕይወትህ ግልጽ የሆነ አላማ ካለህ በግልጽ ለምን እንዴት መኖር እንዳለብህ ካወቅክ የህይወት ጉዞ በስኬት የተሞላ ይሆናል።
መልካም እለተ ሰንበት!
ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ | 516 |
| 5 | بدون متن... | 512 |
| 6 | ምርጫና ኦርቶዶክሳውያን
ለኦርቶዶክሳውያን ሀገራዊ ምርጫ መሳተፍ በ አምስት ምክንያቶች ወሳኝ ነው።
1. የሀገር ባለቤትንት መብታችንን የምናረጋግጥበት ነው።
2. ከፖለቲካዊ ተገላይነት ወደ ፖለቲካዊ ተካታችነት የምንመጣበትን ነው።
3. ብሔራዊ ተደማጭነታችንን ወደ ስፍራው መመለስ አለብን።
4. ለሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች የዳረጉንን ርዕዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ አሰላለፎችን የምንነቅልበት ነው።
5. ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሟላ ፖለቲካዊ ሥርዓት እንዲከበር ያለንን አቅም የምንጠቀምበት ነው።
እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ የምንመርጠው የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ምንድን ነው ማሟላት ያለበት?
1. በኢትዮጵያዊነት እና በኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና በሕዝብ አብሮነት የሚያምን መሆን መቻል አለበት
2. ለሀገራዊ ዕውቀት፣ ሃይማኖት፣ ትውፊት እና ታሪክ ክብር ያለውና እነዚህንም የፖሊሲው አካል የሚያደርግ
3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ማኅበረ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ላበረከተችው አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ
4. ኦርቶዶክሳዊያንን ከሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች ለማስቆም ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው መሆን አለበት።
5. በሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ የሚያምን
እነዚህ መስፈርቶችን እንዴት ነው ማረጋገጥ የምንችለው?
1. የፖለቲካ ፓርቲውን ድርጅታዊ ታሪክ መመርመር
2. የድርጅቶቹን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የፖለቲካ ፕሮግራም በአግባቡ እና በጥሞና መመርመር
3. ፖሊሲዎችቸውን መመርመር፣ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የፖሊሲ ክርክሮቻቸውን ማድመጥ፣ የፓርቲ መሪዎች ለሚዲያዎች የሚሰጣቸውን ቃለ መጠይቆች፣ ማብራሪያዎች እና መግለጫዎችን መከታተል።
4. ስለ ቤተ ክርስቲያን እና ኦርቶዶክሳውያን ያዘጋጁትን ዕቅድ እንዲያቀርቡ በማድረግ
ከእኛ ምን ይጠበቃል?
1. በእጩነትም ሆነ በመራጭነት በንቃት መሳተፍ።
2. ለእጩነትም ሆነ ለመራጭነት የሚያበቁ መስፈርቶችን ይዘን መገኘት
3. በአስመራጭነት አና በታዛቢነት በንቃት መሳተፍ
4. ፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተዋውቁ ተገኝቶ መሞገት
5. ኦርቶዶክሳውያን በምርጫ እንዲሳተፉ መቀስቀስ
6. ምርጫውን ከሚያውኩ ማንኛውም ነገሮች ኦርቶዶክሳዊያን መጠበቅ መቻል አለብን
ጥቡዕ ሐዋርያ | 607 |
| 7 | https://youtube.com/watch?v=v7klLZrojWw&feature=share | 593 |
| 8 | https://youtube.com/watch?v=jY_cmJc-Dyk&feature=share | 596 |
| 9 | https://youtu.be/-0kTJJlbFjg
የሚያስደነቅ የሚያስደስት የሚያስገርም | 574 |
| 10 | بدون متن... | 570 |
| 11 | Lule ቋንቋዬነሽ:
https://youtu.be/pwBFgSFg_js
ዛሬ የቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ነው::
እንኳን አደረሳችሁ
< ዮሐንስ ወልደነጎድጏድ
< ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
< ዮሐንስ ወንጌላዊ
< ዮሐንስ ታኦሎጎስ
< ዮሐንስ አቡቀለምሲስ
< ዮሐንስ ባለራዕዩ | 590 |
| 12 | بدون متن... | 662 |
| 13 | https://youtu.be/5h4K1OMtPe0 | 666 |
| 14 | بدون متن... | 593 |
| 15 | መነሻህን ስትረሳ መድረሻህ ይበላሻል!
በከፈለኝ ዘለለው [አሞዛ]
ዕድሜ ልክ በማያኖር በስልጣንህ አትኩራራ
ከፊት ነኝ ያለ ነው የሚቀረው ውራ
የቱን ያህል ታላቅነት ግዝፈት ቢሰማህም
ጊዜ የጣለህ ቀን ትርጉም አይኖርህም
ነገን ዛሬ አስቦ መልካሙን ካልሰራ
ሰው ማለት አንፖል ነው ሊጠፋ 'ሚበራ | 598 |
| 16 | 08 Track 8_medium_quality.mp3 | 804 |
| 17 | Endemin alachihulgn wud beteseboche | 966 |
| 18 | https://youtu.be/f1FKM-_Hm6c | 1 009 |
| 19 | https://youtu.be/7439xp6iuLM | 1 131 |
| 20 | +++ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን" +++
+ ሰኔ 22 ቀን።
+ እንኳን ለመነኰሳት መጀመሪያቸው ለሆነ ለከበረ አባ እንጦስ ረድእ ለነበረው ለየዋህ ለቅዱስ ጳውሎስና ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ለወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበሩ ቅዱሳን ከቆዝሞስና ከድምያኖስ ከእናታቸውና ከወንድሞቻቸው ከበዓላቸው መታሰቢያና ቤተ ክርስቲያናቸውም ከከበረችበት ተአምራታቸውም ከተገለጠበት ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
+ + +
+ የከበረ የአባ እንጦስ ረድእ የዋህ ቅዱስ ጳውሎስ፦ ይህም ጳውሎስ በረኸኛና እጅግ የዋህ ነበር ደም ግቧቷ ውብ ሥራዋ ግን ክፉ የሆነ ሚስት አገባ ከእርሱም ልጆችን ወለደች። በአንዲትም ቀን ከእርሻው በተመለሰ ጊዜ ከሎሌው ጋራ ስታመነዝር አገኛት በአያቸውም ጊዜ ሣቀ ያንን ሎሌውንም እንዲህ አለው "ከልጆቿ ከቤቷና ከንብረቷ ጋራ ውሰዳት እኔ ምንም አላዝንም እግዚአብሔርም ወደ ፈቀደልኝ እሔዳለሁ" አለው።
+ ከዚህም በኋላ ወጥቶ ወደ አባ እንጦንስ ሒዶ የምንኵስና ልብስ ለበሰ የአባ እንጦንስንም ሥራ ተከተለ። በደዌያትና በሰይጣናት ላይ ጸጋና ኃይል እስከተሰጠው ድረስ በጾምና በጸሎት ተጋደለ።
+ በአንዲት ዕለትም ጋኔን የያዘውን ሰው ያድነው ዘንድ ወደ አባ እንጦንስ አመጡ። አባ እንጦንስም ይፈውሰው ዘንድ ረድኡ ጳውሊን አዘዘው ጳውሊም ጋኔናሙን ሰው ወስዶ "አባቴ እንጦንስ ውጣ ይልሃል" አለው ሰይጣኑ ግን መውጣትን እምቢ አለ። እርሱንም እንጦንስንም ተሳደበ። ጳውሊም "ካልወጣህስ ለእንጦስ እነግረዋለሁ እንደሚቀጣህም ታያለህ" አለ። ይህንንም ብሎ በቀትር ጊዜ ወጥቶ ፀሐይ በአጋለው ደንጊያ ላይ ቁሞ "ይህ ጋኔን ያደረበት ሰው እስኪድን ድረስ ከዚህ አለት እንዳልወርድ እንዳልበላና እንዳልጠጣ ሕያው እግዚአብሔር" አለ። በዚያንም ጊዜ ጋኔኑ ጮኸ በታላቅ ዘንዶ አምሳልም ከሰውዬው ላይ ወጥቶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ገባ።
+ ይህም የዋህ ጳውሊ የሰዎችን ሥራ ሁሉ እያየ ስለ ኃጥአን ያለቅስ ነበር ስለ እነርሱም ይማልድ ነበር። በመልካም እርጅናም ሰኔ 22 ቀን በሰላም ዐረፈ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ የዋህ በቅዱስ ጳውሎስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የሰኔ 22 ስንክሳር።
+ + +
+ "ሰላም ዕብል ለጳውሎስ ሊሉይ። እምነ ብእሲት ዘማ ሠናይተ ላህይ። ቀዊሞ ወዓለ እንበለ ናህይ። በመልዕልተ ኰኵሕ እንተ አርሰኖ ፀሐይ። እስከ እምጋኔን ሐይወ ብእሲ ድውይ"። አርከ ሥሉስ (አርኬ) የሰኔ22።
+ + +
+ የዕለቱ ምስባክ፦ "ወኢትቅናእ ላዕለ ዘይዴሎ በሕይወቱ። ወላዕለ ሰብእ ዘይገብር ዐመፃ። ኅድጋ ለመዓት ወግድፋ ለቊጥዓ"። መዝ36፥7-8። የሚነበበው ወንጌል ማቴ5፥39-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የቅዱስ ባስልዮስ ቅዳሴ ነው። መልካም የጾም ጊዜና በዓል ለሁላችንም ይሁንልን። | 1 068 |
