en
Feedback
መርጌታ ይኸይስ የባሀል መድሃኒት ቀማሚ እና

መርጌታ ይኸይስ የባሀል መድሃኒት ቀማሚ እና

Open in Telegram
981
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔔የቦቱ ሊንክ ፦ @AllSavesBot 🔔ይህ ቦት ከሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ማለትም ፦ 💬ከ instagram 💬Twitter 💬pinterest 💬tiktok 💬YouTube 🔴ከ Facebook ላይ
🔔የቦቱ ሊንክ ፦ @AllSavesBot 🔔ይህ ቦት ከሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ማለትም ፦ 💬ከ instagram 💬Twitter 💬pinterest 💬tiktok 💬YouTube 🔴ከ Facebook ላይ አያወርድም ! 🔔በቀላሉ #link ኮፒ በማድረግ ብቻ የፈለግነውን ቪዲዮ በጥራትና በፍጥነት ማውረድ የምንችልበት ቦት ነው ።ተጠቀሙበት 🤝 🔔𝙥𝙡𝙚𝙖𝙨𝙚 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙤𝙪𝙧 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

😳👀የኤሌክትሮኒክስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር (ሜይቲ) ለሁሉም ስማርት ስልኮች ኤፍ ኤም ሬዲዮን አስገዳጅ አድርጓል። 🎙በተሰጠው ምክር መሰረት የስማርትፎን አምራቾች በአገራችን ውስጥ በ
😳👀የኤሌክትሮኒክስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር (ሜይቲ) ለሁሉም ስማርት ስልኮች ኤፍ ኤም ሬዲዮን አስገዳጅ አድርጓል። 🎙በተሰጠው ምክር መሰረት የስማርትፎን አምራቾች በአገራችን ውስጥ በሚሸጡት መሳሪያዎች ላይ የኤፍኤም ሬዲዮን እንደ አንድ አካል ማካተት አለባቸው. ማስታወቂያው ለህንድ ሴሉላር እና ኤሌክትሮኒክስ ማህበር (ICEA) እና ለአምራቾች ማህበር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (MAIT) ደርሷል። 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

🔥እጅግ ስኬታማ ከሆነው AI chatbot ChatGPT በስተጀርባ ያለው በማይክሮሶፍት የሚደገፈው OpenAI ኪሳራ 🎙👀ባለፈው አመት ወደ 540 ሚሊዮን ዶላር ማደጉ እና እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል
🔥እጅግ ስኬታማ ከሆነው AI chatbot ChatGPT በስተጀርባ ያለው በማይክሮሶፍት የሚደገፈው OpenAI ኪሳራ 🎙👀ባለፈው አመት ወደ 540 ሚሊዮን ዶላር ማደጉ እና እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል ተዘግቧል። ኢንፎርሜሽኑ እንደሚለው፣ ቻትጂፒትን በማዳበር እና ቁልፍ ሰራተኞችን ከጎግል በመቅጠሩ የOpenAI ኪሳራ በእጥፍ ጨምሯል። "ቀደም ሲል ያልተገለጸው የቻትቦትን አገልግሎት መሸጥ ከመጀመሩ በፊት በነበረው ጊዜ ውስጥ ለማሰልጠን ያስከፈለውን ከፍተኛ ወጪ ያሳያል" ሲል ዘገባው አመልክቷል። 💡 | B-TECH_Ethiopia ® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

የትኛዉ ይከብዳል👇👇👇

የትኛዉ ይከብዳል👇👇👇

አዲስ የሚከፍል telegram bot ተገናኝተዋል. Invite በማረግ እና task በመስራት በነፃ ይከፍላል. ተጠቀሙበት. Steps👇 1. Start bot 2. Huletun channel join belut keza ✅Check milewon niku 3. share phone number Step ከላይ የፃፍኩት ነው በጣም ቀላል ነዉ ከ 15ብር ጀምሮ withdraw ማድረግ ይቻላል. 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethiofree_birrbot?start=1089066337

Repost from Muya Market
💫⭐️🌟✨1⃣ ኛ ዙር✨🌟⭐️💫 👑HAYU ነኝ 👑 City 🇪🇹 ጅማ 🆔 code 34 🙏እንዳሸንፍ ድምጽ ❤ ስጡኝ🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌅ፍቶ ለመላክ👉 @roba808 👈 👀ውድድሩን ለ
💫⭐️🌟✨1⃣ ኛ ዙር✨🌟⭐️💫 👑HAYU ነኝ 👑 City 🇪🇹 ጅማ 🆔 code 34 🙏እንዳሸንፍ ድምጽ ❤ ስጡኝ🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌅ፍቶ ለመላክ👉 @roba808 👈 👀ውድድሩን ለመመልከት 👀 👇 @torpa_meme2 @torpa_meme2

💙''አቡበክር ሲዲቅ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛን (ሰለላሁ አለሂ ወሰለም) እንዲህ አላቸው፡- ‹‹በሶላቴ ውስጥ ሳለሁ የማደርገው ፀሎት ያስተምሩኝ፡፡›› (እርሳቸውም) እንዲህ በል አሉት፡- ‹‹አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ፡፡ ወንጀልን የሚምር የለም፤ ከአንተ በቀር፡፡ ማረኝ ካንተ የሆነን ምህረት፡፡›› {ቡኻሪ ዘግበውታል} :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

ምክር ለ (ሴቶች) - ከታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ!! ታዲያ እህቴ ስለ ትዳር በቂ እውቀት ቅሰሚ! ካለ እውቀት ዘው ብለሽ ገብተሽ መውጫው እንዳይጠብሽ!፣በአሁኑ ሰዐት እየተስተዋለ ያለውም ይኃው ነው የተወሰኑ ቀናቶች ካስቆጠረች በኃላ ለፈትዋ ኡስታዞች ጋር መራወጥ ይታያል! ትዳር መስእዋትነትን ይጠይቃል በአንደበት እንደ ሚነገረው ቀላል አይደለም!! ይህን መስእዋትነት በትእግስት በተቅዋ እንድታልፊ የሚረዳሽ ዋናው ችካል ዒልም ብቻ ነው።የህይወት አጋርሽ በድሎቱም ከጎኑ ሆነሽ አላህን አመስጋኝ ባሪያ እንዲሆን ፀጋውንም በመልካም አላህ በሚወደው ተግባር ላይ እዲያውለው ልታበረታችውና በችግሩም ከጎኑ ሆነች አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው እያልሽ ብርታቱ ትሆኝለት ዘንዳ በዒልም ላይ መበርታት ይኖርብሻል! እሱም በእንክብካቤና በስስት እያየ በክብር ያኖርሻል! ………!!የሴት ልጅ ክብር አንዴ ነው!! ክብርሽን፣ማንነትሽን በእውቀት ላይ ሆነሽ ለማን አሳልፈሽ እንደ ምትሸጪ እወቂ! ጅህልና ገዳይ በሽታ ብዙ እህቶች ላይ እየተጫወተ ነው። እናም እህቴ በዒልም ላይ በርታ በይ ደስተኛ ህይወት አላህ እንዲገጥምሽ ከፈለግሽ! :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ  قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم "مِنْ حُسْنِ إسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ". حَدِيثٌ حَسَنٌ، رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ [رقم: 2318] ، ابن ماجه [رقم:3976]. አቡ ሁረይራ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ። “የአንድ ሰው እስልምናው ማማሩ ምልክቱ የማይመለከተውን መተዉ ነው።” ሓዲሱን ቲርሚዝዪና ኢብን ማጃህ ዘግበውታል። :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ  خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم عَنْ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ: "لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ". رَوَاهُ الْبُخَارِيّ وَمُسْلِمٌ የነብዩ صلى الله عليه وسلمአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ። “አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።” ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

የጭንቅ ጊዜ ዱአ 👇👇👇👇👇👇 የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የጭንቅ ጊዜ ዱኣ የሚከተለው እንደሆነ አስተምረውናል "ላኢላሃ ኢለላሁል አዚሙል ሀሊም። ላኢላሃ ኢለላሁ ረቡል አርሺል አዚም። ላኢላሃ ኢለላሁ ረቡ ሰማዋቲ ወረቡል አርዲ ወረቡል አርሺል ከሪም።" :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

⇛ጀነትን የገባ ሰው ፀጋ የተባለን ሁሉ ያገኛል ምንንም አያጣም፤ልብሱ አያልቅም፤ወጣትነቱ አያረጅም። ጀነት ውስጥ ዓይን አይታ የማታውቀው ጆሮ ሰምታ የማታውቀውን እንዲሁም በሰው ልጅ ቀልብ ላይ በትውስታ እንኳ ውል ያላለ ኒዕማ አለ።» "ረሱል ﷺ" ✦ አሏህ በረህመቱ ኡማውን ይወፍቀው ⇛አሚን ያረበል ዓለሚን 💚 ⇛ሶሉ ዓለ ነቢ ˚˚˚˚ :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

➻ አቡ ሑረይራ ረዲየላሁ ዓንሁ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰላም እንዲህ ተብለዋል ፦ አላህ አካሎቻችሁንና መልኮቻችሁን አይመለከትም። ግን ወደ ልቦቻችሁ ይመለከታል ። ❮ሙስሊም ዘግበውታል❯ በሌላ ዘገባ ∬ ልቦቻችሁን እና ስራዎቻችሁን ይመለከታል ~~ :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

Repost from Muya Market
💫⭐️🌟✨1⃣ ኛ ዙር✨🌟⭐️💫 👑HAYU ነኝ 👑 City 🇪🇹 ጅማ 🆔 code 34 🙏እንዳሸንፍ ድምጽ ❤ ስጡኝ🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌅ፍቶ ለመላክ👉 @roba808 👈 👀ውድድሩን ለ
💫⭐️🌟✨1⃣ ኛ ዙር✨🌟⭐️💫 👑HAYU ነኝ 👑 City 🇪🇹 ጅማ 🆔 code 34 🙏እንዳሸንፍ ድምጽ ❤ ስጡኝ🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌅ፍቶ ለመላክ👉 @roba808 👈 👀ውድድሩን ለመመልከት 👀 👇 @torpa_meme2 @torpa_meme2

🤲ያ ﭐﻟﻠَّﻪَ 🤲ሪዝቃችን ከሰማይ እንደሆነ አውርድልን🤲 ከምድር ከሆነ አውጣልን፣ ከሩቅ ከሆነ አቅርብልን፣🤲 ቅርብ ከሆነ ገር አድርግልን፣ ትንሽ ከሆነ አብዛልን፣🤲 ብዙ ከሆነ በረካ አድርግልን።🤲 መልካም ቀን ውዶቼ😍🙏😍 :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

☞አንድ ቀን ይመጣል አንተ ራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው የሚያወልቁልህ ቀን ☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን ☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች: ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን ☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን ☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ ወልቆ ሌላ ሰው የሚወርስበት ቀን ይህ ቀን ሳይመጣ በፊት በመልካም ስራ ልይ እንትጋ ☞አንድ ቀን ይመጣል አንተ ራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው የሚያወልቁልህ ቀን ☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን ☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች: ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን ☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን ☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ ወልቆ ሌላ ሰው የሚወርስበት ቀን ይህ ቀን ሳይመጣ በፊት በመልካም ስራ ልይ እንትጋ :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal

《የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም》 በአንድ ወቅት "ሐሜት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን?" በማለት ባልደረቦቻቸውን ጠየቁ። "አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ።" የሚል ምላሽ ተሠጣቸው። እንዲህ አሉ፦ «ሐሜት ማለት ስለ አንድ ወንድምህ እርሱ የሚጠላውን ነገር ማውሳት ነው።» "እርሱ ላይ የምለው ነገር በእውነትም ከርሱ ላይ ያለበት ቢሆንስ?" የሚል ጥያቄ አንዱ አቀረበላቸው። እሳቸውም ፦ «የምትለው ነገር በርሱ ላይ ካለ አምተኸዋል፤ ከሌለበት ደግሞ የሌለበትን ነገር ለጥፈህበታል(ቀጥፈህበታል)።»በማለት መለሱለት። (ሙስሊም ዘግበውታል) :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal