en
Feedback
መርጌታ ይኸይስ የባሀል መድሃኒት ቀማሚ እና

መርጌታ ይኸይስ የባሀል መድሃኒት ቀማሚ እና

Open in Telegram
981
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✅ ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! በብዙዎች ዘንድ #ጥያቄ የሆነው በስልኬ እንዴት ገንዘብ #መስራት #እችላለሁ? 💰በ #Online የተለያዩ የገንዘብ መስሪያ #ዘዴዎች #እንዳሉ ብዙዎቻችን #እናውቃለን! 😎ነገር ግን ብዙዎቻችን የምንፈልገው ወይም ሁላችንም😀 በጣም ቀላል የሆነና ባንዴ ገንዘብ ማፈስ የሚያስችል #መተግበሪያ ወይም #ዌብሳይት ነው! ✳️እኛም ይህን ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ አሪፍ መተግበሪያዎች #ትክክለኛና #ከፋይነታቸው የተረጋገጡ #ሶፍትዌሮች አግኝተን ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደናል! ✅ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው! #ClipClaps ይባላል! በዚህ መተግበሪያ ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚከተሉት #ቀላል #መንገዶች መከተል ግድ ይላል! ✳️በመጀመሪያ Download አድርጉት😀 #ClipClaps App Available On #PlayStore! ✳️ቀጥለን #GoogleAccount የግድ ስለሚያስፈልገን Connect #Google #Account እናደርጋለን! ከፈለግንም ከ #Facebook #Account #ጋር አገናኝተን መክፈት #እንችላለን! ✳️ ቀጥለንም የተለያዩ ብር መሰብሰቢያ አማራጮች #አሉ! ለምሳሌ : ቪዲዮ በማየት፣ #Free #Spin በማድረግ፣ እንስሳትን በማርባትና በመሸጥ፣ #ቁማር በመጫወት፣ ለወዳጅ በማጋራት (#Invite) #ወዘተ! 💁‍♂ መተግበሪያው የሚከፍለን በ ዶላር ስለሆነ የተለያዩ ቪዲዮዎችን እና #Coin መሰብሰቢያ መንገዶችን በመጠቀምና በሰበሰብነው #Coin #ዶላርን እንገዛለን! ለምሳሌ 1000 Coin ካለን -> 0.10 ዶላር እንገዛለን እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል! ✅ የሰራ ነው #ገንዘብ #እንዴት ማውጣት #እንችላለን? እንደ PayPal, #Mobile #Top #Up የመሳሰሉት! ◽️PayPal በአገራችን በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን አካውንታችንን በማስገባት በቀላሉ የሰራነው ገንዘብ በ #PayPal ማውጣት እንችላለን! ◽️ሌላው በሞባይል ካርድ የአወጣጥ መንገድን እንመልከት! TopUp ለማውጣት : 10$ የግድ ሊኖረን ይገባል! በኢትዮጵያ ወደ 300 ብር አካባቢ ነው! ይህን ይመስላል! APPLICATIONኑን ከፈለጋችሁ 👉 CLIPCLAPS.COM 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨 ‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete❌ አድርጎ በድጋሚ እንድትከፍቱ ያደርጋል :: 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

ጉድ ከተከበረ ልጅ ይልቅ ተራ እቃ የተከበረበት ዘመን😢 ሌብነት ባልጠበቅነው መልኩ ባህሪውን እየቀያየረ ብዙዎችን እያከሰረ ነው❗ የዛሬውን የአንድ ነጋዴ ገጠመኝ አንብቡት👇👇👇 ."ዛሬ ሱቄ ኣንድ
ጉድ ከተከበረ ልጅ ይልቅ ተራ እቃ የተከበረበት ዘመን😢 ሌብነት ባልጠበቅነው መልኩ ባህሪውን እየቀያየረ ብዙዎችን እያከሰረ ነው❗ የዛሬውን የአንድ ነጋዴ ገጠመኝ አንብቡት👇👇👇 ."ዛሬ ሱቄ ኣንድ ሰው ሞባይል ሊገዛ ይመጣል እናም ሲመጣ የቤት መኪና ፣ ህፃን ልጁንና ለመውለድ የተቃረበች ሚስቱን ይዞ ነበር ....... እናም ሚስቱን መኪናው ውስጥ ኣስቀምጧት ህፃን ልጁን ይዞ ወደ ሱቄ ይገባና #iphone14 ስልክ ኣሳየኝ ብሎኝ ካሳየሁት በኃላ ዋጋውን ሲጠይቀኝ 165ሺ ኣልኩት እሱም እባክህ ሚስቴ ስላማራት ነው ቀንስልኝ ሲለኝ እሺ ብዬ 2ሺ ብር ስቀንስለት ተስማማን.............. ከዛም ባለቤቴን ከለር ላስመርጣት ብሎ ሶስት የተለያዩ ከለር ያላቸውን iphone 14 ስልኮች ልጁን ሱቄ ጥሎ ይዞ ወጣ............. ያው እኔም ልጁን እዛው ስለተውና እርጉዝ ሴት ስላየው ይመለሳል በሚል እሳቤ ሰጥቼው ትኩረቴን ሌሎች ደንበኞች ላይ ኣደረኩኝ............. ከዛም ብጠብቅ ምንም የለም ወጣ ብዬ ስመለከትም መኪናዋም እነሱም የሉም ..............ከዛ ወደሱቅ ተመልሼ ፈላውን ስጠይቀው ከጎዳና ላይ ጠዋት ኣንስተውት ልብስ ገዝተውለት ፤ ፀጉሩን ኣሰሰተካክለው ፤ ገላውን ምናምን ኣጠበው እንዳመጡት ነገረኝ ማለት ነው" 165K * 3 = 495 ሺ ኣነደዱት ማለት ነው ❗ ምንጭ:-👉Andinet Nafkot

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተቋሙን ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን ካነሱት ሃሳቦች መካከል፤ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ2024 በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ። የሳፋሪኮም ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ የቀረበ ሲሆን በኢትዮጵያ ስላለው እንቅስቃሴም በሪፖርቱ ተካቷል። በዚህም ወቅት በኢትዮጵያ የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ማሳደጉን አስታውቋል። የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ፒተር ንዴግዋ ሪፖርቱን ሲያቀርቡ በኢትዮጵያ ካላቸው ደንበኞች ውስጥ 2.1 ሚሊዮን የሚሆነው ንቁ ደንበኛ መሆኑን ጠቁመዋል። በዚህም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ካሉት 3 ሚሊዮን ደንበኞች ውስጥ 2.1 ሚሊዮን የሚሆኑት በተከታታይ ባሉ 90 ቀናት ውስጥ የሳፋሪኮምን ኔትወርክ መጠቀማቸውን ያመለክታል። ይህ ማለት ሳይጠቀሙ 90 ቀን ያለፋቸው ደንበኞች ንቁ ተጠቃሚ በሚለው ውስጥ አይካተቱም። ይህ የንቁ ደንበኞች ቁጥር በሚጠቀሙት አገልግሎት ሲቀመጥ 2 ሚሊዮን የድምጽ፤ 1.4 የዳታ፤ 0.7 ሚሊዮን የጹሑፍ መልዕክት ተጠቃሚዎች ናቸው። በሳፋሪኮም ኔትወርክ የሚጠቀሙ ደንበኞች በአማካይ በወር 55.4 ደቂቃ የድምጽ የስልክ ልውውጥ የሚያደርጉ ሲሆን 1.5 GB የሞባይል ዳታ ይጠቀማሉ። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቹን ቁጥር በ2024 የበጀት ዓመት ወደ 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱንና አሁን ካለው 1500 የኔትወርክ ሳይት ወደ 3000 የኔትወርክ ሳይት ለማሳደግ አቅዷል። በአሁኑ ወቅት በ22 ከተሞች ላይ ኔትወርክ መዘርጋቱን ያስታወቀው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ይህም 25% የህዝብ ሽፋንን እንደሚወክል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አንዋር ሶሳ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ እንዳገኘ ዛሬ የተገለጸው የሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት አገልግሎቱን በኢትዮጵያ ለማስጀመር ለኢትዮጵያ መንግስት 150 ሚሊዮን ዶላር መክፈሉንም ገልጿል። የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ፒተር ንዴግዋ አገልግሎቱን ለመጀመር የቴክኖሎጂ እንዲሁም ሌሎች ዝግጅቶችን አጠናቀው ፈቃዱን ሲጠባበቁ እንደነበር አስታውሰው በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ወደ አገልግሎት እንደሚገባ አረጋግጠዋል። #MPesaEthiopia #FurtherAheadTogether #SafaricomET ©Safaricom Ethiopia Facebook page 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ አገኘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃ
+2
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ አገኘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። የሳፋሪኮም ኬንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ፒተር ንዴግዋ ዛሬ ንጋት ላይ የተቋማቸውን ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ሲያቀርቡም ይህንኑ አረጋግጠዋል። በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ዓመት የሞላው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎቱ በሚቀጥሉት ሳምንታት አገልግሎት መስጠት ይጀምራልም ተብሏል። ከቀናት በፊት የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ "ኤም ፔሳ" የመጀመሪያው የውጪ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ሰጪ እንደሚሆን በመግለጽ በሁለት ሳምንት ውስጥ ፈቃድ እንደሚያገኝ ተናግረው ነበር። #MPesaEthiopia #FurtherAheadTogether #SafaricomET ©Safaricom Ethiopia Facebook page TikvahEth Magazine                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs

​​💢አዲስ Smart ሞባይል ስልክ📲 ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡ ❇️ለመግዛት ያሰቡት #Smart ሞባይል📲 ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ📲 ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን✅ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። 1⃣. ፕሮሰሰር (Processor) ✅አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ #MedaTek ከሆነ በቂ ነው። 2⃣. ካሜራ (Camera) ✅ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ #በትንሹ 13Mp (Megapixels) + ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው። 3⃣. ባትሪ (Battery) ✅ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 4000MAh (Miliamp Hour)+ ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው። 4⃣. ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS) ✅ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy📲 ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል። 5⃣. ስቶሬጅ (Storage) ✅ስልኩ📲 በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB /128GB...ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል✔️ መሆን አለበት። 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

ዛሬ ደግሞ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @YtbAudioBot ጥቅሙ : ከYOUTUBE MUSIC DOWNLOAD ለማድረግ ይጠቅማል ቀጥታ ከYOUTUBE ሊንኩን COPY አድርጋች
ዛሬ ደግሞ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @YtbAudioBot ጥቅሙ : ከYOUTUBE MUSIC DOWNLOAD ለማድረግ ይጠቅማል ቀጥታ ከYOUTUBE ሊንኩን COPY አድርጋችሁ እዝህ BOT ላይ PESTE ማድረግ ነው ከዛን ለእናንተ በ AUDIO ይልክላቿል ማለት ነው :: 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

ወደፊት ተግባር ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ‘Flying Hotel’ with GYM & Pool ጂም እና መዋኛ ገንዳ ያለው በራሪ ሆቴል። https://t.me/+pV2Ei_Tyng01Nzc0 💡 | B-
ወደፊት ተግባር ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ‘Flying Hotel’ with GYM & Pool ጂም እና መዋኛ ገንዳ ያለው በራሪ ሆቴል። https://t.me/+pV2Ei_Tyng01Nzc0 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

✳️ የዌብሳይት ጥቆማ በጥቂቱ 🔥Geektyper.com - ስክሪናችንን በ Matrix ኮዶች መጠቀም (Act Like Hacker) 🔥Panzoid.com - ምርጥ የቪዲዮ Intro መስሪያ Website 🔥Worldclock.com - የየትኛውንም ሀገር ሰዓት ማወቂያ በ (Live) ለመከታተል። https://t.me/+pV2Ei_Tyng01Nzc0 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

Wow ገራሚ bot ናት ይህች BOT NAME : @XTZ_TruecallerBot ጥቅሙ : የማታውቁት ቁጥር ስደውልላላችሁ ማን እንዴ ሆነ ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው:: ከመተግብርያው ይሄ BOT አሪፍ ነ
Wow ገራሚ bot ናት ይህች BOT NAME : @XTZ_TruecallerBot ጥቅሙ : የማታውቁት ቁጥር ስደውልላላችሁ ማን እንዴ ሆነ ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው:: ከመተግብርያው ይሄ BOT አሪፍ ነው ብዬ አስባለው መተግበርያው ስልክን BUSY ያደርጋል :: እንዴት ነው መጠቀም የምችለው? በመጀመሪያ +251912345678 እናንተ በፈለጋችሁት ቁጥር search አድርጉ እኔ ለምሳሌ ነው የተጠቀምኩት እንድህ አድርጋችሁ ላኩለት ነገር ግን ያለ Country code አይሰራም ያማለት 0912345678 👈 እንድህ አድርጋችሁ በትልኩ አያመጣም +251 ግዴታ መኖር አለበት 🙏 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!.

በድጋሚ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @aiinfochatbot ጥቅሙ + ማንኛውንም አይነት ጥያቄ በፅሁፍ ስትጠይቁት ይመልሳል ከሂሳብ ዉጭ ከእናንተ የምጠበቀው ጥያቄውን ግልፅ
በድጋሚ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @aiinfochatbot ጥቅሙ + ማንኛውንም አይነት ጥያቄ በፅሁፍ ስትጠይቁት ይመልሳል ከሂሳብ ዉጭ ከእናንተ የምጠበቀው ጥያቄውን ግልፅ አድርጋችሁ መጠየቅ ነው ማሳሰቢያ : ጥያቄውን ከመጠየቃችሁ በፊት JOIN እንድትሉ ቻናል ይልካል ከዛን JOIN በሉ 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

ዛሬ ደግሞ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @YtbAudioBot ጥቅሙ : ከYOUTUBE MUSIC DOWNLOAD ለማድረግ ይጠቅማል ቀጥታ ከYOUTUBE ሊንኩን COPY አድርጋች
ዛሬ ደግሞ አንድ የቴሌግራም bot ላስተዋውቃችሁ BOT NAME : @YtbAudioBot ጥቅሙ : ከYOUTUBE MUSIC DOWNLOAD ለማድረግ ይጠቅማል ቀጥታ ከYOUTUBE ሊንኩን COPY አድርጋችሁ እዝህ BOT ላይ PESTE ማድረግ ነው ከዛን ለእናንተ በ AUDIO ይልክላቿል ማለት ነው :: 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

#IBM 📍እአአ በ1980 የአለማችን የመጀመሪያውን Hard Drive አምራች የነበረው #IBM በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን 1GB Hard Drive የሚሸጠው በ40,000$ ነበር። 📍በተጨማሪም 550
#IBM 📍እአአ በ1980 የአለማችን የመጀመሪያውን Hard Drive አምራች የነበረው #IBM በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን 1GB Hard Drive የሚሸጠው በ40,000$ ነበር። 📍በተጨማሪም 550 ፓውንድ ይመዝንም ነበር (መለስተኛ ፍሪጅ በሉት😁) 📌ምስሉን #ብቻ ብናሳያችሁ ምንድነው ብላችሁ ትገምቱ ነበር? 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

በምድራችን የውሃ አካላት ውስጥ አራት ሺህ የሚደርሱ ሮቦቶች እንደሚንቀሳቀሱ ያውቁ ኖሯል? በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮት ውስጥ የምድር የውሃ አካላት ቁልፍ ስፍራ አላቸው፡፡ ሙቀት እና ካርቦን ዳይኦ
+3
በምድራችን የውሃ አካላት ውስጥ አራት ሺህ የሚደርሱ ሮቦቶች እንደሚንቀሳቀሱ ያውቁ ኖሯል? በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮት ውስጥ የምድር የውሃ አካላት ቁልፍ ስፍራ አላቸው፡፡ ሙቀት እና ካርቦን ዳይኦክሳይድን አምቆ በመያዝ ረገድም ሚናቸው አይናቅም፡፡ ሆኖም የመሬት ገፅን ሰባ አንድ በመቶ ከሚሸፍኑት የውሃ አካላት ለአየር ሁኔታ ትንበያ እና መሰል አገልግሎቶች የሚውል ትክክለኛ እንዲሁም በቂ መረጃ መሰብሰብ እጅግ አዳጋች ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህን የተረዳው አርጎ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ዓለም አቀፍ ጥምረት አራት ሺህ የሚደርሱ #ሮቦቶችን በምድር ዙሪያ ባሉ የውሃ አካላት በማሰማራት ትክክለኛ፣ ወቅታዊ እና በቂ መረጃ እየሰበሰበ እንደሚገኝ IEEE Spectrum የተባለው ድረ-ገጽ አስነብቧል፡፡ ይህ ከዓለም ዙሪያ በተውጣጡ ሰላሳ ሀገራት ጥምረት ትግበራ ላይ የሚገኝ እንቅስቃሴ #ፍሎትስ የሚል መጠሪያ በተሰጣቸው አነስተኛ ሮቦቶች አማካኝነት መረጃዎችን እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ሮቦቶቹ ሁሉንም ጊዜያቸውን ከውሃ አካላቱ ገፅ በሺህ ሜትሮች ዝቅ ብለው በመንቀሳቀስ የውሃውን ሙቀት እና ጨዋማነት እየለኩ ይቆያሉ፡፡ አንዳንዶቹ ሮቦቶች የውሃ አካላቱን ሥነ-ሕይወት እና የንጥረ ነገር ውቅር (ኬሚስትሪ) የተመለከቱ መረጃዎች ጭምር ይሰበስባሉ፡፡ የሰበሰቡትን መረጃ ፈረንሳይ እና ካሊፎርኒያ ወደሚገኙ የዳታ ማዕከላት በሳተላይት አማካኝነት ለማስተላለፍ በየአስር ቀኑ ወደ ውሃ አካላቱ ገጽ ብቅ ብለው ይንሳፈፋሉ፡፡ መረጃውን በዚህ መልክ ለመሰብሰብ ያስፈለገበት ዓብይ ምክንያትም በመሬት የአየር ንብረት ውስጥ የውሃ አካላቱ ያላቸውን ሚና በመረዳት ወደፊት የተሻሉ ትንበያዎችን ለማስቀመጥ እንደሆነ ተገልጿል:: 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

the beginning of the previous paragraph) ✅• Ctrl + shift with one of the arrow key (highlight text block) ✅• Shift with one of the arrow key (Select more than one item in a window or on desktop, or select text in document) ✅• Ctrl + a (Select all) ✅• F3 But 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ Button Function on keyboardbold 👉Ctrl + A : Select All 👉Ctrl + B: BOLD 👉Ctrl + C: copy 👉Ctrl + D: font 👉Ctrl + E : Center Alignment 👉Ctrl + F : Find 👉Ctrl + G: go to 👉Ctrl + H : Replace 👉Ctrl + I : Italic 👉Ctrl + J : Justify Alignment 👉Ctrl + K: insert hyperlinks 👉Ctrl + L : Left Alignment 👉Ctrl + M: Incrase indent 👉Ctrl + n: new 👉Ctrl + O: open 👉Ctrl + P: Print 👉Ctrl + Q: normal style 👉Ctrl + R : Right Alignment 👉Ctrl + S : Save / Save As 👉Ctrl + T : Hanging Indent 👉Ctrl + U : Underline 👉Ctrl + V: Paste 👉Ctrl + w: close 👉Ctrl + x: cut 👉Ctrl + Y: redo 👉Ctrl + Z: undo 👉Ctrl + 1 : Single Spacing 👉Ctrl + 2 : Double Spacing 👉Ctrl + 5 : 1,5 lines 👉Ctrl + ESC: start menu 👉F1: running the help function provided on word 👉F2: altering name a file / folder 👉F3: running orders command 👉F4: repeating previous orders Ann: running search and replace command or goto 👉F6.: running other command pane 👉F7: memeriksaan typos and text spelling (spelling) 👉F8: the beginning of the highlight / selection of text or object 👉F9 : Mengupdate Field (Mail Merge) 👉F10: enable menu 👉F11: entering the next field (mail merge) 👉F12: activating the us save dialog 👉ESC: cancel dialogue / command 👉Enter: perform an option or end a paragraph 👉Tab: move text according to the existing tab tags on horizontal ruler 👉Windows: Mengktifkan start menu 👉Shortcut: activating shortcut at cursor position 👉Delete: Remove 1 characters on the right of the cursor 👉Backspace: Removing 1 characters on the left of the cursor 👉Insert: Menyisip character in cursor position 👉Home: move cursor position to the beginning of the line 👉End: move cursor position to end of line 👉Page Up: Roll the screen up 👉Page Down: Roll the screen down 👉Up: MOVE CURSOR 1 line up 👉Down: MOVE CURSOR 1 line down 👉Left: MOVING CURSOR 1 characters to left 👉Right: MOVE THE CURSOR 1 characters to the right 👉Num Lock on: function typing numbers and active math operators 👉NUM LOCK OFF: Active Navigation button function Shift + F10: open the shortcut, just like clicking right 👉Alt: button emphasis that is not combined with other buttons only Work to enable or start using bar menu 👉Shift + Delete: delete selected items permanently without placing items In Recycle bin 👉Ctrl + Right Arrow: move the insertion point to the beginning of the next word 👉Ctrl + Left Arrow: move the insertion point to the beginning of the previous word 👉Ctrl + Down Arrow: move the insertion point to the beginning of the next paragraph 👉Ctrl + Up Arrow: move the insertion point to the beginning of the previous paragraph 👉Alt + F4: close active items, or log out of active programs 👉Alt + Enter: displaying properties from selected objects 👉Alt + Spacebar: open the shortcut menu for active windows 👉Ctrl + F4: close active documents in programs that allow you To have some open documents simultaneously 👉Alt + Tab: switch between open items 👉Alt + ESC: cycle through items in an open order 👉Ctrl + shift + Tab: move backwards through tabs 👉Shift + Tab: move backwards through options Version 2: ↪️• Ctrl + C (copy) ↪️• Ctrl+X (cut) ↪️• Ctrl+V (Paste) ↪️• Ctrl+Z (undo) ↪️• Delete (delete) ↪️• Shift+Delete (delete selected items permanently without putting items in recycle bin) ✅• Ctrl while dragging (Men-drag) an item (copying selected items) ✅• Ctrl + shift while dragging items (make shortcuts to selected items) ✅• F2 Button (change the name of the selected item) ✅• Ctrl + Right Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the next word) ✅• Ctrl + Left Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the previous word) ✅• Ctrl + Down Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the next paragraph) ✅• Ctrl + Up Arrow (move the insertion point (Cursor) to

✳️ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓ 🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡ #VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡ #VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡ 🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር 🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር 🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ  ለማድረግ ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡ ❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌ ⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡ ⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም  france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ  መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ⚫️ Generally #VPN can👇👇👇 👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP 👉 encrypts your data avoid censorship and georestriction 👉 access websites and apps from anywhere at any time. 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

✳️ ሞባይል ስልካችን ላይ የምንመዘግባቸው ስልክቁጥሮችን ስልካችን ሲጠፋ እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን ። ▫️ሞባይል ስልካችን ላይ የተለያዩ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን እናስቀምጣለን፡፡  ለምሳሌ ፡- የራሳችን፣የጓደኞቻችን ወይም የቤተሰቦቻችን ፎቶዎችና ቪዲዎች፤ከስራ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ዶክመንቶችን፤እና ወዘተ ፋይሎች ሞባይላችን ላይ እናስቀምጣለን፡፡ ▫️ከላይ ከጠቀስኳቸው መረጃዎች በተጨማሪ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ እናስቀምጣለን እሱም:- ✳️የስልክ ቁጥሮች (ኮንታክቶች) ▫️ስልካችን ላይ የምንመዘግባቸው የስልክ ቁጥሮች በጣም በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡ አንድ አንድ ግዜ የአንድ ሰው ስልክ ቁጥር መጥፋት  ብዙ ኪሳራ ሊያደርስብን ይችላል፡፡ስለዚህ የመዘግብናቸው ስልክ ቁጥሮች በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው፡፡ ▫️ነገር ግን የስልክ ቁጥሮች (ኮንታክቶች) በተለያየ ምክንያት ሊጠፉ ይችላሉ፡፡  ለምሳሌ :- ስልካችን ሲጠፋ ወይም ሲሰረቅ የመዘገብናቸው የስልክ ቁጥሮች ከስልኩ ጋር አብሮ ይጠፋሉ፡፡ ይህ እንዳይሆን በየግዜው የምንመዘግባቸው የስልክ ቁጥሮች የሚያስቀምጥልን ሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽን ያስፈልገናል፡፡ ▫️ብዙ አፕሊኬሽኖች አሉ፤ ለናንተ የመረጥኩላችሁ  MCBackup ይባላል፡፡ ✳️MCBackup ▫️ይህ አፕሊኬሽን ፕሌይስቶር ላይ ይገኛል፡፡ ነፃ ነው፡፡ ▫️አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ አድርጋችሁ መጠቀም ስትጀምሩ የሚከተሉት ጥቅሞች ታገኛላችሁ ▫️ስልካችሁ ሲጠፋ ወይም ሲሰረቅ በሌላ ስልክ የጠፋው ስልክ ላይ የመዘገባችኋቸው ስልክ ቁጥሮች በሙሉ እዚህ አፕሊኬሽን ላይ ታገኙዋቸዋላችሁ። ▫️አንድ አንድሮይድ ስልክ ወደ ሌላ አንድሮይድ ስልክ ኮንታክቶቻችሁን ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ▫️ከአንድ አንድሮይድ ስልክ ወደ iPhone ስልክ ኮንታክቶቻችሁን በቀላሉ ማስተላለፍ ትችላላችሁ፡፡ ▫️የስልክ ኮንታክቶቻችሁን ወደ ሜሞሪ ካርድ(SD card) ያስተላልፍላችኋል። ══════❁✿❁═════════    💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

🤝ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች  ዛሬ 🫵የተማሪዎችን የሂሳብ ክህሎት ለማሳደግ የሚረዱ ጠቃሚ መተግበሪያዎችን ይዘን መተናል ።አፖቹ ይለቀቅ ካላችሁ 👍እና 🫵 ሼር በማድረግ ያግዙን 👌 🪐አሁን ባለንበት የዲጂታል ዓለም በእያንዳንዱ ጉዳዮች ላይ ተመስርተው የሚሰሩ መተግበሪያዎች ለቁጥር አዳጋች እየሆኑ መተዋል፡፡ በተለይም በትምህርት፣ በጤና እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ተመስርተው የሚሰሩት የተለያዩ መተግበሪያዎች ብዙ ሰዎችን ውጤታማ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ተማሪዎች መሰል የስልክ መተግበሪያዎችን በትምህርታቸው ላይ ቢጠቀሙ የሂሳብ ክህሎታቸውን በቀላሉ ለማሳደግ እና እራሳቸውንም ለማብቃት በእጅጉ ሊረዳቸው ይችላል፡፡ 📌Photomath ይህ መተግበሪያ በአንድሮይድ ስማርትፎን እና በiOS ዲቫይዞች ላይ በቀላሉ የሚጫን አፕሊኬሽን ሲሆን በዓለማችን ላይ ብዙ ተጠቃሚዎችም የሚተገብሩት ነው፡፡ አፕሊኬሽኑ በተለይም የስልክ ካሜራን በመጠቀም ማንኛውንም የሂሳብ ጥያቄዎች ከወረቀት ላይ በማንሳት፤ መልሶቹን ደረጃ በደረጃ ወይም (step-by-step) የሚያሳይ በመሆኑ ለተማሪዎች የሂሳብ ክህሎት መዳበር ትልቅ እገዛ ያደርጋል፡፡ 📌MalMath ይህ መተግበሪያ እንደ Photomath ሁሉ በዓለማችን ላይ ብዙ ተጠቃሚ ያለው እና በአጠቃቀም ቅለቱም ብዙዎች የሚመርጡት የአፕሊኬሽን አይነት ሲሆን የ Integral፣ Logarithm፣ Algebra እና ሌሎች የሂሳብ መሰረታዊ አሰራሮችን ባማረና በቀለለ መልኩ የሚያቀርብ ነው፡፡ 📌Mathway Mathway እንዲሁ ብዙ ገጽታዎች የተጨመሩለት እና ማንኛውንም የሂሳብ ጥያቄዎች በካሜራ በማንሳት የመልሱን አሰራር በቀላሉ ለማሳየት የሚያስችል መተግበሪያ ሲሆን በዓለም ላይ ካሉ የተለያዩ የሂሳብ ባለሙያዎች ጋር በማገናኘት ስልጠናዎችን እና ትምህረቶችን በቀላሉ ለማቅረብ በመቻሉ የተለየ ያደርገዋል፡፡ 📌WolframAlpha ይህ መተግበሪያ እንደሌሎቹ ሁሉ ተማሪዎችን በሂሳብ ትምህርት ለማገዝ የቀረበ ሲሆን በተለያዩ አሰራሮች ዙሪያ የጠለቀ ትንታኔን እና ምሳሌዎችንም አካቶ የያዘ ነው፡፡ WolframAlpha በተለይም የarithmetic እና calculus አሰራሮችን ባማረና ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ የሚያቀርብ መተግበሪያ ሲሆን አንድሮይድ ስልክን ጨምሮ በiOS ዲቫይዞች ላይም በቀላሉ የሚጫን ነው፡፡ 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!

⚠️ ተጠንቀቁ ብትሞቱ እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ እንዳትገቡ ፦ ⚠️1.necrotizing fasciitis ⚠️2.degloving ⚠️3.rectal prolapse ⚠️4.fournier gangrene 🫵እነዚ
⚠️ ተጠንቀቁ ብትሞቱ እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ እንዳትገቡ ፦ ⚠️1.necrotizing fasciitis ⚠️2.degloving ⚠️3.rectal prolapse ⚠️4.fournier gangrene 🫵እነዚህን 4 ዊብሳይቶች  በስህተት እንኮን Google እዳታደርጉት ቀናችሁ ነው ሚበላሸው👀 🔔ለሌሎች ሼር አድርጉ💬 💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!