cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ የሴቶች ለሴቶች ጀመዓ ቻናል🧕

Aselamualeykum werahmetullahi weberekathu የቻናሉ ፐሮግራሞች 1 ሰኞ => ግጥም 2 ማክሰኞ=> ከሳሀቦች አለም 3 እሮብ => ደርስ 4 ሀሙስ => ኸሚስ ስለሆነ እሽቅ 5 ጁማአ => ሰለዋት ዚክር በፍቃደኝነት የቁርአን ግብዣ 6 ቅዳሜ => ጥያቄና መልስ 7 እሁድ => ደርስ እህቴ ግሩፑን ተቀላቀይ። @ethioyesetochjemeagroup

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
457
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:08
Video unavailableShow in Telegram
👆 ይሄን #ቪድዮ ያላየ😳 ያሳዝናል😱🙈 መጋቢት 18 ደሴ ወሎ ባህል አምባ እንገናኝ ይለናል #አማንየ ♻️♻️⭕️♻️♻️⭕️♻️ https://t.me/ashaera_maturidya ሸር ይደረግ🙏
Show all...
2.26 MB
زوجتك تكون لك كهفا وحضنا وملجأ الرسول صلى الله عليه وآله وصحبه وسلم عندما نزل فزعاً خائفاً من غار حراء بعد نزول الوحى لأول مرة.. أين ذهب؟ لم يذهب إلى أعز أصدقائه أبو بكر، ولم يذهب إلى عمه الذى رباه أبو طالب، ولكنه ذهب وارتمى فى أحضان زوجته خديجة !! ሚስትህ ለአንተ ምሽግህ መሸሸጊያህ መመለሻህ ት ሆ ና ለ ች ነብያችን ዋሻ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ የነብይነት ራእይ ሲመጣላቸው አነስተኛ ድንጋጤ እንዳጋጠማቸው ወደ የት ነው ያመሩት ??? ቅርብ ወደሆነው ጓደኛቸው ወደ አቡ-በክር አልሄዱም ተከባክቦ ወደ አሳደጋቸው አጎታቸው አቡ -ጣሊብ አልሄዱም ነገር ግን ያመሩት እና የገሰገሱት ወደ ሚስታቸው ኽዲጃ እቅፍ ነበር:: https://t.me/joinchat/X_6sx4Z6PYEzZWE0
Show all...
የኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል ቻናል

ይህ የኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል የድምፅ ትምህርቶች ማከማቻ ማህደር ነው

00:22
Video unavailableShow in Telegram
በድሩ ሁሴን ❗️ጠንክር በድሩ ሁሴን የተናገረው ንግግር የአሏህን ክብር የሚጠብቅ ነው። አሏህን ቦታ እና ዘመን አይገድበውም ነው ያለው እና ይህ ንግግር ምኑ ነው ያስፋችሁ ምኑስ ነው ቅሬታ የፈጠረባችሁ❓ #በተለይ በነ ኢብኑ ሙነወር በኩል ብስጭት ይነበባል አሏህን በተገቢ መንገድ ስለገለፀ ነው ያስከፋቹሁ ? ያሳፈራል። #በቃ ሀቅ መናገር ነውር ሆነ ? #ሀቅን መመስከር ውርደት ሆነ? ወሏህ ዛሬ ላይ እንደመቀለድ አይደለም ነገ ጥያቄ አለብን #ሀቁን ተቀበሉ እየመረራቹሁም ቢሆን ተቀበሉት ግዴላችሁም ይጠቅማችሃል። #ሀቁ ይህ ነው ወደደክም ጠላህም ሌላ ትክክለኛ መስመር የለም። #አሏህ ላቅ ያለ የተከበረ ብቻኛው ንጉስ እርሱ ነው። #ያ_መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው በ ቦታ በዘመን በአቅጣጫ የማይገለፀው በጠቅላላ በሰዎች እና በፍጡራኖች መገለጫ የማይገለፀው አሏህ ነው። #ጥበበኛ አሸናፊ ሃያሉ ተቆጣጣሪያው ጌታ ነው። #አርሱ_ያጌታ ነው በአርሹ ላይ ሰልጣኑ የተደላደለው። #ዘመን_የማይገድበው በ ቦታ ክልል የማይወሰነው በአቅጣጫ እርቀት የማይጠቆም ያ ሀያሉ ጌታ አሏህ ብቻ ነው። ~~ ✏️ ሀብ ኑሩ ~ የካቲት 24/6/2014 ማርች 3/3/2022 https://t.me/elmudinIslamicstudio/12556
Show all...
7.01 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ሸዕባን 1443 በሂራ አቋጣጠር 1443ኛ የሸዕባን ወ ጨረቃ ዕለተ እሮብ 23-06-2014 ፀሀይ ከጠለቀች በኋላ ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ መታየቱ አልተረጋገጠም። በመሆኑና በሸሪዓ ህግ መሰረት ዕለተ ጁሙዓህ 25-06-2014 በሂጅራ አቋጣጠር የ1443ኛው የሸዕባን ወር መጀመሪያ ይሆናል። https://t.me/shamilkaml
Show all...
*ወዴት እያመራን ነው ግን*? እህት ይህን ማንበብ አይመችሽ ይሆናል ግን ይጠቅምሻል አንብቢው *አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ* ****** ውድ ማለት እራሱን ከርካሽ ቦታዎችና ተግባሮች ያራቀ ነው። *like አገኘሁ ብለሽ ወይንም comment በዛልኝ* ብለሽ መራቆት ከጀመርሽ ወዴት እያመራን ነው ታድያ?! ያውም ሀራም መሆኑን እያወቅሽ.... አሏህን አትፈሪም?! እያወቅሽ ወደ ጀሀነም ማምራት አይከብድም?! *ሂጃብሽን መከፋፈት፣ ቀሚስሽን ማሳጠር፣ ወንፊት ልብስ መልበስ፣ ክንድሽን ማሳየት* ......... ኧረ ስንቱ! ይህ ተግባር *ኸዲጃ አርጋዋለች ወይስ ዓኢሻ*??? አንቺ የምትከተዪው ዘፋኞችና አርቲስቶችን ወይስ ሶሀበቶችን?! ማወቅ ያለብሽ ነገር ★የሰው ልጅ እድሜ ከ80—90 በማያልፍበት ዘመን አንቺ ልትዘንጪ የምትችዪው ከ18—35 ባለው ጊዜ ይሆናል። 35 ድረስ ዘናጭ ብትሆኚ እንኳ 16 እና 17 አመታት መዘነጥ ብለሽ በሰየምሽው አለም ሀራም ውስጥ ስትዘፈቂ የዘላለማዊ የደስታ ቤትሽን እንደምታበላሺ አትርሺ! ★ *ተገላልጠሽ ፎቶ በመነሳትሽና* ለአለም በማሳየትሽ ጨዋ ሴቶችና ወንዶች ሲያረክሱሽ አድናቂ ተብዬ ወንዶች ደግሞ ለሀራም ይከጅሉሻል፣ *ታድያ ይህ ያስደስትሻል*?! *ፋሽን በሂጃብ ነው*፤ *ፋሽን በመሰተር ነው*፤ *ወላሂ ቢላሂ* ..... *ብታምኚም ባታምኚም* *መገለጥ አያምርም፤ *ሙስሊም አይሞኝም*፤ *ሴት ተሰትራ እንጂ ሀላል አይኖራትም*፤ *ወላጅ አታዋርጂ ለማንም አይጠቅምም*፤ ልንገርሽ እህቴ ስሚኝ ቆም ብለሽ፤ በአዱኒያም በአኼራም ይጠቅመኛል ብለሽ፤ እህቴ ተመልከች የቂያማዉን ነገር፤ መቆሚያ ሲጠፋ ሰዉ በላብ ሲታጠር፤ ልንገርሽ እህቴ ትንሽ ልምከርሽ፤ ያ ጨለማ እሳት ኃላ እንዳይወርስሽ፤ መሄጃ ሲጠፋሽ ግራ ሲገባሽ፤ አዋቂ እየመሰልሽ አጥፊ ከተባልሽ፤ *ሂጃብን* አዉልቀሽ የኢስላምን ክብር አንቺ ካጎደፍሽ፤ ድንሽን አራክሰሽ ከሸይጧን ከሆንሽ፤ *ሂጃቡን አዉልቀሽ ራቁት ከሆንሽ* ፤ ሸሪአን ረስተሽ መንገድ ከለቀቅሽ፤ እኔስ ፈራሁልሽ ምነዉ ባላይሽ፤ *ልንገርሽ እህቴ የሴትምርጥማለት፤* ሁሌም በአሏህ ላይ ተወኩል ያላት፤ በአሏህ_ቀደር ወድያዉ ያመነች፤ ባእድ ወንድ የማማያት፤ ራሷን ፈታኝ ተፈታኝ ከመሆን የምትጠነቀቅ፤ ብዙ_ከመናገር ብዙ_ማድመጥን የምትመርጥ፤ ጅህልናን ለማስወገድ በዒልም መቅሰም ላይ የበረታች፤ *በሸሪዓዊ አለባበስ ራስዋን የሰተረች*፤ ጠዋትና ማታ አይነ_አፋር የሆነች፤ የሐያእ ካፓ በሙሉ የተለበሰች፤ ከማንኛውም ነገር ቁጥብ የሆነች፤ በዒባዳዋ ላይ ጠንካራ የሆነች፤ ራሷን ከእዩልኝ (ከሪያእ) ያፀዳች፤ በውበቷ ብቻ ሳይሆን በስነ_ምግባሯ ሁሌም የተዋበች፤ ኡመሀቱል ሙእሚንን አርኣያ ያደረገች፤ *ከማንኛውም የጠመመ አንጃ፤ ፤ፀድታዲኗንከነቢዩከዚያምወደ_ሰለፎችከዚያምወደኸለፎችእያለየመጣውንነባሩን_የአህሉ'ስ-ሱነህ እምነት የተከተለች*!፤ ያለ__እውቀት ከመናገር የተቆጠበች፤ የሰማችውን ያየችውን ሁሉ የማታወራ፤ ለጓደኞቿ ጥሩ ተምሳሌት የሆነች፤ የባሏን ሐቅ የምትጠብቅ፤ ከሶሻል ሚድያ ፊትና ራሷን የጠበቀች፤ እይታዋን የምትቆጣጠር ሰበር ያደረገች፤ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 .......................!!! .................................!!! ........................................!!! *እናም ውዷ__እህቴ! ውበትሽ ሐያእ ነው*፤ *ፍካትሽ ኢስላም ነው*፤ *ድምቀትሽ ኢማን ነው*፤ *የቁንጅናሽ ሚስጥር በሒጃብሽ ሥር ነው*!!! *አሏህ ልብ ይስጠን ዉድ እህቴ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ተጀመረ ምኑ አትሉኝም? የመጅኑን እና የለይላ ታሪክ። እንዳያመልጦት መነበብ ያለበት ምርጥ የፍቅር ታሪክ😍😍😍
Show all...
ክፍል 1
ክፍል 2
ክፍል 3
መጅኑነ ለይላ
ሌሎች ታሪኮችን ለማግኘት
#ስለ_ነብያችን_ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሲራ (ታሪክ)ስለ አወላለዳቸው እንደት እንደነበር እናያለን #በዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሀፊዘሁሙሏህ #በጥሩ ንያ ተከታተሉ👂🏻👂🏻👂🏻 በዙ ትማሩበታላችሁ ለሌሎች ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ*
Show all...
AUD-20220301-WA0024.amr1.37 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.