cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል ቻናል

ይህ የኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል የድምፅ ትምህርቶች ማከማቻ ማህደር ነው

Show more
Advertising posts
830
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-3930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
#ክፍል 25 #የሙሀዶራ_ኪታብ_የላይቭ ቂርአት በዙመር የላይቭ መድረካችን ዛሬ ሰኞ ምሽት 3:30 ጀምሮ በኡ/ዝ አብዱሏህ አ/ድ ይቀጥላል እንዳያልፈዎ ይሳተፉ ። ከአሏህ አጅርን የፈለግን ሆነን ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ እስከዛው ወደ  ግሩፑ በመቀላቀል ሌሎችን አድ በማድረግ እየተሳተፍን እንጠብቃቸው #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_eslamic_media
Show all...
✍👌 ሊላህ ብላችሁ አንቡቧት እስኪ ይችን ኸይር አሏህ ያገራለት እንዲሰራ እናስታውሳችሁ አድ በማድረግ ሰዎችን ወደ ዒልም ቤት እናምጣ ዲናቸውን እንዲማሩ ሰበብ እንሁን አስባችሁታል ግን ምን ያክል ትልቅ ኸይር ስራ እንደሆነ እና አድ ካደረጋችሗቸው ሌላውን ተውትና አንዱ ብቻ የኢስላም እውቀት በላይቭ መድረካችን ቢማርና ቢከታተል ነብዩኮ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ለኢማሙ ዐልይ እንዲህ ነው ያሏቸው ዐልይ ሆይ በአንተ ምክናያት አንድ ሰው በአንተ ምክናያት ወደ ኸይር ነገር ቢመራልህ ቀይ ግመል አርደህ ሶድቀህ ከምታበላ ላንተ የተሻለ ነው። ታዳ ምን እንጠብቃለን ማን አለ ኑሮት ሶድቆ ቢያበላ የማይፈልግ? ኬዚያ በላጩንስ አትፈልግም/ጊም ሰዎችን ወደ ኸይር አምጣ ጥርት ያለውን ድን ይማራሉ ወደ ዙመር ሰዎችን እናንተ አድ አድርጉ በአሏህ ፍቃድ ከዙመር ጋ ቋሚ ተከታታይ ሆነው ሊማሩ ይችላሉ ሰበቡ አንተ/አንቺ ነሽ ጉዞ ወደ 85 ሺ ይህን ቴክስት ያያችሁ ሁሉ አድ አድ አድ እናድርግ ስራችን ለአሏህ ነው አሏህ ይወደዳችሁ ሸር እናድርገው አህባበና አድ ለማድረግ እርሶዎም ከተነሳስ በሊንኩ ወደ ዙመር ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/zumer_eslamic_media #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_eslamic_media
Show all...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት ይሄን @attach_zumer 👉 የላይቭ ደርሶች 👉 ጥንታዊ ታሪኮችን 👉  ዶክመንተሪዎችን 👉  የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

Photo unavailable
#አስደሳች_ዜና #በጉጉት_ተጠባቂ_ልዩ_የኦንላይን_ደውራ_ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ አመት ለ1445ኛው አመተ ሂጅርይ በሰላም አደረሳችሁ እያልን እነሆ መጪውን የሂጅራ አዲስ አመት ምክናያት በማድረግ አል–ሒጅረቱ አን–ነበውያህ በሚል ልዩ ርእስ የፊታችን ሰኞ ምሽት 3:00 ሰአት ጀምሮ በታላቁና በተወዳጁ ሸይኽ በዶክተር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ልዩ የአዲስ አመት መቀበያ ምሽት ይኖረናል። የረሱልና የሲዲቅ የጉዞ ቅኝት ከመካ እስከ የሲሪብ የዋሻው እግረኛ አቡበክር ሲዲቅ …………… አሹራእና ክስተቶቹ ፕሮግራሙ በዙመር የቲክቶክና የቴሌግራም ላይቭ መድረክ ላይ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል። ከዚህ ፕሮግራም አለመታደም እንደ እድለ ቢስነት ይቆጠራል እንኳን መቅረት ሽርፍራፊ ደቂቃዎችን መዘግየት እጅጉን ያስቆጫል ሸር ፕሮፋይል በማድረግ በርካታ የላይቭ ተሳታፊ እንዲገኝ ሰበብ እንሁን እኛም ሊላህ ብለን ካደረግነው ትልቅ ኸይር ሆኖ ይመዘገብልናል። #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_eslamic_media https://www.tiktok.com/@zumer_medresa?_t=8cMpfD0fSJZ&_r=1
Show all...
Photo unavailable
#አስደሳች_ዜና #ደሴ ልዩ የክረምት ደውራ እነሆ ክረምቱን የዲን እውቀት እየቀሰሙ እንዲያሳልፉ ትልቅ እድል መመቻቸቱን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። #በዚህ_ኮርስ_የሚሰጡ_የቂርአት_ዘርፎች ተውሂድ ( ዐቂደቱል–ዐዋም) ቁርአን ( በነዞር ) ፊቂህ (በሻፍዒያ መዝሀብ) ተጅዊድ ( ቱህፈቱል አጥፋል) አረበኛና ሌሎችም ተያያዥ ኢስላማዊ እውቀቶች ይሰጡበታል በከተማችን በተመረጡ አምስት ቦታዎች ላይ ይሰጣል። #ልጅዎን_ያስመዝግቡ_በዲን_እውቀት_እንዲታነፅ_ያድርጉ!! የመመዝገቢያ ጊዜ ከሀምሌ 7/2015 — 10/2015 ቂርአት የሚጀመርበት ጊዜ ሰኞ ሀምሌ 10/2015 ጀምሮ #የመመዝገቢያ_አድራሻዎች 1, ቧንቧዉሀ አከባቢ ላላችሁ +251929458986  አብዱ ሰዒድ 0931633548 ሰዓዳ ዐልይ 2, መናፈሻ አከባቢ ላላችሁ 0965023489 ተስሊም +251 96 002 7220 ረመዷን 3, ሰኞ_ገበያ አከባቢ ላላችሁ +251 95 326 3600 ኻሊድ +251 96 442 9349 ሰዓዳህ 4, ፒያሳ አከባቢ ላላችሁ +251955163326 ሀያት +251703082095 ሙሀመድ  5, ገራዶ አካባቢ ላላችሁ ሰዒዳ +251944456200 ሙሀመድ ዐልይ 0976565364 ሸር ሸር ሸር በሊንኩ ገብተው መረጃዎችን ይከታተሉ https://t.me/dewura
Show all...
ما قيمة المرء إلا حسن جوهره عليك بالدر لا تغتر بالصدف كم من أناس حسان الشكل أعرفهم لكن جوهرهم زيف فيا أسفي                       
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.