cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: – √ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ እገዛና ድጋፍ ማድረግ። እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:– √ የተጅዊድ √ የቁርአን ሐለቃ √ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። 🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1 ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 036
Obunachilar
+3524 soatlar
+3697 kunlar
+66630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:17
Video unavailableShow in Telegram
በወራሪዋ እስራኤል የተገደለውን ታዳጊ ድመቷ ለመጨረሻ ጊዜ ስትሰናበተው የሚያሳይ ምስል #ሱብሓነሏህ
Hammasini ko'rsatish...
2.34 MB
👍 28
ያ ረብ! ማለት ብቻዉን በቂ ነው። ያ ረብ ! ሰፊ እና ጥልቅ ትርጉም አለው። ቀኑን ሙሉ በስራ የደከመውን ጎናቹ እስቲ ያ ረብ ብሏቹ አሳርፉ! መልካም አዳር
Hammasini ko'rsatish...
👍 44
Photo unavailableShow in Telegram
بسم الله الرحمن الرحيم مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم والتربية الإسلامية 📖ሱስተኛ #ዙር አመታዊ የቁርዓን ውድድር 📌ለመርከዛችን የቀድሞ ተማሪዎች በሙሉ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 መርከዛችን ከሁለት ወር በኋላ በሚያደርገው የምረቃ ፕሮግራም ላይ በአይነቱ ለየት ያለ እና ሁሉንም ተማሪዎች የሚያሳትፍ ዓመታዊ ልዩ ሽልማት የሚያስገኝ የሶስተኛ ዙር የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር ለማዘጋጀት በደመቀ ፕሮግራም ላይ ይገኛል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ እስከ ቀን 15/11/16 በመርከዙ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት እንድትመዘገቡ ይጋብዛል። 🚫ማሳሰቢያ: – ይህ ማስታወቂያ በመርከዙ ሲማሩ  ለነበሩ እና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን ብቻ የሚመለከት ነው። ♻️https://t.me/merkaz_ibnuAbas
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
00:09
Video unavailableShow in Telegram
አጂብ
Hammasini ko'rsatish...
9.76 KB
👍 9
የወንድማችን ጦለሀ አህመድ & የእህታችን ነጃት አብዱረህማን የኒካህ  ፕሮግራም በማስመልከት የተዘጋጀው የሙሀደራ ፕሮግራም 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 👇👇👇👇 https://t.me/tolehaahmed?livestream https://t.me/tolehaahmed?livestream
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
باب ماجاء في منكري القدر.mp318.86 MB
👍 2
ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት ✍በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ     👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 8👎 2
እውነት
ሀሰት
00:09
Video unavailableShow in Telegram
#ሱብሓነሏህ ባለ ውብ ገፅታ አዕዋፋት
Hammasini ko'rsatish...
1.69 MB
👍 26
ረውደቱል አንዋር 46.mp312.95 MB
👍 5
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.