cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለኢትዮጵያችን እንወቅ ኢትዮጵያዊነታችን ኩራታችን

የሰዐሊዎች የገጣሚዎች የደራሲዎች ቤት ነው ይቀላቀሉን👉👉👉 t.me/wgebre በተጨማሪም ስለአፍሪካ ሼር join ማረግ የናንተ ስራ ነው አብሮነታችሁ አይለየኝ ልዩ ልዩ የጥበብ ስራዎችን ማግኛ ቻናል ነው t.me/wgebre መቀላቀል ትችላላችሁ

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ አይነ-ስውራንን ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ ተቀላቀለ! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ የሚገኙ አይነ-ስውራን ዜጎችን  ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ መቀላቀሉን አስታውቋል፡፡ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አይነ ስውራን  ዜጎችን  ለመደገፍ ከኦርካም ቴክኖሎጂጋር በትብብር ለመስራት በመስማማቴ ክብር ይሰማኛል ብሏል፡፡ የኦርካም ቴክኖሎጂ በሺህዎች የሚቆጠሩ አይነ ስውራንን ሕይወት እያሻሻለ መሆኑን ያነሳው ሜሲ ቴክኖሎጂው አይነ ስውራን ህልሞቻቸውን እንዲያሳኩ ይረዳቸዋል ብሏል፡፡የቀዳማዊ እመቤት ጽህፈት ቤት በቅርቡ የዘመኑ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነ ኦርካም ማይ አይ የተሰኘ አይነ ስውራንን የሚያግዝ መነጽር ለ2 ሺህ አይነ ስውራን ማስረከቡ ይታወሳል፡፡ ይህ ዘመናዊ መርጃ መሳሪያ አማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ ያነባል፤ የገንዘብ ኖቶችን ይነግራል፤ ቀለም ይለያል ከፊት ለፊት ምን እንዳለ እና ማን እንደመጣ መዝግቦ በመያዝ መረጃ ይሰጣል፡፡ኦርካም አይነ ስውራን በሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ ታግዘው የተሻለ ህሕወት እንዲመሩ ለማድረግ የራሱን አስተዋጽኦ የሚያበረክት ተቋም ነው፡፡ ✍FBC @Addis_News @Addis_News
Show all...
Repost from N/a
ለትውስታ ያክል! ይገርማችዋል ይህን ንጉስ ገና እፃን እያለው ታሪኩን በቅጡ ሳላውቅ የሱን ምስል በማየት ብቻ ይህን ታላቅ ንጉስ የወደድኩት ። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ዛሬ ይህ ታላቅ ንጉስ የተወለደበት ቀን ነው ። 💚💛❤ ስዕል በ surafel
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አድራሻችን ቁጥር አንድ ፒያሳ ከኬራውድ ህንፃ ገባ ብለው ያገኙናል ቁጥር ሁለት አዲሱ መናኽርያ ትንሽ ወረድ ብለው አንደኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል በስልክ ቁጥሮቻችን 0916868783 ወይም በ 0931559466 ለአዲሱ መናኽርያ በ 0938306001 ያገኙናል
Show all...
❗️የ12ኛ ክፍል ውጤት ለአዲስ ነገር መረጃ በየደቂቃው ከተማሪዎች ውጤቱን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ያደርግ ዘንድ ጥያቄዎችና ተማፅኖ እየደረሰን ይገኛል እንደሚታወቀው ፈተናው በሁለት ዙር ተሰጥቶ ተጠናቋል እናም ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ውጤት መቼ ይፋ ይሆናል ? ትምህርት ሚኒስቴር ቃሉን የሚጠብቅ ከሆነ ውጤቱን ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ከተፈተኑ በኋላ ሁለት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይፋ አድርጋለው ብሎ ነበር ይህም ማለት ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች በ21/04/2015 ጨርሰዋል ስለዚህ ወደ 13 ቀናት ተቆጥረዋል ውጤቱ ከዛሬ ጀምሮ ፤ ነገ በመጨረሻም ከቆየ አርብ በ5 ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ይህ የሚሆነው ት/ት ሚኒስቴር  በቃሉ ይፋ ካደረገ ነው ት/ት ሚኒስቴርም የተማሪዎቹን ጭንቀትና ጊዜ በማሰብ ውጤቱን ይፋ እንዲደረግ ስንል እንጠይቃለን #አዲስ_ነገር_መረጃ የእናንተው ድምፅ @Addis_News @Addis_News
Show all...
Wow betam tru new berta kezih yebelet endemtsera ergitegna negn
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ እንደሚለቀቅ ተገለጸ ሁለተኛው ዙር የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ተቋሙ እንዳለው ካሳለፍነው ሰኞ ዕለት ማለትም ከታህሳስ 17 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሁለተኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና ተሰጥቷል። የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወሳል። ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ላቋረጡ ተማሪዎችም ሁለተኛ እድል እንደማይሰጥ አስታውቆ የተማሪዎቹ ድርጊት ለሌሎች ተማሪዎች መቀጣጫ ይሆናልም ብሏል። አሁን ደግሞ ከዚህ በፊት በነበሩ ሁለት ዙር ፈተናውን በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ያልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናቸውን ጨርሰዋል ተብሏል። ለጸጥታ ስራ በሚል በግዳጅ ላይ የነበሩ፣ በህመም፣ በወሊድ ምክንያት እና በተለያዩ ሌሎች አደጋዎች ምክንያት ፈተናው አልፏቸው የነበሩ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ፈተናቸውን አጠናቀዋል።   
Show all...
​ከ #Hi እስከ #Hiሎጋ😁 ትዝ ይልሻል ያኔ ,,,,,,, ሀይ ብየ ጀምሬ ቴክስት ልኬልሽ አይተሽ እንዳላየ ፀጥ ነበር መልስሽ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ ባንቺ እልክ ተውጨ ሌላዋን ሀይ አልኩኝ እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል ሀይ ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ ምንም ሳናስበው ለሊቱ ነጎደ አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ እንዴት ደስ እንደሚል ደሞ ስርአቷ ከዛ ቀን ጀምሮ ኦላይን ሳገኛት ደስ ብሎኝ ነበረ እኔው hi የምላት ደሞ ሳትኖር ስቀር አቤት ስናፍቃት እየዋል እያደር ብዙ ስንግባባ መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያየን ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና መንገዱ ሲቀና እቅዷና እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ ከዛማ ምናለ ......😂 በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን ለፊታችን ህዳር ሰርጉን ቆረጡልን ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው ያኔ ለወግ ያክል በ Hi የጀመርነው ዛሬ ወግ ሊያሳየን Hiሎጋ ሊባል ነው እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ እንድትቀኝ አይደለም ወይ ደሞ እንዲቆጭሽ ግን ግን ከሰማሽኝ እንሆ ልንገርሽ እንደው ከዚህ ወዲያ Hi ብሎ ለሚልሽ አንችም Hi በያቸው ካንጀቴ ልምከርሽ እንደኔ አይነት # ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ😄            @qeldec
Show all...