Dan Tech
Open in Telegram
Buy ads:https://telega.io/c/wasarecordstech Hello and welcome to our channel in this channel you will get bet online working apps and websites best android apps best airdrops and overall tech content -Free Internet -Airdrops Alert -Make money online
Show more3 415
Subscribers
-524 hours
-187 days
-10730 days
Posts Archive
3 414
እድሜ ለባንክዎ
የሰው ፊት ማየት ቀርቷል!
🌼🌼🌼
ለአስቸኳይ ጉዳይ ገንዝብ አስፈልጎዎት እጅ ቢያጥርዎ
ፈጣን ዲጂታል ብድር በሞባይልዎ መውሰድ ይችላሉ!
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ አሊያም
ወደ *889# በመደወል CBE Fast Loan የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ተጠቅመው እስከ 50 ሺ ብር ያለማሲያዣ በፍጥነት መበደር ይችላሉ።
መውሰድ የሚችሉት የብድር መጠን እንደ ሂሳብዎ እንቅስቃሴ የሚወሰን ሲሆን፣
ብድርዎን በከፈሉ ቁጥር መበደር የሚችሉት መጠን እያደገ የሚሄድ ይሆናል!
ልብ ይበሉ - አገልግሎቱን ለማግኘት ሂሳብዎ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር የተሳሰረ መሆን አለበት!
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #loan #fastloan
3 414
✅አባት ስጦታ ገዝቶ በህዝብ መመላለሻ ወደ ልጁ እያመራ ፣ ከውብ ፈገግታ ጋር።
ነፍሱ ስለ ልጁ ደስታ ስትል ሀሴት ማድረጓን ፊቱ ይናገራል
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
3 414
Repost from 𝐄𝐓 |ነፃ|CRYPTO+
Givawe time▶️ የተጠባቂ ለንደን ደርቢ ጨዋታ 12:30 ይጀምራል Arsenal vs Chelsea
💱Correct Score የገመተ 200 card ይሸለማል #no edit #ጨዋታው ከጀመረ በኋላ መገመት አይቻልም
3 414
✔️ አልጄሪያ ለሀገሯ ስራ አጥ ወጣቶች በየወሩ 96$ በኛ 15ሺ ብር መክፈል ልጀምር መሆኑን ገልፃለች
🔴 በተጨማሪም ከ 250$ በኛ ከ 45ሺ ብር በታች በወር የሚከፈላቸው ወጣቶች ምንም ግብር እንዳይከፍሉ አፅድቃለች
🔥 የአልጄሪያ መንግስትም ይሄን የወሰነው ወጣቱን ለማበረታታት እንደሆነ ገልጿል
3 414
cryptoson bot
reward 0.1$ per day
minimum withdrawal 1$
link
https://t.me/cryptson_bot?startapp=239080
✅ star bot
✅ mejemerya lay yalewn buy belut
✅ start collecting your reward daily
✅ done
3 414
Instagram አዲሱን "Gold Badge" እና የይዘት ጥበቃ አሰራር አስተዋወቀ! 🛡
ኢንስታግራም ኦሪጅናል Content የሚሰሩ ሰዎችን ለማበረታታት የሌሎችን ቪዲዮ ኮፒ አድርገው በሚለቁ አካውንቶች ላይ የዕይታ (Reach) ገደብ የሚጥል እና ለትክክለኛ creatoች እውቅና የሚሰጥ አዲስ ህግ መተግበር ጀመረ።
😱 ለcontent creators መብት መከበር ትልቅ እርምጃ ነው!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
3 414
የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et
ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250
ለሶሻል 200
መልካም ዕድል ለቻናላችን ቤተሰቦች
3 414
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
3 414
ይህንን ያውቃሉ ?
☞ ድብ የእድሜው ጣሪያ 80 አመት ነው።
☞ አይጦች ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ።
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት።
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት።
☞ ፍየሎች ሴቷን ለማማለል ይዋጋሉ።
☞ ድመት በህይወቷ እስከ 100 ግልገሎች ትወልዳለች።
☞ እንደ ሰው ህልም የሚያየው እንስሳ ፈረስ ብቻ ነው።
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ብቻ ነው።
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም።
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ የፍቅር አጋር ይኖረዋል፤ ሚስቱ ከሞተ ሌላ አይፈልግም።
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም።
☞ ሴት ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ ባለው ከረጢት ነው።
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች።
☞ የመጀመሪያው የማዳ እንስሳ ውሻ ነው።
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ይገድላል፤ የእባብ መርዝ ግን እባብን አይገድልም።
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ግማሽ ሚልየን ጉንዳኖች ሊኖሩ ይችላሉ።
☞ በመብረቅ ተመቶ የወደቀ እንስሳ ለመመገብ አይችልም።
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች አሏት።
☞ የመሬት ትል 5 ልቦች አሏት።
አንብበው ከወደዱት 👍👍
3 414
Instagram የፎቶ እና ቪዲዮ Carousel ፖስቶች ገደብን ወደ 20 አሳደገ! 📸
ቀደም ሲል በአንድ ፖስት ላይ እስከ 10 ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን ብቻ መጫን ይፈቀድ የነበረ ሲሆን፣ ኢንስታግራም አሁን ይህን ቁጥር ወደ 20 በማሳደግ ለይዘት ፈጣሪዎች ሰፊ እድል ከፍቷል።
❤️ ብዙ ፎቶዎችን በአንድ ላይ postለማረግ አሪፍ ማሻሻያ ነው!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
3 414
🎊Fam ምን እየተፈጠረ ነው 1000ATF =3$
5 ሰው ጋብዛቹ ማውጣት ትችላላቹ
⚠️ማሳሰቢያ እንደገባቹ የግድ wallet connect ማድረግ አለባቹ invited ያረጋቹትም ሰው እንዲቆጠር የግድ wallet connect ማድረግ አለበትለመጀመር https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=406218088
3 414
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1501ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA
3 414
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል። በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል። ከዘንድሮ ጠቅላላ ተፈታኞች መካከል 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ 257 ሺህ 45 ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር በ9 ሰዓት መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል፡፡
3 414
Apple ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።
ይሄ ከባድ ነዉ በጣም ለPrivacy👀
2027 🟧
SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA
3 414
+1
💯ማየት ማመን ነው ዛሬም 6.4$ አወጣን በአጠቃላይ ከ 15$ በላይ አወጣን 💯
ፍጠኑ ☄️☄️ምንም አይነት እውቀት አይጠይቅም ከፍታችሁ መውጣት ብቻ ከዛ እራሱ (mine) ያረግላችሀአሎ ከዛ 0.3💵 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ✔️ ቀን በቀን ከ 0.5$-5$ ይሰራበታል ፍጠኑ ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
ለመጀመር 🫴
🔗https://t.me/volta_mining_bot?start=ref_406218088
link ኩን ነክታችሁ ሁላችሁም start ብላችሁ ብቻ ማስጀመር ነው✔️Let's Goooo🔥🔥
SHARE 🚀
@ET_NETSAA
@ET_NETSAA
