fa
Feedback
Dan Tech

Dan Tech

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads:https://telega.io/c/wasarecordstech Hello and welcome to our channel in this channel you will get bet online working apps and websites best android apps best airdrops and overall tech content -Free Internet -Airdrops Alert -Make money online

نمایش بیشتر
3 583
مشترکین
-524 ساعت
-327 روز
-14530 روز
آرشیو پست ها
በቅርቡ "Loki" በተባለ አፕሊኬሽን ስም እየተከናወኑ ያሉ የባንክ ማጭበርበሮች እየተበራከቱ ነው። ይህ አፕሊኬሽን የባንክ የክፍያ መልእክቶችን SMS በማጭበርበር ነጋዴዎችን እና ደንበኞችን ለከፍተኛ
በቅርቡ "Loki" በተባለ አፕሊኬሽን ስም እየተከናወኑ ያሉ የባንክ ማጭበርበሮች እየተበራከቱ ነው። ይህ አፕሊኬሽን የባንክ የክፍያ መልእክቶችን SMS በማጭበርበር ነጋዴዎችን እና ደንበኞችን ለከፍተኛ ኪሳራ እየዳረገ ይገኛል። አንድ ቅርብ ጓደኛዬ ልብስ ነጋዴ በዚህ ዘዴ ተታሎ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል።
ይህንን መልእክት ያካፈልኳችሁ አፑን እንድትጠቀሙበት ሳይሆን እንደዚህ አይነት አደገኛ የማጭበርበር ዘዴዎች እንዳሉ አውቃችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ነው።
እንዴት እንጠንቀቅ በ SMS አትመኑ ከባንክ ተላከ የተባለ ማንኛውም መልእክት SMS ላይ ብቻ አትመኑ። ገንዘብ እንደገባ ወይም እንደተላከ የሚያረጋግጠው የባንክዎን ኦፊሴላዊ አፕ App ወይም የባንክ መግለጫ Statementበመፈተሽ ብቻ ነው ያልታወቁ አፖችን አትጫ ከክፍያ ጋር በተያያዘ ያልታወቁ አፖችን በስልካችሁ ላይ አትጫኑ OTP እና ሚስጥርን ጠብቁ የባንክ መረጃችሁን ወይም የOTP ኮድ ለማንም አትስጡ። የሳይበር ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተራቀቁ ስለሆነ ሁሌም ነቅተን እንጠብቅ ! ይህንን መልእክት ለሌሎችም በማጋራት ከማጭበርበር እንዲታቀቡ ያድርጉ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🕯 TODAY'S MARKET📈
🕯 TODAY'S MARKET📈

የ AI ፈጠራ ቪዲዮዎችን ምንጭ ለይቶ የሚያውቅ አዲስ ቴክኖሎጂ ተሰራ 🔍 በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ከዩቲዩብ እና Google DeepMind ተመራማሪዎች ጋር በመተባበር የተሰራ አዲስ የፎረንሲክ መሣሪያ
የ AI ፈጠራ ቪዲዮዎችን ምንጭ ለይቶ የሚያውቅ አዲስ ቴክኖሎጂ ተሰራ 🔍 በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ከዩቲዩብ እና Google DeepMind ተመራማሪዎች ጋር በመተባበር የተሰራ አዲስ የፎረንሲክ መሣሪያ፣ የትኛውም የ AI ቪዲዮ (Deepfake) በየትኛው የተወሰነ የ AI ሞዴል እንደተሰራ በቪዲዮው ላይ በሚቀረው ዲጂታል አሻራ (Fingerprint) አማካኝነት መለየት የሚያስችል አቅም ፈጥሯል።

የMeta አዲስ Application Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ​📌
የMeta አዲስ Application Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ​📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦ ⚫​በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል። ⚫​Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል። ⚫​Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል። ⚫​Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል። ​አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል። @bighabesha-softwares

🚀 Claude Opus 5 በይፋ ተዋወቀ! 🧠 Claude Opus 5 አዲሱ የAI ሞዴል ሆኖ ቀርቧል። በብዙ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Benchmarks) ላይ Fable 5 ን እንደሚበልጥ ተገልጿል። �
🚀 Claude Opus 5 በይፋ ተዋወቀ! 🧠 Claude Opus 5 አዲሱ የAI ሞዴል ሆኖ ቀርቧል። በብዙ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Benchmarks) ላይ Fable 5 ን እንደሚበልጥ ተገልጿል። 📊 ከተገኙ መረጃዎች መሠረት፦ ✅ ከFable 5 ጋር ተቀራራቢ ወይም የተሻለ አፈጻጸም ያሳያል። 💰 በግማሽ ዋጋ መቅረቡ ትልቅ ጥቅም እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። ⚡ የተሻለ የማሰብ ችሎታ (Reasoning) እና ቅድመ-ተነሳሽ (Proactive) አፈጻጸም እንዳለው ተገልጿል። ℹ️ እስካሁን ድረስ ስለ ሙሉ ባህሪያቱ፣ የመለቀቂያ ቀን እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች አልተገለጹም። 💬 እርስዎ ምን ይመስልዎታል? Claude Opus 5 ከGPT፣ Gemini እና ሌሎች AI ሞዴሎች ጋር ጠንካራ ፉክክር ያደርጋል? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

የብሄራዊ ባንክ አዲሱ መግለጫ @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል ገንዘቦች እና በቨርቹዋል ሀብቶች ዝውውር ላይ ጥብቅ እገዳ ጣለ ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ ከተፈቀደው ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ማድረግ በጥብ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል ገንዘቦች እና በቨርቹዋል ሀብቶች ዝውውር ላይ ጥብቅ እገዳ ጣለ ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ ከተፈቀደው ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ። ​እገዳው ቢትኮይንን ጨምሮ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎችን ብቻ ሳይሆን፣ ለማንኛውም ክፍያና ኢንቨስትመንት የሚያገለግሉ በዲጂታል መልኩ የሚተላለፉ መግለጫዎችንም ያካትታል። ​በተለይም የሚከተሉት ተግባራት ሙሉ በሙሉ የተከለከሉ ናቸው ብሏል ባንኩ; 👉በቨርቹዋል ሀብት እና በመደበኛ ገንዘብ መካከል የሚደረግ መመንዘር 👉​በቨርቹዋል ሀብቶች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ዝውውር 👉​የቨርቹዋል ሀብቶችን ማስቀመጥ፣ ማስተዳደር እና የፋይናንስ አገልግሎት መስጠት ​ህብረተሰቡ ከህጋዊ ተጠያቂነት፣ ከማጭበርበር፣ ከሳይበር ጥቃት እና ከከባድ የገንዘብ ኪሳራ ለመጠበቅ ከነዚህ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠብ ባንኩ አሳስቧል። መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       --ETHIO-MEREJA-       T.me/ethio_mereja

ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይ
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። @bighabesha_softwares

🚨 Anthropic AI የ1.5 ቢሊዮን ዶላር የኮፒራይት ክስ ለመክፈል ስምምነት ደረሰ። ​የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት Claude AI ሞዴል አበልጻጊ የሆነው Anthropic ከደራሲዎችና ከአሳታሚዎች ጋር ያደረገውን የ1.5 ቢሊዮን ዶላር የካሳ ስምምነት ማረጋገጫ ሰጥቷል። ​ደራሲዎች ኩባንያው Claude የተሰኘውን AI ለማሰልጠን ሕገ-ወጥ (Pirated) የሆኑ ዲጂታል መጽሐፍት ማከማቻዎችን ዌብሳይቶችን በመጠቀም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መጽሐፍትን ያለፈቃድ ወስዷል ሲሉ ከሰውት ነበር። Antropicም ክሱን በማመን ይህንን ያክል የካሳ መጠን ለመክፈልና ክሱን ለማቋረጥ ተገዷል። ​በስምምነቱ መሠረት በክሱ ውስጥ ለተካተቱ ወደ 500,000 የሚጠጉ መጽሐፍት ለአንድ መጽሐፍ እስከ 3,000 ዶላር ገደማ ካሳ ይከፈላል። ​አንትሮፒክ ክፍያ ከመፈጸሙ ባሻገር በሲስተሙ ውስጥ የሚገኙትን ሕገ-ወጥ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ እንዲያጠፋ ተወስኖበታል። ​ይህ ስምምነት በአሜሪካ ታሪክ በኮፒራይት ሕግ ዙሪያ የተከፈለ ትልቁ የካሳ መጠን ሆኖ ተመዝግቧል። ​ፍርድ ቤቱ የAI ሞዴሎችን በመጽሐፍት ማሰልጠን ፍትሐዊ (Fair Use) እንደሆነ ቢገልጽም ሕገ-ወጥ ድረ-ገጾች ላይ የሚገኙ መጽሐፍትን አውርዶ ማከማቸት ግን ሕግ መጣስ መሆኑን አረጋግጧል። ​ይህ ውሳኔ ተመሳሳይ የኮፒራይት ክስ ላለባቸው እንደ OpenAI፣ Google እና Meta የመሳሰሉ ድርጅቶች ላይም ትልቅ ተፅዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃው የReuters ነው።

Repost from Big Habesha Tech

Repost from Big Habesha Tech

Vini🤣🤣
Vini🤣🤣

🟢One Ui 9 ነገ በይፋ ይለቀቃል እና Update የሚያገኙት ስልኮች ከላይ ያሉት ናቸው በተጨማሪም የሚመጡትን አዳዲስ Features አሳያችኋለሁ 👍 Samsung New Update One UI 9
🟢One Ui 9 ነገ በይፋ ይለቀቃል እና Update የሚያገኙት ስልኮች ከላይ ያሉት ናቸው በተጨማሪም የሚመጡትን አዳዲስ Features አሳያችኋለሁ 👍
Samsung New Update One UI 9 officially release on July 22, 2026

ፎቶዎችዎን ሲኒማቲክና ተፈጥሯዊ ያድርጉ! 🎬 ​ፎቶዎችዎ ሲኒማቲክ ሆነውም ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊ እንዲመስሉ ከፈለጉ — በተለይ ለ Instagram Stories ፍጹም የሚሆኑ ከሆነ — በቀላሉ @Chatg
+1
ፎቶዎችዎን ሲኒማቲክና ተፈጥሯዊ ያድርጉ! 🎬 ​ፎቶዎችዎ ሲኒማቲክ ሆነውም ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊ እንዲመስሉ ከፈለጉ — በተለይ ለ Instagram Stories ፍጹም የሚሆኑ ከሆነ — በቀላሉ @Chatgpt_officialbot ቦትን ተጠቀሙና ይህን prompt ላኩለት። Create a cinematic yet completely natural edit. Keep the subject in full-body view with sharp focus on the face and body. Use soft, natural lighting with a slightly warm tone similar to professional outdoor portraits. Maintain realistic skin texture and do not alter the face, identity, or body shape. Add mild contrast, shallow depth of field, and a natural, slightly blurred background with subtle bokeh. Apply a film-like color grade while keeping the image realistic. Enhance clarity to make it look like it was shot on a high-end camera, perfect for Instagram stories. SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech

🎰 BC.GAME — Up to 360% Welcome Package 🎰 The biggest crypto casino on the planet isn't slowing down: 💰 360% bonus across y
🎰 BC.GAME — Up to 360% Welcome Package 🎰 The biggest crypto casino on the planet isn't slowing down: 💰 360% bonus across your first 4 deposits 🎮 10,000+ games — slots, live tables, originals ⚽ Full sportsbook — football, NBA, UFC, esports ⚡ Instant crypto deposits & withdrawals (BTC, ETH, USDT + 150 more) 🎲 Provably fair — verify every bet yourself No fluff. Deposit, claim, play. 👉 Join now: https://t.me/maczo_official_global

🇪🇺 የአውሮፓ ህብረት ጉግል (Google) አንድሮይድን ለሌሎች AI ረዳቶች ክፍት እንዲያደርግ አዘዘ የህብረቱ አስገዳጅ ውሳኔ፦ የአውሮፓ ኮሚሽን በዲጂታል ማርኬት ህግ (DMA) መሰረት፣ ጉግል የ
🇪🇺 የአውሮፓ ህብረት ጉግል (Google) አንድሮይድን ለሌሎች AI ረዳቶች ክፍት እንዲያደርግ አዘዘ የህብረቱ አስገዳጅ ውሳኔ፦ የአውሮፓ ኮሚሽን በዲጂታል ማርኬት ህግ (DMA) መሰረት፣ ጉግል የ Android ሲስተሙን ለተወዳዳሪ የ AI ረዳቶች ክፍት እንዲያደርግ ወሳኝ ትዕዛዝ አስተላልፏል. የፍለጋ ዳታን ማጋራት፦ ከዚህ በተጨማሪም ጉግል ለብዙ ዓመታት ያከማቸውን የፍለጋ መረጃዎች (Search Data) ለሌሎች AI አዘጋጅ ኩባንያዎች እንዲያጋራ ተገዷል. የድምፅ ትዕዛዝ እኩልነት፦ በዚህ ውሳኔ መሰረት፣ ሌሎች የ AI ረዳቶች (እንደ ቻትጂፒቲ እና ክሎድ ያሉ) በ Android ስልኮች ላይ ልክ እንደ ጉግል ጄሚኒ (Gemini) በድምፅ የመነሳት ሙሉ መብት ያገኛሉ. በመተግበሪያዎች መካከል መስራት፦ የተፎካካሪ ኩባንያዎች AI ረዳቶች በስልኩ ውስጥ ባሉ 11 የተለያዩ የመተግበሪያ ክፍሎች ውስጥ ገብተው በነጻነት የመስራት እድል ይኖራቸዋል. የጉግል ትልቁ ምሽግ መፍረስ፦ ይህ ውሳኔ ጉግል በገበያው ላይ ያለውን የበላይነት የሚፈታተን ነው፤ ምክንያቱም እስካሁን በቢሊዮን በሚቆጠሩ ስልኮች ላይ በነባሪነት (Default) ተጭኖ መምጣቱ ትልቅ ብልጫ ሰጥቶት ነበር. የመረጃው ጠቃሚነት፦ ለሌሎች የ AI ኩባንያዎች የጉግልን የ20 ዓመት የፍለጋ ባህሪ መረጃ ማግኘት፣ የራሳቸውን AI ይበልጥ ብልህ አድርገው ለማሰልጠን እጅግ ወሳኝ እድል ነው. የአፕል እና የሌሎች እይታ፦ ውሳኔው ጉግልን ብቻ የሚመለከት ቢሆንም፣ በ AI ዘርፍ ላይ ያሉ ሌሎች ግዙፍ ኩባንያዎችም ተመሳሳይ ማዕቀብ ሊመጣባቸው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

የኤ.አይ ኤጀንቶች በዲጂታል ትምህርት ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዲጂታል ትምህርት ውስጥ ያለው ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው። መምህር እና ተማሪን በመወከል የሚሰሩ ሁለት የኤ.አይ
የኤ.አይ ኤጀንቶች በዲጂታል ትምህርት ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዲጂታል ትምህርት ውስጥ ያለው ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው። መምህር እና ተማሪን በመወከል የሚሰሩ ሁለት የኤ.አይ ኤጀንቶች የትምህርት ሂደቱን በተፈጥሯዊ ሁኔታ በማስመሰል አዲስ አቅጣጫ ፈጥረዋል። የ"መምህር ኤጀንቱ" የተማሪውን የመረዳት ደረጃ በጥያቄዎች ሲገመግም፣ "ተማሪው ኤጀንት" ደግሞ እንደ እውነተኛ ሰው ግራ መጋባትን ወይም መዘናጋትን በመተግበር ሂደቱን የበለጠ ተጨባጭ ያደርገዋል። ይህ አቀራረብ ያለ ፋይል ድጋፍ በውይይት ብቻ እውቀትን ለመገምገም ያስችላል። ሁለቱ ኤጀንቶች የማስታወሻ ስርዓትን በመጠቀም የእያንዳንዱን ተማሪ የዕድገት ሂደት በመከታተል ድክመቶችን በመለየት ትምህርቱን ለተማሪዎቹ ምቹ ያደርጉታል። በአጠቃላይ ይህ ቴክኖሎጂ የትምህርት መድረኮችን ይበልጥ ተፈጥሯዊ፣ ውጤታማ እና ተወዳዳሪ ለማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታል።

ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ
ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው። በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሳካለት ቀርቷል። #ዳጉ_ጆርናል

ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች *** የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኘ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 አሸንፋለች። 120 ደቂቃ በወሰደው ፍጻሜ ተቀይሮ የገባው ፌራ
ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች *** የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኘ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 አሸንፋለች። 120 ደቂቃ በወሰደው ፍጻሜ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የስፔንን ግብ አስቆጥሯል። በአርጀንቲና በኩል መደበኛ 90 ደቂቃው መጠናቀቂያ ላይ የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ፓው ኩባርሲ ላይ በሰራው ጥፋ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የ2010 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ስፔን በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫን ያነሳችበት ሆኗል። አርጀንቲና የዓለም ዋንጫን ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ ለመውሰድ ለፍጻሜ ብትደርስም ሳይሳካላት ቀርቷል።

WHO WINS THE WORLD CUP?
Anonymous voting