en
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Closed channel

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Show more
3 926
Subscribers
-624 hours
-107 days
-5330 days
Posts Archive
☝️☝️ቀላል የሶፍትዌር አጫጫን ለ ሱፐርስታር ሪሲቨር ተጠቃሚዎች በቅድሚያ ይህን ሶፍትዌር ዳውንሎድ እናረጋለን ወይም ማንኛውም የሱፐርስታር ሪሲቨር ሶፍትዌር ካለን ስሙን ወደ auto_burn.fac እንቀይራለን (Rename) ከዛን ወደ ፍላሽ ገልብጠነው ሪሲቨሩ እንደበራ ቀጥታ ፍላሹን እንሰካለን በመቀጠል ወዲው አውቶማቲክ ሶፍትዌሩን ጭኖ የሪሲቨሩ ዲስፕሌይ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል ከዛን ፍላሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው ✌️

auto_burn.fac4.00 MB

👆👆👆ይሔ የ ✅ LIFESTAR 9200HD Gold ✅ LIFESTAR 9300HD Gold ✅ LIFESTAR 1000HD Gold ✅ LIFESTAR 2000HD Gold ✅ LIFESTAR 3000HD Gold ✅ LIFESTAR 4000HD Gold የኮንፒውር ሎደር ነው ረሲቨራችን ቀይ በርቶ ሲቀር በዚህ ማስነሻ ይሆነናል✌️

StarSat 4k ሪሲቨር ጨርሰናል✌️

😱ዛሬ ሰኞ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ መራዊ የተላኩ ሁለት 180 Cm ሰሀኖች ነገ በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏 I
😱ዛሬ ሰኞ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ መራዊ የተላኩ ሁለት 180 Cm ሰሀኖች ነገ በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏 In Box @must08 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆 ይሔ የRealstar RS-1010 አዲስ ቻናል List ድርድር ነው። Nilesat Yehsat Nss58 @shegar08