ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 767
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
3 767
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR
♥9200 HD Gold
♥9300 HD Gold
♥1000 HD Gold
♥2000 HD Gold
♥3000 HD Gold
♥4000 HD Gold
Super Gshare Plus IKS ቶሎ Connect የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው
በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አዳዲስ ቻናሎች አሉት ከናንተ የሚጠበቀው ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ delete አድርጋችሁ Port ማስተካከል ነው።
21_9_2020
3 767
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር ሁሉንም OSN, Amos HD እና SD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Super G-Share ሰርቨር እና የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል በተጨማሪም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, Amos 4°W, Nss 57°E (EBS HD) አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው።
🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል)
🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር
🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ
🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ።
🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል።
👁ማሳሰቢያ👁
1. OSN እና Amos ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ የፈለጋችሁትን Super G-Share Plus ሰርቨር Connect ማድረግ ነው።
2. ሶፍትዌሩን ስትጭኑ Section የሚለውን All አድርጋችሁ ጫኑት
30_9_2020
3 767
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR 9090Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add DLNA (ከስልካችሁ ወደ ቲቪያችሁ Video, Photo, Audio ማስተላለፍ እና ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add G-M Screen (ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በስልካችን ለማየት ይጠቅመናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል ያስጠቅመናል፣ በስልካችን ዘመናዊ smart ፋይንደር መጠቀም ያስችለናል)
🔥 Add 15 month Forever SE Free IKS Server አለው ( በነፃ ሙሉ OSN እና ሙሉ Amos መክፈት ይችላል)
🔥 Add 1 Month Apollo5 Free IPTV Server አለው (በነፃ አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች BeinSport ጨምሮ በ unlimited internet መክፈት ትችላላችሁ)
🔥 add auto update channel list function (አዲስ የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ሰርች ሳታደርጉ በራሱ automatically update ማድረግ ይችላል።
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ እየጫናችሁት ያለውን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ቀይራችሁ ፍላሹን ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና front panel ላይ ያለውን power button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ሶኬት መሰካት ነው ከዛ በራሱ ሶፍትዌሩን ጭኖ ረሲቨራችሁ መስራት ይጀምራል rs232 ኬብል አያስፈልገውም።
3 767
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add DLNA (ከስልካችሁ ወደ ቲቪያችሁ Video, Photo, Audio ማስተላለፍ እና ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add G-M Screen (ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በስልካችን ለማየት ይጠቅመናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል ያስጠቅመናል፣ በስልካችን ዘመናዊ smart ፋይንደር መጠቀም ያስችለናል)
🔥 Add 15 month Forever Pro Free IKS Server አለው ( በነፃ ሙሉ OSN እና ሙሉ Amos 4K ጨምሮ መክፈት ይችላል)
🔥 Add 12 Month Apollo5 Free IPTV Server አለው (በነፃ አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች BeinSport ጨምሮ በ unlimited internet መክፈት ትችላላችሁ)
🔥 add auto update channel list function (አዲስ የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ሰርች ሳታደርጉ በራሱ automatically update ማድረግ ይችላል።
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ እየጫናችሁት ያለውን ሶፍትዌር ስሙን Ali_update ብላችሁ ቀይራችሁ ፍላሹን ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና front panel ላይ ያለውን power button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ሶኬት መሰካት ነው ከዛ በራሱ ሶፍትዌሩን ጭኖ ረሲቨራችሁ መስራት ይጀምራል rs232 ኬብል አያስፈልገውም።
3 767
3 767
3 767
😱አዲሱ የ ኳስ ቻናል Ouer tv ነዉ ሚለዉ ገና በቅርብ መምጣቱ ነዉ ይቆይ አይቆይ የታወቀ ነገር የለም English premier league በ ኢንግሊዘኛ ኮሜንታተር ነዉ ሚያስታላልፈዉ ማሳሰቢ ቻናሉ በጠም አሪፊ ቻናል ነዉ ነገር ግን መቆየት አለመቆየቱን እርግጠኛ አይደለሁም የዉ እስካለ ድረስ መጠቀም ነው ምንም አይነት ወጪ ዬለባቹም ልክ እንደ ቲቪ ቨርዚሽ Normal ነዉ👇👇👇👇👇
🎯OUR TV በINTELSAT 32°E ላይ እሚገኝ Channel ነዉ።
🎯Our TVን ለመስራት በ 11015 V 30000 ዲሻችንን ከNilesat ወደ ግራ በማዞር በደንብ ከፍ ማድረግ ነው። በያንስ የ 🛰YAHSATን ያህል ከፍ ማለት አለበት።
🎯DISHአችን Yahsat ላይ ከነበረ ደግሞ የተወሰነ ብቻ ወደ ቀኝ ማዞር ነው።
🎯LNB SKEW ከYahsat ጋር ተመሳሳይ ነው።
🎯Channelሉ HD እና Free ነው።
🎯በ English commentator EPL ያሳያል።
🎯ከ90cm ጀምሮ ይሰራል።
Soladish
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 767
3 767
😱በአሁን ሰአት Football HD ወይም TV Varizish እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቀጥታ እያስተላለፈ እንዳልሆነ ይታወቃል ስለዚህ አሁን አሪፍ የሚባሉ የኳስ ቻናሎች ሁሉንም ሊግ የሚያስተላልፉ ደግሞ Amos 4°W Yes package Sport 1 ,2,3,4 ናቸው ለነዚህ ቻናሎች ደግሞ ትክክለኛው ሰርቨር የማይቆራረጠው ሰርቨር Super G-Share Plus እና Funcam ሰርቨር ነው ይሔንን ሰርቨር 1 አንድ አመት በነፃ የተሞላባቸው እና ዋጋቸው አነስተኛ ብቸኞቹ ረሲቨሮች ደግሞ LIFESTAR 1000++Platinum እና REALSTAR 1010 ነው ስለዚህ አዲስ ረሲቨር ለመግዛት አስባችሁ ወይንም ያላችሁን ሪሲቨር ብር ጨምራቹ መቀየር ካሰባቹ Amos እና OSN መጠቀም ከፈለጋችሁ እነዚህን ሪሲቨሮች ለመግዛት ካሰባችሁ ።
#Call +251913064008
In Box @must08
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 767
