en
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Closed channel

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Show more
3 775
Subscribers
-124 hours
-147 days
-3830 days
Posts Archive
👆👆👆 ይሔ የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Automatic Patch Enable Function 🔥 Fix Some Bug @ShegarDiahSoftware 6_9_2021

⚙ MediaStar 2525 Forever 🗡 MS-2525 Forever 🩸 BlueMenu_V2.86 📜 06/09/2021 🗳 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ 🌴GOLDSTAR 7600HD 🌼GOLDSTAR 7700HD 🌾GOLDSTAR 7800HD 🌿GOLDSTAR 7900HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁What's New👁 🔥 Add YouTube Auto Next Play Option 🔥 Add All Ethiopian Radio Channels 🔥 Add 70 Second Video Delay Option 🔥 የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ማየት እንችላለን። 🔥 Add Ethio Share Server ለሁሉም የ GoldStar, 7600, 7700, 7800, 7900 ሞዴሎች ነፃ አንድ አመት ተሞልቷል Connect ማድረግ ብቻ ነው። 👁መረጃ👁 ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨሩ Boot ብሎ ቢቆም ለማስተካከል መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ትቀይሩትና ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው። @ShegarDishsoftware 13_9_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 6060HD SMART እና የ LIFESTAR 8080HD SMART አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem 🔥 Add Net Radio 🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave Function 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishSoftware 13_9_2021

ይሄ የKING STAR 7060 ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:- ✅AMOS 4°W (Yes Sport) ✅Yahsat (TV VARZISH) ✅NSS 57°E (ETHIO SAT ✅Nilesat የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ። ⚠️ማሳሰቢያ ይሄ Software #አይደለም Software ከጫናቹ ቡኃላ የምትጭኑት (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል። @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond ወይም GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔ ሶፍትዌር አይደለም ሶፍትዌር ከተጫነ በሗላ የሚጫን ቻናል ድርድር ነው። 10_9_2021 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD Mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix WiFi SSID Finder Option Problem 🔥 Fix Server Network Problem 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 10_9_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix WiFi SSID Finder Option Problem 🔥 Fix Server Network Problem 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 10_9_2021

👆👆ይሔ የ StarSat SR-78HD Pro Software ነው። 👉Add My HD 👉Add Iptv @ShegarDishSoftware

👆👆👆ይሔ የ SuperMax F18 Super Tech ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው አሁን ገበያ ላይ የሚገኙትን አዲሶቹ SM -F18 ሪሲቨሮች የድሮውን ሶፍትዌር ስትጭኑበት Burn Serial Number ብሎ የሚፅፈውን ያስተካክለዋል። @ShegarDishSoftware

አዲስ #Software ለKING STAR 7060 HD ማሳሰቢያ ⚠️👇 ✅Server Setting ለማግኘት በመጀመሪያ ከላይ ያለዉን #Software ከጫናቹ በዋል ሪሴቨሩን Factory Default ታደርጉታላቹ በመቀጠል Network Setting ላይ Server Setting ታገኛላቹ። ✅1 አመት ነፃ Funcam ሰርቨር ታገኛላቹ። 27 /05 /2021 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Automatic Patch Enable Function 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 3_9_2021

#software updated For:- Vanstar v8 pro LEG Pro Iron Menu change @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA እና SUPERSTAR SR-6464HD MEGA ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Automatic Patch Enable Function 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 6_9_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-8585HD++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Automatic Patch Enable Function 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 6_9_2021

😱 ዛሬ Sep 6 ለደምበኞቻችን የላክናቸው Super Gshare plus Codoች። 👉Super Gshare Plus ለምትፈልጉ አስተማማኝ የ 6 ወር Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ዋጋ የ 6ወር 250
+2
😱 ዛሬ Sep 6 ለደምበኞቻችን የላክናቸው Super Gshare plus Codoች። 👉Super Gshare Plus ለምትፈልጉ አስተማማኝ የ 6 ወር Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ዋጋ የ 6ወር 250ብር In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱 Super Gshare Plus ለምትፈልጉ አስተማማኝ የ 6 ወር Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ዋጋ የ 6ወር 250ብር In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08
😱 Super Gshare Plus ለምትፈልጉ አስተማማኝ የ 6 ወር Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ዋጋ የ 6ወር 250ብር In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ምን አይነት ሪሲቨር ተጠቃሚ ኖት የትኛውንስ ሰርቨር ማስሞላት ይፈልጋሉ Forever server & Funcam Server & Apollo Iptv & Super_Gshare_Plus እነዚህን ሰርቨር የሚጠቀሙትን ሪሲቨሮች ልንገራቸሁ 👇👇👇 ❤️StarSat X1 pro & Extreame Etc.. ❤️Tiger T8 /Extra/Mega Etc.. ❤️Lifestar 9595 4k /Ls9090 /LS 9090Dimond 💙Vanstar /SUPERSTAR V8 PLUS ❤️Vanstar V8 pro ❤️Vanstar v8 Extream 💙Vanstar / SUPERSTAR V8 ❤️LifeStar 1000++ Platinum ❤️LifeStar 1000++ ❤️Lifestar 8585&8080&6060HD ❤️SuperMax F18 Hd ሁሉም/SM 2425/Etc.. ❤️RealStar 1010 & RS5050 💜LEG N24 PLUS+ 💜LEG N24 PRO(IRON) 💚LEG N24 PRO 💚LEG M18 💛LEG H14 💛LEG N24 NEW 🧡LIFESTAR 9200 / 9300Mini & Superstar V8 Lifestar 🧡LIFESTAR 9300 /1000/2000GOLD ❤️Kingstar 9900&8800 👁ምን ምን ቻናሎችን ይከፍታሉ ለምትሉን ደሞ 😍YES PACKAGE HD/SD (AMOS) 😍COSMOTSAT (Eutelsat9e) ያለምንም መቆራረጥ በጥራት ቻናሎቹን ከፍተው በመስራት ላይ ይገኛል🔥🔥🔥🔥 ⚠️የነዚህ ሪሲቨር ተጠቃሚ ሆነው ሰርቨሩን ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን። 👉1-000-280-375547 ሣኒ ሙስጠፋ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የ 1 አመት serverዎች 👉Forever server 1100birr 👉Apollo 5 1100birr 👉Funcam & Apollo 600birr 👉Apollo & Forever 1300birr 🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 250 birr 🔥LEG 24+ & LEG 24Iron proIPTV የ አንድ አመት 400Birr birr 👉My HD 6 ወር 250birr 👉My HD 1 አመት 450birr 👉Orange server 1አመት 200birr ይደውሉልን In Box @must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ ✅ LIFESTAR 1000HD ✅ LIFESTAR 2000HD ✅ LIFESTAR 3000HD ✅ LIFESTAR 4000HD ✅ LIFESTAR 9200HD ባለአንድ ፍላሽ ✅ LIFESTAR 9300HD ባለአንድ ፍላሽ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል። 👁What's New👁 🔥 Add Super G-Share Server V3 🔥 Super G-Share Plus ቶሎ Connect እንዲሆን ያደርጋል። 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ስትጭኑ All Code ማለት አለባችሁ @ShegarDishsoftware 10_08_2021

ለLEG N24 Pro Iron New software YouTube Fix አዲስ ሶፍትዌየር ☝️☝️☝️ ይህ software ለLEG N24 Pro Iron ብቻ ነው የሚሆነው 🔴📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ :: 🔴የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ። 🆓ነፃ ቻናል ስናይ ቆይተን ወደ 🔒 የተቆለፈ ቻናል ስንቀይር በጣም ፈጣን :: @ShegarDishsoftware