ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 932
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-5130 kunlar
Postlar arxiv
3 932
❤️ SOFTWARE
👉SUPERSTAR V8 & v8 PLUS software
#Add LEG H14,N24,A25,M18 ሪሞቶች ያዙታል✌️
👉ይህ ሶፍትዌር ከተጫነ ቡኃላ በ ሱፐርስታር ሪሞት እና ከላይ በተጠቀሱት ሪሲቨሮች ሪሞት መታዘዝ ይጀምራል ገበያ ላይ በቀላሉ የፈለጋችሁትን ሪሞት ገዝታቹ መጠቀም ይችለሉ::
4 Satlite ቻናል አለው
# Ethiosat ,
Amos,
Nilesat,
Yahsat Dump File....
@ShegarDishsoftware
3 932
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 HD mini አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
1.Add Forever 135
2. Add Delay Function In The Setting
@ShegarDishsoftware
23_12_2020
3 932
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
1.Add Forever 135
2. Add Delay Function In The Setting
@ShegarDishsoftware
23_12_2020
3 932
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595 4K አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
1.Add Forever 135
2. Add Delay Function In The Setting
@ShegarDishsoftware
23_12_2020
3 932
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Boot ብለው ቢቀሩ ማስተካከያ ሶፍትዌር ነው
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር New SDK ስለሆነ Boot ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ ለሚሰራ ረሲቨር ላይ ገብታችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Download አድርጋችሁ manually መጫን ትችላላችሁ። @ShegarDishSoftware
3 932
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን በተጨማሪም On ብሎ ሲቀር ያስተካክለዋል
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ ለሚሰራ ረሲቨር ላይ ገብታችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Download አድርጋችሁ manually መጫን ትችላላችሁ። @ShegarDishSoftware
3 932
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add SuperCast ረሲቨራችን ወደ SMART ይለውጥልናል ይሔም ማለት በስልካችን ወይም በታብሌታችን የምናየውን ነገር በረሲቨራችን አማካኝነት ወደ ቲቪያችን Mirror ያደርግልናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል መጠቀም እንችላለን፣ DLNA መጠቀም እንችላለን፣ Sat2IP መጠቀም እንችላለን... ብዙ ጥቅሞች አሉት።
@ShegarDishSoftware
15_12_2020
3 932
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR ረሲቨሮች የሚሆን SuperCast Android አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ነው ጥቅሙም
1. ረሲቨራችንን Smart ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው
2. ረሲቨራችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን ብዙ ጥቅሞች አሉት @ShegarDishSoftware
3 932
😱ከዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 6 እስኪ ሐሙስ ታህሳስ 8 ድረስ የሚደረጉ የ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD Watan 2 Tv , 4 Sport Arabiy ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
📆 #ማክሰኞ_ታህሳስ 6
⏰ 3:00
ዎልቩስ ከ ቼልሲ
⏰ 5:00
ማን ሲቲ ከ ዌስትብሮም
📆 #እሮብ_ታህሳስ 7
⏰ 3:00
ሌስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
አርሰናል ከ ሳውዝሃምፕተን
ሊድስ ዩናይትድ ከ ኒውካስትል
⏰ 5:00
ፉልሃም ከ ብራይተን
ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም
ዌስትሃም ከ ክሪስታል ፓላስ
📆 #ሐሙስ_ታህሳስ 8
⏰3:00
አስቶን ቪላ ከ በርንሌይ
⏰5:00
ሼፊልድ ከ ማን ዩናይትድ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 932
😱ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የ አውሮፓ ሊጎችን ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD Watan 2 Tv , 4 Sport Arabiy ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 12ኛ ሳምንት
09:30 | ወልቭስ ከ አስቶን ቪላ
12:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትብሮም
02:30 | ማን ዩናይትድ ከ ማን ሲቲ
05:00 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ - 11ኛ ሳምንት
11:00 | ክሮቶኔ ከ ስፔዛ
02:00 | ቶሪኖ ከ ዩዲኔዜ
04:45 | ላዚዮ ከ ሄላስ ቬሮና
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ - 13ኛ ሳምንት
10:00 | ቫሌንሲያ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
12:15 | ሄታፌ ከ ሲቪያ
02:30 | ሁሴካ ከ አላቬስ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 - 14ኛ ሳምንት
01:00 | ማርሴ ከ ሞናኮ
05:00 | ሌንስ ከ ሞንፔሌ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ - 11ኛ ሳምንት
11:30 | ሜንዝ ከ ኮሎኝ
11:30 | RB ሌፕዚሽ ከ ብሬመን
11:30 | ዶርትሙንድ ከ ስቱትጋርት
11:30 | ፍራይቡርግ ከ ቢልፊልድ
11:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ኸርታበርሊን
02:30 | ዩንየን በርሊን ከ ባየር ሚውኒክ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
