ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 768
Subscribers
-124 hours
-117 days
-4030 days
Posts Archive
3 768
😱ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
09:30 | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊድስ
02:30 | ቼልሲ ከ ሼፊልድ ዩናይትድ
05:00 | ዌስትሀም ከ ፉልሀም
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
01:00 | ቦርዶ ከ ሞንፔሌ
05:00 | ፓሪሴንዠርመ ከ ሬኔስ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ኦግስበርግ ከ ኸርታ በርሊን
11:30 | ሜይንዝ ከ ሻልክ 04
11:30 | RB ሌፕዚሽ ከ ፍራይቡርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ አርሚንያ ቢልፊልድ
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ባየር ሙኒክ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ
02:00 | ፓርማ ከ ፊዮሮንቲና
10:45 | ካግሊያሪ ከ ሳምፕዶሪያ
02:30 | ስፔዝያ ከ ቤኔቬንቶ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሁዬስካ ከ ኢባር
12:15 | ባርሴሎና ከ ሪያል ቤቲስ
02:30 | ሴቪያ ከ ኦሳሱና
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ካዲዝ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ
3 768
✅ይህ ለLEG H-14 ሞዴሎች የወጣ አዶስ Software ነው። 06_11_20
-LEG N-24 HD (አዲስ ሞዴል)
-LEG H-14 HD
-LEG M-18 HD
👉በጣም አሪፍ የሆነ የGshare+ Stability አለው። -የሞላነውን Gshare plus account Recover የምናረግበት System ተካቶበታል።
🛑Software ለመጫን በቅድሚያ Menu ከዛ Information ላይ ቀይ በተን - 112 ተጭነው ከዛ በኋላ USB Upgrade ላይ መጫን ይችላሉ።
@ShegarDishsoftware
3 768
🆕 አዲስ ሶፍትዌር
Date - November 6-11-2020
ይህ ሶፍትዌር የሚጫነው
☞ለ Superstar V8
☞ለ Superstar V8 Plus ብቻ ነው
ምን አዲስ ነገር አለው FIX---⬇
♥ Super Gshare plus V.3 added
♥ FULL OSN & FULL YES SPORT FIX
@ShegarDishSoftware
3 768
😱🛰 ABS-2/2A @ 74.9° East
📌 12726 H 23330 Auto
BT Sport በ Ku Band LNB
ኢትዮጲያ ላይ ከቨሬጁ ደርሷል
🗡 BFBS
⚡ Irdeto
🏳️🌈🇬🇧 BBC One
🏳️🌈🇬🇧 BBC TWO
🏳️🌈🇬🇧 ITV
🏳️🌈🇬🇧 BFBS Extra
🏳️🌈🇬🇧 BT SPORT 1
🏳️🌈🇬🇧 Sky Sports Main Event
🏳️🌈🇬🇧 BFBS Sport
🏳️🌈🇬🇧 SKY NEWS UK
🏳️🌈🇬🇧 Channel 4 UK
🏳️🌈🇬🇧 Channel 5 UK
🌏 ABS-2 Southern 38-47 dBW
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 768
#Updated #Gshare_Plus #Version_2
➽ ለ KINGSTAR KS-9900 HD , ለ KS-8800 HD , ለ KS-7700 HD & ለ KS-6600 HD ሞዴሎች ONLY AUDIO BUTTON ብቻ የሚሆን ሶፍትዌር ነው።
➽ በውስጡ ምን አዲስ ነገር አለው
► FIX---⬇
👉 አዲሱ ሶፍትዌር የOSN & Yes Sport ፓኬጅ ሲከፍት በጣም ከምላችሁ በላይ ፈጣን ነው።
👉 G-Share Plus ኮድ ስታስገቡ ኮዱ የሚያልቅበትን ቀን ይፅፍላቹሀል።
👉 Normal ቻናል እያያቹ ወደ ተዘጋው ቻናል ስትቅይሩ በፍጥነት ይከፍታል።
👉 ሌላጊዜ ሪሲቨሩ ጠፍቶ ሲበራ አክቲቭ አርጉኝ የሚለው የነነበረው ተስተካክሏል ኢንተርኔት ካገኘ ቀጥታ ይከፍታል፡፡
@ShegarDish08
3 768
😱 የ Ac Milaንን ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Verzish & IRB Verzish & CBC Sport እና Amos 4w Sport 1 ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08
3 768
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add Super G-Share Plus V3
🔥 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus ቶሎ Connect የማያደርገውን ችግር አስተካክለነዋል።
🔥 በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር በጫናችሁ ቁጥር Super G-Share Plus Code እንዳይጠፋባችሁ ረሲቨራችሁ ላይ SAVE ያደርግላችሗል።
@ShegarDish08
5_11_2020
3 768
😱ዛሬ ሀሙስ የሚደረጉ የ ኢሮፓ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
2:55 | ኤስ ሮማ vs CFR ክሉጅ
2:55 | ሉዶጎሬትስ vs ቶተንሀም
2:55 | ሪዬካ vs ናፖሊ
5:00 | ኤሲ ሚላን vs ሊል
5:00 | አርሰናል vs ሞልዴ
5:00 | ሌስተር vs ብራጋ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 768
😱Super G-Share Plus እና Gshare plus ሰርቨሮችን 👇
የ 1 አመት 400ብር
የ 6ወር በ 250ብር
ከኔ ማግኘት ትችላላቹ
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 768
NEW SOFTWARE
UPDATED GSHARE PLUS VERSION 2
LEGN24 PRO IRON 14/10/2020
🆕ምን አዲስ ነገር አለው 👀
📺 fix YouTube
🆓ነፃ E_vision IPTV
🆓ነፃ Nasher
🆓ነፃ የ3ቀን Gshare plus
♨️Amos 4 channel list
♨️Nilesat channel list
♨️Intelsat 32°Our tv የተጫነበት
ሙሉ የቻናል ድርድር
📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ ::
የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን
ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ።
@ShegarDish08
3 768
😱 ቆንጆ Quality አላቸው ሚባሉትን LNBዎች በ ፍሬም ሆነ በብዛት ከፈለጉ እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ::
1,LifeStar Spartacus
2, Eurostar
3,KingStar
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 768
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add Super G-Share Plus V3
🔥 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus ቶሎ Connect የማያደርገውን ችግር አስተካክለነዋል።
@ShegarDish08
4_11_2020
