ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 927
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-4930 days
Posts Archive
3 927
3 927
3 927
😱ዛሬ ማታ የሚደረገው የ FA CUP ጨዋታ የሚያስተላልፋ ቻናሎች
FootBall HD
ASR TV
IRB Verzish
Amos Sport 2
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱 አዲሱ ቻናል
#FOREVER IKS 🔥💪 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች
StarSat x2 Extreme
Tiger
I Con
LifeStar 9090
📡NSS-12 @ 57° East
✅C-BAND
📶 3771.L.19166
📶 3798.R.19167
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱IRB Verzish መቀል አፋር ድሬዳዋ እና ወደ ሰሜን ያላቹ በ 90cm ሰዐን መስራት ትችላላቹ
11555 V 30000
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱አሪፍ ዜና
ሁሉም ቻናሎች በ FOREVER ሰርቨር በሚቀበሉ ሪሲቨሮች StarSat & Tiger& LifeStar9090 Nss 57°E C-Band Sport24 ያለበት ሳተላይት BT Sport and Skysport ለጊዜው እየሰሩ ነው ቀጣይነት ካላቸው አሪፍ ነው✌️
3 927
Asr Tv
😱⏩ ይህ ቻናል የሚገኘው TurkmenÄlem/MonacoSat at 52.0°E በሚባለው ሳተላይት ላይ ሲሆን ከ YAHSAT ጋር አንድ ዲግሪ ላይ ይገኛሉ ነገር ግን የሁለቱ ሳተላይቶች ሽፋን ወይን ከቨሬጅ የተለያየ ነው ለምሳሌ Yhasat ወይም TV VARZISH አዲስ አበባ ላይ በ 90 ሰሀን በቀላሉ የምናገኘው ሲሆን MonacoSat ወይም Asr Tv በቀላሉ በ90 ሰሀን አይገባም ማለት ነው ምክንያቱም ወደ እኛ ሀገር ያለው ከቨሬጅ አነስተኛ ነው እኔ ቻናሉን በ 180 ሰሀን ነው የገባልኝ በዛ ላይ በጣም አስቸጋሪ ነው ጥሩ 180 cm ሰሀን እና ጥሩ Prime focus LNB ያስፈልጋል ይህ ቻናል ከገባላቹ በ Yahsat ሶስተኛው የኳስ ቻናል ይሆናል ማለት ነው
ASR TV ፍሪኪዌንሲ ከታች ያለው ነው
10845 V 27500
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ!
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱ዛሬ ማታ የሚየረገውን የ English Primerlig ጨዋታ የሚያስተላልፉት ቻናሎች
እነዚ ቻናሎች የሚሰሩላቹ ከተሞች መጠቀም ይችላሉ
📺IRIB TV 3 HD🇮🇷
📺IDMAN TV 🇦🇿
📺ASR TV 🇦🇫
Sport 1 Amos4w
BineSport Iptv
@Shegar08 ሸገር ዲሽ👍
3 927
😱አዲስ ዜና
ባልታወቀ ምክንያት የ ታጃኪስታኖቹ ሁለቱ የ፡Sport ቻናሎች Tv Verzish እና FootBall HD English Primer ligue እንዳያሳዩ ታግደዋል እገዳው ይቀጥላል ወይስ ለጊዜው ነው የሚለውን የምንደርስበት ይሆናል እስከዛው ድረስ በ Amos 4w Satlite ያሉትን Sport 1/5 ያሉትን በ Forever , GShare, Funcam , Cccam ,Serverዎች በ ትንሽ ኮኔክሽን መጠቀም ትችላላቹ Unlimet እና 4G ኔትዎርክ ተጠቃሚዎች Iptv & Apollo Bine Sport መጠቀም ይችላሉ በ ስልካቹም ቢሆን ፡፡
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
