ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 937
Subscribers
-124 hours
-17 days
-7830 days
Posts Archive
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add CHmax Funciton
🔥 Add Apollo5 VOD+ Function
🔥 Fixed DLNA Reboot Issue Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishsoftware
10_11_2021
3 937
😱ጥቂት ፍሬ EUROSTAR Orginal ባለ 8 Disk Switch አለን ከ 4 በላይ ሳተላይት ለምትጠቀሙ ይሆናል።
👉ክፍል ሀገር ላላቹ መላክ እንችላለን።
Call +251913064008
In Box @must08
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱ሁሉንም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ እኛ ጋር የ ተለያዩ Best ሚባሉ ፋይንደሮችን ማግኘት ይችላሉ ።
አድራሻ:- መርካቶ ጎጃም በረንዳ ወረድ ብሎ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ
👉ክፍል ሀገር ላላቹ በ አንድ ቀን በጭነት መኪና ወይም posta ቤት እንልካለን።
Call +251913064008
Call +251912341710 ይደዉሉ
In Box @must08
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ።
👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው።
👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ።
👉አዲሶቹን የ Tv varzish &FootBall HD & IRB Varzish & Rta Sport Biss key የያዘ ነው
👉 Update 26/10/2021
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
1. Add Stalker IPTV
2. Fix Forever (F-Share) Hidden Problem
3. Add New wifi and server connecting option in the infobar
4. Fix Super Bolt IPTV Some Package Cutting Problem
5. Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
28_10_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
1. Add Stalker IPTV
2. Fix Forever (F-Share) Hidden Problem
3. Add New wifi and server connecting option in the infobar
4. Fix Super Bolt IPTV Some Package Cutting Problem
5. Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
26_10_2021
3 937
👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ።
👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው።
👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ።
👉አዲሶቹን የ Tv varzish &FootBall HD & IRB Varzish & Rta Sport Biss key የያዘ ነው
👉 Update 26/10/2021
@ShegarDishSoftware
3 937
👉RealStar 1010 እና 5050 page - or Page + በመንካት ማስገባት። መጀመሪያ ግን Software ጭነን Factor ማድረግ አለብን።
👉SuperStar 6565 Mega F1 333
በመንካት ማስገባት። መጀመሪያ ግን Software ጭነን Factor ማድረግ አለብን።
👉Vanstar V8 & Vanstar V8 plus እና ሪሞቱ ላይ Biss ሚለውን በመንካት ማስገባት።
👉VanStar V8 pro ሪሞቱ ላይ 0 በመንካት ማስገባት ትችላላቹ።
👉የአብዛኞቹ LIFESTAR, SUPERSTAR, GOLDSTAR ረሲቨሮች Biss Key ማስገቢያ Option F1+333 ወይም አረንጓዴውን በተን በመጫን ማስገባት ትችላላቹ።
@ShegarDish08
3 937
😱✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው
❤️Lifestar ከሆኑ Wifi Antena ሰክታቹ Network ስታገናኙ እራሱ ይከፍታል።
🔴 LEG N24 - LEG A25 LEG H14 NURSAT 23500+
የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE ሲለን ቀጥታ ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ🔵 በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው ::
🔵LEG N24 +
🔵N24 pro
🔵N24 pro iron👇
☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴 SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ
🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ FootBall HD የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡
🔴 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold Plus
🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
🔴SM 9700 GOLD + CA HD
የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
🔴 SM 2550 HD CA MINI
በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡
🔴SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD
🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ በመንካት patch menu active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
🔴 Eurostar EB 9600,9200,9300
እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
🔴 IBOX 3030 HD
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
🔵☞ የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡ በዚህ ካልሆነ
🔵🔵☞ ሁለተኛው መንገድ
ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡
🔴 CORNOT HD RECIVERS
ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡
🔴 LIFE STAR 6060 & 8080
መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴 HD WORLD RECIVERS
የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።
🔴 LIFE STAR 4040
መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።
🔴 SM F18 HD RECIVER
በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን በመቀጠል PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡
🔴 GSKY V6 RECIVERS
🔵☞ በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው
🔴 LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB ) ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት መክፈት ይቻላል፡፡
🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡
🔴 LTIGER HIGH CLASS V2
ሪሞታችን ላይ F1 በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን
🔴 STAR GOLD MINI
🔵☞ MENU በመንካት ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡
🔴 ALL FREE SAT RECIVERS
🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666 አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡
🔴 LIFESTAR DUAL FLAS
LS 2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ እናገኛለን ፡፡
🔴 TIGER E12 HD ULTRA RF
ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡
@ShegarDiahS08
3 937
😱TV_ Varzish አዲስ Biss key ቀይሮዋል። YehSat 52.5
Frq 11785 H/V 27000
👉03A01BBE20C16D4E
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱ሁሉንም አይነት Server
Super Gshare Plus / Forever / Funcam / Apollo ለምትፈልጉ አስተማማኝ Server እኔ ጋር ያገኛሉ።
❤️ለዲሽ ባለሙያዎች አስተያየት አለኝ❤️
ዋጋ Super Gshare plus የ 6ወር 250ብር
❤️ ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት
እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።
👉1-000-280-375547
ሣኒ ሙስጠፋ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
አቢሲኒያ ባንክ
ሣኒ ሙስጠፋ
👉55323062
👉290-119-0520511
ዳሽን ባንክ
ሣኒ ሙስጠፋ
👉Tele Birr +251913064008
የ 1 አመት serverዎች
👉Forever server 1አመት 1100birr
👉Forever Iptv የ 1 አመት 1400birr
👉Apollo 5 1 አመት 1100birr
👉Funcam & Apollo 1አመት 600birr
👉Funcam ብቻ 1 አመት 550birr
👉Apollo & Forever 1 አመት 1300birr
🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 250 birr
🔥Super Bolt Iks የ 6 ወር 250birr
🔥Super Bolt Iptv የ 6 ወር 300 birr
🔥E-Vission Iptv የ አንድ አመት 400Birr
birr
👉My HD 6 ወር 250birr
👉My HD 1 አመት 450birr
👉Orange server 1አመት ነፃ ለ Vanstar V8 & Vanstar V8plus ሪሲቨር ብቻ።
In Box @must08 ይፃፋልን
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱መረጃ ለዲሽ ባለሙያዎች Tigray Tv & Assenna & TMH &Dw Tv & OMN Tv ብዙውን ጊዜ ቀን ላይ Quality ስለሚወርድ Yehsat 52.5E ከሰራቹ ቡኃላ ለከስተመራቹ ማታ ከ2 ሰዐት ቡኃላ Search እንዲያረጉ በመንገር ወይም ቻናሎቹን በ ፍላሻቹ Dump file በመያዝ ሪሲቨሮች ላይ በመጫን ሰርታቹ መሄድ ትችላላቹ።
👉12475 H/V 27500
ለማሳወቅ ያክል🙏
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው።
🔥 Fix Restarting Problem (ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በራሱ ጊዜ እየጠፋ የሚበራውን ችግር ተስተካክሏል።)
🔥 Add Mobile Tethering Option (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራች ላይ ኬብል ብቻ ሰክተን ኢንተርኔት መጠቀም እንዲችል ተደርጓል።)
🔥 Add USB To Net Function (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራችንን እና ብሮድባንድ ኬብል በ USB To RJ45 ኬብል ሰክተን መጠቀም እንችላለን።
@ShegarDishSoftware
14_10_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST አዲስ ሶፍትዌር ነው።
🔥 Fix Restarting Problem (ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በራሱ ጊዜ እየጠፋ የሚበራውን ችግር ተስተካክሏል።)
🔥 Add Mobile Tethering Option (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራች ላይ ኬብል ብቻ ሰክተን ኢንተርኔት መጠቀም እንዲችል ተደርጓል።)
🔥 Add USB To Net Function (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራችንን እና ብሮድባንድ ኬብል በ USB To RJ45 ኬብል ሰክተን መጠቀም እንችላለን።
@ShegarDishsoftware
14_10_2021
3 937
👆👆ይሔ የRealstar RS1010 እና RS5050 SUPERMAX F18,2350,2425,9200 Supertech Series
LIFESTAR 8585HD ++
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
SUPERSTAR 6565HD MEGA
SUPERSTAR 6464HD MEGA
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
የሚሆን አዲስ የChannel list ነው።
በውስጡም Ethiosat & Yehsat & Nilesat & Amos ቻናሎች አካቷል።
@ShegarDishsoftware
3 937
👆👆ይሔ የKINGSTAR - KS99 prime አዲስ Software ነው።
12_10_21
- የServer ቻናሎች ላይ Boot እያለ የሚዘጋበትን ችግር ተቀርፏል።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል)
🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add Hide WIFI SSID Finder
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 Add Super Bolt IKS (Super G-Share Plus)
🔥 Add Net Radio
🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Slave Function
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's
👁መረጃ👁
ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
@ShegarDishSoftware
13_9_2021
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
