es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 937
Suscriptores
-124 horas
-17 días
-7830 días
Archivo de publicaciones
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add CHmax Funciton 🔥 Add Apollo5 VOD+ Function 🔥 Fixed DLNA Reboot Issue Problem 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishsoftware 10_11_2021

😱ጥቂት ፍሬ EUROSTAR Orginal ባለ 8 Disk Switch አለን ከ 4 በላይ ሳተላይት ለምትጠቀሙ ይሆናል። 👉ክፍል ሀገር ላላቹ መላክ እንችላለን። Call +251913064008 In Box
+1
😱ጥቂት ፍሬ EUROSTAR Orginal ባለ 8 Disk Switch አለን ከ 4 በላይ ሳተላይት ለምትጠቀሙ ይሆናል። 👉ክፍል ሀገር ላላቹ መላክ እንችላለን። Call +251913064008 In Box @must08 @shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ሁሉንም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ እኛ ጋር የ ተለያዩ Best ሚባሉ ፋይንደሮችን ማግኘት ይችላሉ ። አድራሻ:- መርካቶ ጎጃም በረንዳ ወረድ ብሎ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ 👉ክፍል ሀገር ላላቹ በ
😱ሁሉንም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ እኛ ጋር የ ተለያዩ Best ሚባሉ ፋይንደሮችን ማግኘት ይችላሉ ። አድራሻ:- መርካቶ ጎጃም በረንዳ ወረድ ብሎ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ 👉ክፍል ሀገር ላላቹ በ አንድ ቀን በጭነት መኪና ወይም posta ቤት እንልካለን። Call +251913064008 Call +251912341710 ይደዉሉ In Box @must08 @shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ። 👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው። 👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ። 👉አዲሶቹን የ Tv varzish &FootBall HD & IRB Varzish & Rta Sport Biss key የያዘ ነው 👉 Update 26/10/2021 @ShegarDishSoftware

FindSat 8600ተሽጧል

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 1. Add Stalker IPTV 2. Fix Forever (F-Share) Hidden Problem 3. Add New wifi and server connecting option in the infobar 4. Fix Super Bolt IPTV Some Package Cutting Problem 5. Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 28_10_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 1. Add Stalker IPTV 2. Fix Forever (F-Share) Hidden Problem 3. Add New wifi and server connecting option in the infobar 4. Fix Super Bolt IPTV Some Package Cutting Problem 5. Fix Some Bug @ShegarDishSoftware 26_10_2021

👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ። 👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው። 👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ። 👉አዲሶቹን የ Tv varzish &FootBall HD & IRB Varzish & Rta Sport Biss key የያዘ ነው 👉 Update 26/10/2021 @ShegarDishSoftware

👉RealStar 1010 እና 5050 page - or Page + በመንካት ማስገባት። መጀመሪያ ግን Software ጭነን Factor ማድረግ አለብን። 👉SuperStar 6565 Mega F1 333 በመንካት ማስገባት። መጀመሪያ ግን Software ጭነን Factor ማድረግ አለብን። 👉Vanstar V8 & Vanstar V8 plus እና ሪሞቱ ላይ Biss ሚለውን በመንካት ማስገባት። 👉VanStar V8 pro ሪሞቱ ላይ 0 በመንካት ማስገባት ትችላላቹ። 👉የአብዛኞቹ LIFESTAR, SUPERSTAR, GOLDSTAR ረሲቨሮች Biss Key ማስገቢያ Option F1+333 ወይም አረንጓዴውን በተን በመጫን ማስገባት ትችላላቹ። @ShegarDish08

😱✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው ❤️Lifestar ከሆኑ Wifi Antena ሰክታቹ Network ስታገናኙ እራሱ ይከፍታል። 🔴   LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+ የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ🔵 በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው :: 🔵LEG N24 +  🔵N24 pro 🔵N24 pro iron👇 ☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ 🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ FootBall HD የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡     🔴 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus  🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡ 🔴SM 9700 GOLD + CA HD የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡ 🔴 SM 2550 HD CA MINI በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡ 🔴SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡ 🔴 Eurostar EB 9600,9200,9300 እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን 🔴 IBOX 3030 HD   ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው 🔵☞ የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ 🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡ 🔴 CORNOT HD RECIVERS ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡ 🔴 LIFE STAR 6060  & 8080 መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴   HD WORLD   RECIVERS የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።  🔴 LIFE STAR 4040 መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።         🔴   SM     F18 HD RECIVER በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡ 🔴  GSKY V6 RECIVERS 🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው 🔴  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7 🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡ 🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡ 🔴  LTIGER HIGH CLASS V2 ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን 🔴  STAR GOLD MINI 🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡ 🔴  ALL FREE SAT RECIVERS 🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡ 🔴  LIFESTAR DUAL FLAS LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ ) 🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴LIFESTAR 8585,9090,6060,8080 🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡ 🔴 TIGER E12 HD ULTRA RF ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡ @ShegarDiahS08

StarSat 2090HD-Extreme @ShegarDishSoftware

😱TV_ Varzish አዲስ Biss key ቀይሮዋል። YehSat 52.5 Frq 11785 H/V 27000 👉03A01BBE20C16D4E @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
😱TV_ Varzish አዲስ Biss key ቀይሮዋል። YehSat 52.5 Frq 11785 H/V 27000 👉03A01BBE20C16D4E @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ሁሉንም አይነት Server Super Gshare Plus / Forever / Funcam / Apollo ለምትፈልጉ አስተማማኝ Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ❤️ለዲሽ ባለሙያዎች አስተያየት አለኝ❤️ ዋ
😱ሁሉንም አይነት Server Super Gshare Plus / Forever / Funcam / Apollo ለምትፈልጉ አስተማማኝ Server እኔ ጋር ያገኛሉ። ❤️ለዲሽ ባለሙያዎች አስተያየት አለኝ❤️ ዋጋ Super Gshare plus የ 6ወር 250ብር ❤️ ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን። 👉1-000-280-375547 ሣኒ ሙስጠፋ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አቢሲኒያ ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 👉55323062 👉290-119-0520511 ዳሽን ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 👉Tele Birr +251913064008 የ 1 አመት serverዎች 👉Forever server 1አመት 1100birr 👉Forever Iptv የ 1 አመት 1400birr 👉Apollo 5 1 አመት 1100birr 👉Funcam & Apollo 1አመት 600birr 👉Funcam ብቻ 1 አመት 550birr 👉Apollo & Forever 1 አመት 1300birr 🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 250 birr 🔥Super Bolt Iks የ 6 ወር 250birr 🔥Super Bolt Iptv የ 6 ወር 300 birr 🔥E-Vission Iptv የ አንድ አመት 400Birr birr 👉My HD 6 ወር 250birr 👉My HD 1 አመት 450birr 👉Orange server 1አመት ነፃ ለ Vanstar V8 & Vanstar V8plus ሪሲቨር ብቻ። In Box @must08 ይፃፋልን #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

SuperMax 8000 full HD @ShegarDishsoftware

😱መረጃ ለዲሽ ባለሙያዎች Tigray Tv & Assenna & TMH &Dw Tv & OMN Tv ብዙውን ጊዜ ቀን ላይ Quality ስለሚወርድ Yehsat 52.5E ከሰራቹ ቡኃላ ለከስተመራቹ ማታ ከ2 ሰ
+1
😱መረጃ ለዲሽ ባለሙያዎች Tigray Tv & Assenna & TMH &Dw Tv & OMN Tv ብዙውን ጊዜ ቀን ላይ Quality ስለሚወርድ Yehsat 52.5E ከሰራቹ ቡኃላ ለከስተመራቹ ማታ ከ2 ሰዐት ቡኃላ Search እንዲያረጉ በመንገር ወይም ቻናሎቹን በ ፍላሻቹ Dump file በመያዝ ሪሲቨሮች ላይ በመጫን ሰርታቹ መሄድ ትችላላቹ። 👉12475 H/V 27500 ለማሳወቅ ያክል🙏 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው። 🔥 Fix Restarting Problem (ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በራሱ ጊዜ እየጠፋ የሚበራውን ችግር ተስተካክሏል።) 🔥 Add Mobile Tethering Option (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራች ላይ ኬብል ብቻ ሰክተን ኢንተርኔት መጠቀም እንዲችል ተደርጓል።) 🔥 Add USB To Net Function (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራችንን እና ብሮድባንድ ኬብል በ USB To RJ45 ኬብል ሰክተን መጠቀም እንችላለን። @ShegarDishSoftware 14_10_2021

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 GHOST አዲስ ሶፍትዌር ነው። 🔥 Fix Restarting Problem (ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በራሱ ጊዜ እየጠፋ የሚበራውን ችግር ተስተካክሏል።) 🔥 Add Mobile Tethering Option (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራች ላይ ኬብል ብቻ ሰክተን ኢንተርኔት መጠቀም እንዲችል ተደርጓል።) 🔥 Add USB To Net Function (ከዚህ በፊት በ LIFESTAR 8585 እና SuperStar 6565 mega ላይ አካተነው የነበረው ያለዋይፋይ አንቴና ረሲቨራችንን እና ብሮድባንድ ኬብል በ USB To RJ45 ኬብል ሰክተን መጠቀም እንችላለን። @ShegarDishsoftware 14_10_2021

👆👆ይሔ የRealstar RS1010 እና RS5050 SUPERMAX F18,2350,2425,9200 Supertech Series LIFESTAR 8585HD ++ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART SUPERSTAR 6565HD MEGA SUPERSTAR 6464HD MEGA GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD የሚሆን አዲስ የChannel list ነው። በውስጡም Ethiosat & Yehsat & Nilesat & Amos ቻናሎች አካቷል። @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የKINGSTAR - KS99 prime አዲስ Software ነው። 12_10_21 - የServer ቻናሎች ላይ Boot እያለ የሚዘጋበትን ችግር ተቀርፏል። @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Add Super Bolt IKS (Super G-Share Plus) 🔥 Add Net Radio 🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave Function 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishSoftware 13_9_2021