ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 754
Subscribers
-224 hours
-67 days
-4230 days
Posts Archive
3 752
😱4G ራውተር ወይም TP Link አሁን ላይ ስለተወደደ አንደ አማራጭ በስልካችን Mobile Hotspot አብርተን ከ 6 /8 ሰው ቤተሰቦቻችንን ማስጠቀም እንችላለን ማለትም አንዳችን Ulmite Internate ሞልተን ሲማችን 4G ከሆነ የስልከችን RAM / GB & processr ቆንጆ የሆነ ሌሎቹን Internate ማስጠቀም እንችላለን እነሱ Wifi On በማረግ ብቻ መጠቀም ይችላሉ✌️
3 752
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR 8585 ረሲቨር. አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
OSN ላይ ድምፅ አልሰራ የሚለውን አስተካክለነዋል አሁን Dolby Digital Sound በአዲስ ሶፍትዌር support ማድረግ እንዲችል አድርገነዋል✌️
3 752
😱ለ LIFESTAR 8585 ረሲቨር ተጠቃሚዎች OSN ላይ ድምፅ አልሰራ የሚለውን አስተካክለነዋል አሁን Dolby Digital Sound በአዲስ ሶፍትዌር support ማድረግ እንዲችል አድርገነዋል 😍😍😍 ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ሶፍትዌሩን እንለቀዋለን ጠብቁ✌️
3 752
😱 የ ሳተላይቶች Strong TP 👇 Yahsat:11880V27500
NileSat 11512 V 27500/ 12645
Badr:11900V27500Turkast:12054H27500
Eutelsat:7A 10721H22000
Hotbird:11137H27500
ሸገር ዲሽ✌️
3 752
Easycup_player+driver
ይህ ለኮምፒዩተር የሚሆን Easycap እቃዋን ተጠቅመን ኮምፒዩተራችን እንደ ቲቪ እንዲያገለግን የሚያደረግ ድራይቨር እና ፕለየር ሶፍትዌር ነው
3 752
#Resource_hacker
ይህ ሶፍትዌር ማንኛውም exe file የሆኑ ሶፍትዌሮች ላይ logo መቀየሩያ እና ኤዲት ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው
ለምሳሌ የሪሲቨር ሎደሮች ላይ የራሳቹን ሎጎ እንደዚሁም ፎቶ በማረግ ውስጥ ያሉትን ጽሁፎች በፈለጋቹት መንገድ ዲዛይን መድረግ ያስችላል
Pas👇
www.p30download.com
3 752
ይህ ሎደር ሶፍትዌር
👉ለትናንሾቹ EUROSTAR SD
👉LEG N9200
👉ALL LIFESTAR SD
የሚሆን ወሳኝ ሎደር ሶፍትዌር ነው
3 752
PREVENTION!
Dear viewers, due to the maintenance work on the existing devices, the broadcasting of the TV channel "
TV Varzish" will be stopped tonight from 03:00 to 16:00 in the evening of April 13.
3 752
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Auto PID (አንድ ቻናል PID በሚቀይርበት ሰአት ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ይላል ለምሳሌ ባለፈው EBS TV VPID(Video PID) ቀይሮ ነበር ምስል ሳይመጣ ድምፅ ብቻ ነበር የሚሰራው ይሔንን ለማስተካከል ደግሞ ድጋሜ ሰርች ማድረግ ወይም PID Manually Edit ማድረግ ይኖርብን ነበር አሁን በአዲሱ ሶፍትዌር ደግሞ እራሱ PID አስተካክሎ ይከፍትልናል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሰርች ያደረጋችሁት ቻናል እንዳይጠፋባችሁ ከፈለጋችሁ Section የሚለውን App አድርጉት ግን ሶፍትዌሩን ሙሉ በሙሉ መጫን ከፈለጋችሁ All አድርጋችሁ ጫኑት ሶፍትዌሩ ውስጥ የ Nilesat, Yahsat, NSS አዳዲስ ቻናሎችን ታገኛላችሁ።
13_4_2020
