uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 757
Obunachilar
-124 soatlar
-87 kun
-4030 kun
Postlar arxiv
😱ለ LIFESTAR 8585 ረሲቨር ተጠቃሚዎች OSN ላይ ድምፅ አልሰራ የሚለውን አስተካክለነዋል አሁን Dolby Digital Sound በአዲስ ሶፍትዌር support ማድረግ እንዲችል አድርገነዋል 😍😍😍 ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ሶፍትዌሩን እንለቀዋለን ጠብቁ✌️

😔😔😭😭👐👐

መደመር መፅሀፉን መግዛት ላልቻላቹ )ማግኘት ላልቻላቹ የሚሆን ነው 👏👏👏

😱 የ ሳተላይቶች Strong TP 👇 Yahsat:11880V27500 NileSat 11512 V 27500/ 12645 Badr:11900V27500Turkast:12054H27500 Eutelsat:7A 10721H22000 Hotbird:11137H27500 ሸገር ዲሽ✌️

Easycup_player+driver ይህ ለኮምፒዩተር የሚሆን Easycap እቃዋን ተጠቅመን ኮምፒዩተራችን እንደ ቲቪ እንዲያገለግን የሚያደረግ ድራይቨር እና ፕለየር ሶፍትዌር ነው

#Driver_2 Usb to rs232 cable driver ይህ ለ Rs 232 cable የሚሆን ድራይቨር ሶፍትዌር ነው።

#Resource_hacker ይህ ሶፍትዌር ማንኛውም exe file የሆኑ ሶፍትዌሮች ላይ logo መቀየሩያ እና ኤዲት ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው ለምሳሌ የሪሲቨር ሎደሮች ላይ የራሳቹን ሎጎ እንደዚሁም ፎቶ በማረግ ውስጥ ያሉትን ጽሁፎች በፈለጋቹት መንገድ ዲዛይን መድረግ ያስችላል Pas👇 www.p30download.com

ይህ ገበያ ላይ ላሉት ለሁሉም LEG ሞዴሎች የሚሆን ሎደር የያዘ ሶፍትዌር ነው

ይህ ሎደር ሶፍትዌር 👉ለትናንሾቹ EUROSTAR SD 👉LEG N9200 👉ALL LIFESTAR SD የሚሆን ወሳኝ ሎደር ሶፍትዌር ነው

Football HD ተስተካክሏል በፊት የነበረውን አጥፍታቹ እንደ አዲስ ሰርች አድርጉ እና Biss key ሙሉ✌️

PREVENTION! Dear viewers, due to the maintenance work on the existing devices, the broadcasting of the TV channel " TV Varzish" will be stopped tonight from 03:00 to 16:00 in the evening of April 13.

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Auto PID (አንድ ቻናል PID በሚቀይርበት ሰአት ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ይላል ለምሳሌ ባለፈው EBS TV VPID(Video PID) ቀይሮ ነበር ምስል ሳይመጣ ድምፅ ብቻ ነበር የሚሰራው ይሔንን ለማስተካከል ደግሞ ድጋሜ ሰርች ማድረግ ወይም PID Manually Edit ማድረግ ይኖርብን ነበር አሁን በአዲሱ ሶፍትዌር ደግሞ እራሱ PID አስተካክሎ ይከፍትልናል ማለት ነው። 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ስትጭኑ ሰርች ያደረጋችሁት ቻናል እንዳይጠፋባችሁ ከፈለጋችሁ Section የሚለውን App አድርጉት ግን ሶፍትዌሩን ሙሉ በሙሉ መጫን ከፈለጋችሁ All አድርጋችሁ ጫኑት ሶፍትዌሩ ውስጥ የ Nilesat, Yahsat, NSS አዳዲስ ቻናሎችን ታገኛላችሁ። 13_4_2020

LS1000++_13_4_2020Dump.bin8.00 MB

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 13_4_2020

⚜SuperMax SM-9292 Super Tech ⚜V2.40

👆👆👆 ይሔ LIFESTAR 2020HD, 3030HD 4040HD, 2350HD, 2425HD, 9200HD ባለሁለት ፍላሽ, 9300HD ባለ ሁለት ፍላሽ, 18HD ረሲቨሮች Football HD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው።

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Football HD 🔥 Add SAT2IP Mobile Hotspot (ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በስልካችን ለማየት ከተመሳሳይ ኔትወር በተጨማሪ በሞባይል Hotspot እንዲሰራ አድርገነዋል) 🔥 Add DLNA (ረሲቨራችንን እና ሞባይላችንን በ Mobile Hotspot ወይም በተመሳሳይ ዋይፋይ ኔትወርክ በማገናኘት ሞባይላችን ውስጥ ያሉ Video, Photo, Audio በረሲቨሩ አማካኝነት ወደ ቲቪ እንዲተላለፍ እና እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን። 🔥 Add SatFinder (ረሲቨራችንን እና ሞባይላችንን በ Mobile Hotspot ወይም በተመሳሳይ ዋይፋይ ኔትወርክ በማገናኘት እንደ ዘመናዊ ሳተላይት ፋይንደርነት መጠቀም እንችላለን። 🔥 Add USB Boot Recovery (ረሲቨራችን በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ ያለምንም RS232 ኬብል ወይም ኮንፒውተር የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር gxrom ብላችሁ rename አድርጋችሁ በፍላሽ ረሲቨራችሁ ላይ ሰክታችሁ ረሲቨራችሁን ብታበሩት እራሱ Update አድርጎ ይከፍትላችሗል። 🔥 Add Unwanted Satellite Delete and Hide Option (ሶፍትዌር ስትጭኑ የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለው ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን ነክታችሁ መርጣችሁ ማጥፋት ወይም መደበቅ ትችላላችሁ። 🔥 Add Online Upgrade Option (አዲስ ሶፍትዌር ረሲቨሩ ላይ ለመጫን የግድ ከዌብሳይቶች፣ ከቴሌግራም፣ ከፌስቡክ... download ማድረግ አይጠበቅብንም እዛው ረሲቨሩን ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት Update ማድረግ ነው። 🔥 Fix YouTube 🔥 Increase Picture Quality 🔥 Fix Some Problem 8_4_2020

LS1000++_8_4_2020_Dump_Football_HD.bin8.00 MB