ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 768
المشتركون
-124 ساعات
-107 أيام
-4030 أيام
أرشيف المشاركات
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Super G-Share Plus V3 🔥 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus ቶሎ Connect የማያደርገውን ችግር አስተካክለነዋል። @ShegarDish08 4_11_2020

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Super G-Share Plus V3 🔥 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus ቶሎ Connect የማያደርገውን ችግር አስተካክለነዋል። @ShegarDish08 4_11_2020

😱 SES @22 አሁን ላይ ዘግተዋል @ShegarDish08
😱 SES @22 አሁን ላይ ዘግተዋል @ShegarDish08

Mobdro App አለም ላይ ላይ ያሉ የፊልም የዘፈን የስፖርት ሁለንም Entertament አቅፎ በውስጡ የያዘ App ነው በስልካቹ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ ምንም Code አይጠይቅም 🛑ነገር ግን ጥሩ ኔትዎርክ እና Unlimite ተጠቃሚዎች ሚመከር ወይንም ተለቅ ያለ ጥቅል ዳታ ለምትሞሉ ፡፡ @ShegarDish08

😱 የ Liverpolን ጨዋታ በነፃ ቻናል FootBall HD / IRB Verzish እና Amos 4w 5 Plus ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08g
😱 የ Liverpolን ጨዋታ በነፃ ቻናል FootBall HD / IRB Verzish እና Amos 4w 5 Plus ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08g

😱SanDisk USB to OTG ፍላሽ Orginal 32GB ነው በፍሬም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ይደውሉልን፡፡ ዋጋ 300ብር ብዛት ይቀንሳል In Box @must08 +251913064008 @S
😱SanDisk USB to OTG ፍላሽ Orginal 32GB ነው በፍሬም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ይደውሉልን፡፡ ዋጋ 300ብር ብዛት ይቀንሳል In Box @must08 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱Amos 4w Sport 1 በ አዲሱ Frq 11474 H 27500 በ Super Gshare Plus Server ተከፍቶዋል @ShegarDish08✌️
😱Amos 4w Sport 1 በ አዲሱ Frq 11474 H 27500 በ Super Gshare Plus Server ተከፍቶዋል @ShegarDish08✌️

😱 የ Shkatarን ጨዋታ በነፃ ቻናል FootBall HD እና Amos 4w 5 Sport ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
😱 የ Shkatarን ጨዋታ በነፃ ቻናል FootBall HD እና Amos 4w 5 Sport ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08

😱 የ Atleticoን ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Verzish / IRB Verzish እና Amos 4w 5Live ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
😱 የ Atleticoን ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Verzish / IRB Verzish እና Amos 4w 5Live ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08

😱ሰላም ስለ ዲሽ መጠየቅ ምትፈልጉት ነገር ካለ @Shegar08 ግሩፕ ላይ መጠይት ይችላሉ፡፡

🆕 ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር ------ ይህ ሶፍትዌር የሚጫነው ☞ለ Superstar V8 ☞ለ VAN-STAR V8 ☞ለ Superstar V8 Plus ☞ለ VAN-STAR V8 Plus ብቻ ነው ------------------------------------------------- ምን አዲስ ነገር አለው FIX---⬇ ------------------------------------------------- ♥ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ YES SPORT ወይም OSN እያያቹ መብራት ጠፍቶ ሲበራ እያያቹት የመበረው ቻናል በፍጥነት ነው ሚከፍተው እነወደዚሁም ነፃ ቻናል እያያቹ መልሳቹት ------------------------------------------------- ♥ (restore code function ) አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ሪሲቨሩን factory አርጋቹ የGshare code ለማግኘት ከፈለጋቹ Super Gshare plus ላይ እያለ በሪሞት ቀዩን መንካት ከዛን ስትጠቀሙት የነበረውን ኮድ እስክሪን ላይ ይፅፈዋል፡፡ @ShegarDish08

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

😱አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል በSES 22°E ከች ብለዋል ይህ የኳስ ቻነል ለመስራት በሁለት መንገድ መስራት ይቻላል ግን ቻነሉ ለመጠቀም HEVC 265 SUPPORT ማድረግ የሚችል ረሲቨሮች ሊኖረን ይገባል። 👉 በ90cm ወይንም በ 180 cm ሰሀን ናይልሳት Amos4w የተሰራ ዲሽ ላይ በዘንግ ወደ ላይ በመቀጠል መስራት ይቻላል። 👉ናይል ሰርታቹ ከዲሹ ሁላ በመሆን ትንሽየ ዝቅ አድርጋቹው ወደ ቀኝ ዞር ስታደርጉት ይገባላቹዋል። 🛑ማወቅ ያለባቹ ግን ቻነሉ እድሜ አይኖረዉም ብየ አስባለው ነገር ግን Free የኳስ ከመሆኑ መጠን የሚዘጋበትን ግዜ ስለማይታወቅ ቻነሉ እስካለ ድረስ መጠቀም ነው። ቻናሉ HEVC 265 Suport ሚያረጉ ሪሲቨሮችን ይፈልጋል 👉መስርያ ቁጥር 12530 V 30000 በዚሁ ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። 11551 V 45000 የኳስ ቻናሉ DSTV ይገባል 👉ከዛ Satilቱን BlindSearch Auto search ስታረጉ ከ 200 በላይ ቻናሎች ይገባሉ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ቻምፒዎንስሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ቻምፒዎንስሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: 👉2:55 | ሻካታር ከ ሞንቼግላድባ 2:55 | ሎኮሞቲቭ ሞስኮ ከ አትሌቲኮ 5:00 | ሜትላንድ ከ አያክስ 👉5:00 | አታላንታ ከ ሊቨርፑል 5:00 | ማን ሲቲ ከ ኦሎምፒያኮስ 👉5:00 | ፖርቶ ከ ማርሴ 5:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን 👉 ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙነክ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️