DIALOG-OF-IDIOLOGY💆
Open in Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ●በፍልስፍናቸውና፣በመጠቀ አስተሳሰባቸው፣ዓለምን ማስደመምና መሳብ የቻሉ የፍልስፍና ሰዎች ምልከታቸው፣ታሪካቸውና፣የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያነሳ ●እንዲሁም ከናንተ ጋር በጥልቅ ውይይቶች የሚያምን ቻናል ነው ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን...!👈 👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆 👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆
Show more1 511
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '240
in 0 channels
July '24
+3
in 0 channels
Get PRO
June '24
+3
in 0 channels
Get PRO
May '24
+10
in 0 channels
Get PRO
April '24
+7
in 0 channels
Get PRO
March '24
+7
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+22
in 0 channels
Get PRO
August '23
+52
in 0 channels
Get PRO
July '23
+66
in 0 channels
Get PRO
June '23
+62
in 0 channels
Get PRO
May '23
+80
in 0 channels
Get PRO
April '23
+67
in 0 channels
Get PRO
March '23
+43
in 0 channels
Get PRO
February '23
+42
in 0 channels
Get PRO
January '23
+89
in 0 channels
Get PRO
December '22
+83
in 0 channels
Get PRO
November '22
+79
in 0 channels
Get PRO
October '22
+70
in 0 channels
Get PRO
September '22
+104
in 0 channels
Get PRO
August '22
+108
in 0 channels
Get PRO
July '22
+119
in 0 channels
Get PRO
June '22
+111
in 0 channels
Get PRO
May '22
+90
in 0 channels
Get PRO
April '22
+93
in 0 channels
Get PRO
March '22
+114
in 0 channels
Get PRO
February '22
+69
in 0 channels
Get PRO
January '22
+61
in 0 channels
Get PRO
December '21
+54
in 0 channels
Get PRO
November '21
+61
in 0 channels
Get PRO
October '21
+79
in 0 channels
Get PRO
September '21
+63
in 0 channels
Get PRO
August '21
+79
in 0 channels
Get PRO
July '21
+77
in 0 channels
Get PRO
June '21
+67
in 0 channels
Get PRO
May '21
+26
in 0 channels
Get PRO
April '21
+48
in 0 channels
Get PRO
March '21
+44
in 0 channels
Get PRO
February '21
+52
in 0 channels
Get PRO
January '21
+44
in 0 channels
Get PRO
December '20
+942
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 August | 0 | |||
| 05 August | 0 | |||
| 04 August | 0 | |||
| 03 August | 0 | |||
| 02 August | 0 | |||
| 01 August | 0 |
Channel Posts
🌿እግዚአብሔር እንድንጠፋ ስለሚፈልግ አይደለም ነፃነትን የለገሰን.!እርሱ በአገዛዙ፣በሥራውና፣በቃሉ የታመነ ነው። ይህ በመሆኑ በሐላፊነትና፣በምስጋና መቃኘት የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው.!አኗኗራችንን በሰላም ለመምራት ይህንን ስጦታ በተገቢው መልኩ መጠቀም ያሻናል፥ ማስተዋል ተስኖን በነገሮች ተሰናክለን ህይወት ሲመረን ፈጣሪ መመለሳችንን ይጠባበቃል። በመሳሳታችን ምክንያት ፈቃዳችንን መልሶ የሚወስድ ተቀያያሪ ባህሪ የተላበሰ አይደለም.!በቸርነቱና፣በደግነቱ ወደር የማይገኝለት አምላክ ነው። በቸልተኝነታችን ተከበን ሰብአዊነት ሲጎድለን በምርጫ የመኖር አቅማችንን በመንሳት ቃሉን በፍጹም አላጠፈም.! የሰጠንን መልሶ ያልነጠቀን ከታማኝነቱ የተነሳ ነው።
.
ዲ/ን ተፈሪ(#PHILO)
| 2 | አንዳንዴ . . . ያለ ነው!
አንዳንድ ጊዜ ማመንታት ያለ ነው - በፍጹም ግን ወደ ኋላ አንመለስም!
አንዳንድ ጊዜ መፍራት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንንበረከክም!
አንዳንድ ጊዜ ተስፋ መቁረጥ ያለ ነው - በፍጹም ግን አናቆምም!
አንዳንድ ጊዜ መሸነፍ ያለ ነው - በፍጹም ግን ሕይወት ከሚያቀብለን የየእለት ጦርነት አንሸሽም!
አንዳንድ ጊዜ መድከም ያለ ነው - በፍጹም ግን ዝለን አንወድቅም!
አንዳንድ ጊዜ ግራ መጋባት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንቅበዘበዘም!
አንዳንድ ጊዜ በሰው መገፋት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከዚያ ሰው ውጪ መኖር አየቅተንም!
አንዳንድ ጊዜ ድብርት ያለ ነው - በፍጹም ግን ደንዝዘን አንቀርም!
አንዳንድ ጊዜ ለጥያቄ መልስ ያለማግኘት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከመጠየቅ አናርፍም!
አንዳንድ ጊዜ ክፋት ያሸነፈ መምሰሉ ያለ ነው - በፍጹም ግን መልካምነትን አንጥልም! | 333 |
| 3 | አንዳንዴ . . . ያለ ነው!
አንዳንድ ጊዜ ማመንታት ያለ ነው - በፍጹም ግን ወደ ኋላ አንመለስም!
አንዳንድ ጊዜ መፍራት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንንበረከክም!
አንዳንድ ጊዜ ተስፋ መቁረጥ ያለ ነው - በፍጹም ግን አናቆምም!
አንዳንድ ጊዜ መሸነፍ ያለ ነው - በፍጹም ግን ሕይወት ከሚያቀብለን የየእለት ጦርነት አንሸሽም!
አንዳንድ ጊዜ መድከም ያለ ነው - በፍጹም ግን ዝለን አንወድቅም!
አንዳንድ ጊዜ ግራ መጋባት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንቅበዘበዘም!
አንዳንድ ጊዜ በሰው መገፋት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከዚያ ሰው ውጪ መኖር አየቅተንም!
አንዳንድ ጊዜ ድብርት ያለ ነው - በፍጹም ግን ደንዝዘን አንቀርም!
አንዳንድ ጊዜ ለጥያቄ መልስ ያለማግኘት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከመጠየቅ አናርፍም!
አንዳንድ ጊዜ ክፋት ያሸነፈ መምሰሉ ያለ ነው - በፍጹም ግን መልካምነትን አንጥልም!
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 1 |
| 4 | #ይመችህ👍
ሕይወት በረባ ባልረባው
ለመጨቃጨቅ አጭር ናት...
"ይመችህ👍"
ብለህ መንገድህን ቀጥል
#ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ
#EMOTIONAL_INTELLIGENCE
ይህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያገኘ መጽሐፍ አንብበው ከወደዱት ታላላቅ ሰዎች መካከል፦
👇🎀👇
- ኦፕራ ዊንፍሬይ
- ዋረን ባፌት
- ቢል ጌትስ
- ባራክ ኦባማ
- ኤለን መስክ
- ቶኒ ሮቢንስ
እና ሌሎችም ይገኙበታል። አንተም ይህን መጽሐፍ በማንበብ፣ የስሜት ብልኃት ጠቀሜታውን በመረዳት ስሜቶችህን ሁሉ ለስኬት በመጠቀም በሕይወትህ ላይ አስደናቂ ለውጥ እንደታመጣ ተጋብዘሀል።
#ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
📕📕📕 | 328 |
| 5 | ሙዚቃ ውብ ነገር ነው፤ መንገዱ ግን...
(አሌክስ አብርሃም)
መጠጥ ፣ ልቅ ወሲብ፣ ጫት ፣ ዘግናኝ የሲጋራ ሱስ፣ ድራግ፣ ምቀኝነት ፣ መካካድ ፣ፀብ፣ ለገንዘብ መጋደል ፣ መናናቅ ፣ ፍች፣ የቤተሰብ መበተን ፣ የልጆች ሰቆቃ፣ ስደት ፣ በኑሮ መቸገር፣ የተጋነነ ስምና ስምን የማይመጥን ኑሮ ፣ ተቀባይነት ማጣት፣ በእዳ መዘፈቅ ፣ በብዙ ጉዳይ ነፃነት ማጣት፣ በጓደኝነትና ትውውቅ ስራ ማግኘት ፣ አድመኝነት ፣ ወረተኛነት በዚህ ጠንቅ የሚመጣ አካላዊ ህመም ወይም የአእምሮ መታወክ...ይሄ ሁሉ ተወዳጅ ዘፈን በዚህ እና በሌሎችም ያልተገለፁ ሰቆቃዎች ውስጥ ያለፈ ነው!
የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች በተለይ ((በጣም ከጥቂቶቹ በስተቀር)) ህይዎታቸው በየቃለመጠይቁ እንደሚታየውና ሲሞቱ እንደሚንቆለጳጰሱት አይደለም ! ለእውቅና በየመድረኩ የሚጋደሉትን ወጣቶች ስመለከት ይሄን በማር የተለወሰ የሰቆቃ መንገድ ከወዲሁ ማየት ከቻሉ ለማሳሰብ ያህል ነው! "አርት" ውብ ነገር ነው ፤ ግን ወደከፍታው የሚወስደው መሰላል በብዙ ብዙ ቆሻሻ የተሞላ ነውና ወደከፍታው ለመውጣት ይህን ቆሻሻ ለመርገጥም ለመጨበጥም ትገደዱ ይሆናል! ከወዲሁ ጠንካራ መንፈስ ይዛችሁ ለመጓዝ ሞክሩ! በሁሉም ሰው ታውቃችሁ ለራሳችሁ ከጠፋችሁ ምን ዋጋ አለው?!
፨
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 299 |
| 6 | እረፍት !
እሁድ ደስ የሚል ቀን ነው ተማሪው ከትምህርቱ ሰራተኛውም ከስራ ገበታው እረፍት የሚወስድበት ቤተሰብን ጓደኞች የታመሙ የታሰሩ ሁሉ የምትጠይቅበት ቀን ነው
ሁሉንም ጠይቀሀል? ነገር ግን አንድ ሰው እንዳትረሳ ይሄ ሰው በጣም መጠየቅ አለበት ዛሬ ሳትጠይቀው ከረሳኸው ሳምንቱን ሙሉ ታበላሽበታለህ ብዙ ሊያደርጋቸው ከሚችላቸው ተግባራት ትገድበዋለህ ይሄ ሰው አንተ ነህ
ሁሉም ቦታ ስትደርስ ራስህንም አስታውስ በሳምንትህ ምን አደረግህ ቀጣይስ ምን ልታደርግ አቀድህ ትንሽ ደቂቃም ብትሆን ለራስህ ስጠው!
የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ታገስ !
"የታገሰ መልካሙን ፍሬ ይበላል" ሁሉም ጥሩ ነገር ለመለምለም ጊዜያትን ይፈልጋል እናም መጠበቅ አቅቶህ ጥለኸው ከሄድክ የለፋህበትን ጣፉጩን ፍሬ እኔ ልበላብህ ነው 😀
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 218 |
| 7 | 🌿ማድረግ የሚችሉትን ሁሉ ማድረግ ሰው መሆን ሲሆን
የሚፈልጉትን ሁሉ ማድረግ ግን አምላክ መሆን ነው::
💫ናፖሊዮን
።።።።
. ዛሬ በአድናቆት አጅቦ የሚከተለኝ ሕዝብ ነገ ለመሰቀል ስሄድ ደግሞ - አጅቦ ይከተለኛል፡፡
💫ናፖሊዮን
🕊 ነገ መልካም ይሆናል ! 🕊
https://t.me/Dialog_of_Idiology👈🙏 | 246 |
| 8 | 🌿ህይወት በነብርና በሚዳቆ መካከል እንዳለዉ እልህ አስጨራሽ ሩጫ ናት፡፡ ብዙ ጊዜ ሚዳቆ ሮጣ ታመልጣለች፡፡ ነብር ደርሶ የሚይዛት ከስንት አንዴ ነዉ..
ይሄ ለምን እንደሆነ ታዉቃለህ? ነብር የሚሮጠዉ ‘ለአንድ ምሳ!’ ሚዳቆ ግን ‘ለዉድ ህይወቷ’ ስለዚህ አላማ ከጊዜያዊ ፍላጎት እንደሚበልጥ ትረዳለህ፡፡
የሚዳቆ አላማ ሕይወቷን ማትረፍና ሌላ ቀንን ማየት ሲሆን የነብር ደግሞ ‘በልቶ መዘረር’ ነዉ፡፡ ከስንት አንዴ ከበላና ከጠገባ በኋላ ሚሊየን ሚዳቆ በአፍንጫዉ ስር ቢያልፉ ምን ገዶት!
ለመኖር እልህ ሲይዝህ ለመብላት መኖር ታቆማለህ፣ ለሻይ መጠጫ ተራራ መፈንቀል፣ የሌለዉን እንዳለ ማስመሰል ይደክምሃል...ወደ እዉነተኛዉ መንገድ የዛኔ መመለስ ትጀምራለህ፡፡ ያም ለአላማ መኖር!
🌿
#PHILO
🕊 ነገ መልካም ይሆናል ! 🕊
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 223 |
| 9 | ጋዜጠኛው አርባ ዓመት በትዳር የቆዩትን ወ/ሮ እያናገረ ነው
"ከባለቤትዎት ጋር አርባ ዓመት በትዳር ያለ ጸብ የቆዩበትን ምስጢር እስኪ ይንገሩን"
"ምን መሰለህ የኔ ልጅ የሰርጉ ቀን መጀመርያ ከቤተሰቦቼ ቤት ይዘውኝ የወጡ ግዜ በሽልም ፈረስ ላይ አድርገው ነበረ አብረን ሆነን እሳቸው ልጓሙን ይዘው እየጋለቡ እኔ ከኋላቸው ሆኜ ትንሽ እንደሄድን ፈረሱ ለገመ ይሄኔ እሳቸው
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ አንድ" አሉ
ፈረሱ መሄድ ቀጠለና ትንሽ ቆይቶ አሁንም ለገመ ይሄኔ እሳቸው
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ ሁለት" አሉ
ፈረሱ የግዱን ሄደ ሄደና ሲደክመው እንደገና ቆመ ያኔ እሳቸው በንዴት ከፈረሱ ላይ ዘለው ወርደው እኔንም አውርደው ሽጉጣቸውን መዘዙና
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ ተው ሶስት" ብለው በግንባሩ ለቀቁበት ፈረሱ ክልትው አለ እኔም ደንግጬ
"ምን ሆነው ነው አንቱዬ?" ስላቸው ወደኔ ዘወር አሉና
"አንቺ ሴቲዮ ዝም በይ ብየሻለሁ ዝም በይ አንድ" አሉኝ
በቃ ይሄ ነው አርባ ዓመት በትዳር ያቆየን ምስጢር
ትዳር እንዴት ነው? ምን ትዳር ወስጥ ምን ችግር አጋጥሞት? በትዳር ደስተኛ ሆነዋል.!😂
https://t.me/Dialog_of_Idiology🙏 | 200 |
| 10 | #እንዴት_ኃያል_መሆን_ይቻላል?
• ተረጋጋ
• አስተውል
• ከጀርባህ ቀና በል
• አይን እያየህ ተናገር
• ከመናገርህ በፊት አስብ
• ለጊዜህ ዋጋ ስጥ
• አክብሮት አሳይ
• እንቅስቃሴዎችህን በፀጥታ አድርግ
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 303 |
| 11 | 🌿 የታመመችን ሀገር በታመሙ ዶክተሮች ለማከም መሞከር ወረርሺኝ እንዲሆንና ጥቂት ጤነኞችም ህይወታቸውን እንዲያጡ ማድረግ ነው.! ይህ ደግሞ ሀገር በቆመችበት ብቻ እንድትቀርና ወደኋላ/ወደታች ማስቀረትም ነው.!
፨
PHILO
👉እንዴት ልናክማት እንችላለን ብሎ መጠይቅ፣መፍትሔ ማምጣትና፣መወያየት እንችላለን🙏.!?
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 267 |
| 12 | #በአንድ_ቦታ_ብቻ_ቆፍር!
ሕግ 23:
ኃይልህን ወደ አንድ ቦታ ሰብስብ፣
አስር ጉድጓድ ከሚቆፍር ይልቅ፣
አንድ ጥልቅ ጉድጓድ የሚቆፍር
የተቀበረውን ማዕድን ማግኘት ይችላልና፣ በአንድ ቦታ ብቻ ቆፍር።
አንድ የኃይል መንገድ፣
አንድ የስኬት ቁልፍ፣
አንዲት ለረዥም ጊዜ ወተት የምትሰጥህን ላም ፈልግ!!!
#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ
48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤
ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ!
🎀
ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦
#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡
‼️ልብ በል👉 መጽሐፉ በራሱ በእንግሊዘኛው መጽሐፍ ሽፋን የታተመ ሲሆን ገጹም 352 እና በታጣፊ ሽፋን ማለቢያ ጭምር ተደርጎበት የታተመ ነው!
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ 1- https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ገጽ 2- https://bit.ly/3sJcsMa
👇
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 268 |
| 13 | «ራስን አለማወቅ ይጎዳል፤ ራስን አለማወቅ ሕይወትን በሙሉ ትርጉም አልባ ያደርገዋል። ሁሉን ነገር ልታውቁ ብትችሉ እንኳ ራሳችሁን ግን አላወቃችሁም፤ የሚገርመው ግን ከእውቀታችሁ በፊት ልታውቁት የሚገባው ራሳችሁን ነበር።"
ኦሾ
«አብዛኛው የሰው ልጅ የሚከተላቸው እምነቶችና በእምነቱ ውስጥ የሚፈፅማቸው ድርጊቶች መነሻቸው ልማድ ነው። እምነት በዕውቀት መገለጥን ካልያዘ የሚጠይቀውም ሆነ ምላሽ የሚያገኝለት ጥያቄ ስለማይኖር ሌሎች ስለሚያደርጉት ብቻ የሚደረግ ከንቱ ተግባር ሆኖ ይቀራል።»
ዜኖች
"የሰው ልጅ ሊኖር የሚገባው ዛሬን ነው፤ ስለነገ እያሰቡ ዛሬን መኖር ዛሬ ልንጨብጠው የምንችለውን ነገር ለነገ አሳልፎ የመስጠት ተግባር ይሆናል። ብዙዎች እምነታቸውን በነገ ላይ በማንጠልጠላቸው ምክንያት ዛሬ እምነታቸው ሊሰጣቸው የሚችለውን በረከት እያጡት ይገኛሉ። "
ዜኖች
https://t.me/Dialog_of_Idiology🙏 | 316 |
| 14 | 🌿አምላክ በተራበ ጊዜ ፍሬ ያጣባትንና ዳግም እንዳታበቅል የረገማትን በለስ ሆነን ይሆን."ማር.11÷12-14.? ወይስ ምህረት አግኝታ ተኮትኩታ ዳግም እንድታብብና፣እንድታፈራ የተተወችውን በለስ ሆነን ይሆን.? ከሆንንና ለንስሐ ዳግም እንድናፈራ ከታገሰን ባለቤቱ በየዓመቱ ፍሬ ያጣብንና፣እስከመቆረጥ ያደረሰን ከፀጋ፣ከክብር፣ከቤቱ፣ከመዝገቡ እስከመሰረዝ ያደረሰን ምንይሆን,."ሉቃ.13÷6-9.? እሱማ በሐጢያታችን የእግዚአብሔር ክብር ስለጎደለን ነዋ."ሮሜ.3÷23.! በዚህም ከመልካሙ ፍሬ ይልቅ ባዶ ቅርንጫፍ ብቻ ስለሆንን፣ደርቀንም ለእሳት(ወደሲኦል)፣ለባርነት ስለተጣልን ነዋ."ዮሐ 15÷1-6😔.! ስለሆነም ቅዱሱንና የንስሐ መንገድ የሆነውን ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ የመጣውን ዮሐንስን እንከተለው ያኔ በሐጢያት የጨቀየው ህይወታችን ይታጠባል፣ይወገዳል፣ይነጻልም.!ሐጢያታችንንም እየተናዘዝን በዮርዳኖስ እንጠመቅ.!(ማር.1÷4-5..ፊልጵ.2÷12..."
፡
#PHILO🙏
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 440 |
| 15 | #እንኳን_አደረሰን🙏
👉ከነፃ የውይይት መድረካችሁ የተመኘንላችሁ መልካሙ ምኞት ነው🙏
#የሰላም_ይሁንልን
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 396 |
| 16 | "እያንዳንዱ ነገር በእናንተ የህልም መጠን ሳይሆን በገዛ ራሱ አቅም ተጠቀሙበት። በዚህ ጊዜ ጤናማ ሰው ናችሁ። ጤናማ መሆን ደግሞ ቅዱስ መሆን ነው።
በማናቸው ሁኔታ ከተፈጥሮ የተለያችሁ አትሁኑ። የተረጋጋችሁና ከተፈጥሮ ያልወጣችሁ ሁኑ!"
:
OSHO/ኦሾ
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 464 |
| 17 | #ክፍት_መጽሐፍ_አትሁን!
ሁሉም ሰው የሚያነብህ ክፍት መጽሐፍ አትሁን፤
ስለ ራስህ አንዳንድ ሚስጥሮችን ደብቅ።
ሰዎች ምን እያሰብክ እንደሆነ ይገረሙ!!!
48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤
ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ!
🎀
ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦
#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡
‼️ልብ በል👉 መጽሐፉ በራሱ በእንግሊዘኛው መጽሐፍ ሽፋን የታተመ ሲሆን ገጹም 352 እና በታጣፊ ሽፋን ማለቢያ ጭምር ተደርጎበት የታተመ ነው!
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 444 |
| 18 | #እንደ_አይጥ_ወይ_ዝንብ_አትሁን!
አንድ ጥግ ላይ እንደምትደበቅ አይጥ፣
ወይም ጎልቶ እንደማይታይ ዝንብ አትሁን!
ሁሉንም የሚያስፈራ አንበሳ፣
ወይም ከሁሉም በላይ የሚበር ንስር ሁን!!
48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤
ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ!
🎀
ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦
#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 388 |
| 19 | "#ኢጎ_ጠላት_ነው" በ Ryan Holiday
1) ምኞት ያለው ሰው ኢጎ አለው፦ ግባቸውን ለመድረስ ችሎታቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ኢጎ አላቸው። ኢጎ ወደ ፊት እንድትሄድ ይረዳሃል። ነገር ግን እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆንክ ማመን ከጀመርክ እድገትህን ሊያቆም ይችላል።
2) ለታላቅነት ዓላማ፥ የሚወዱትን ብቻ ከማሳደድ ይልቅ በምክንያቶች እና ግቦች ዓላማን ያግኙ።
3) ስኬት መንሸራተት ሲጀምር በጣም አጥብቀህ አትያዝ እና እንዳትሰብረው። መንገድህን ወደነበረበት መመለስ እንዳለብህ ተረዳ። ወደ መሰረታዊ ነገሮች ተመለስ።
4) የሸራ ስትራቴጂ፦ይህ ለሌሎች ስኬት ክፍት መሆን ነው። የእርስዎ ስኬት ከነሱ ጋር የተቆራኘ ሊሆን ይችላል። ሌሎች እንዲሳካላቸው እርዷቸው።
5) ከታሪክ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች፡- ማህበራዊ ሚዲያ ከማድረግ በላይ እንድትናገር ያደርግሃል። በፌስቡክ እና በትዊተር ብቻ አትናገር። እርምጃ የሚወስድ ሰው ሁን።
6) በመማር ላይ ማተኮር፦ስኬት ዋና አያደርግህም። እርስዎ ሁሉንም ያውቃሉ ብለው እንዲያስቡ ያደርግ ይሆናል። ትሑት ይሁኑ እና እንደ ተማሪ መማርዎን ይቀጥሉ።
7) ከችሎታዎ ጋር መለካት፡- ካሸነፍክ ብቻ ሳይሆን እራስህን ከምርጥህ ጋር አወዳድር። ማሸነፍ ሁሉም ነገር አይደለም። ምርጥ እራስህ ለመሆን ጥረት አድርግ።
8) አለመሳካትን መቀበል፦ነገሮች ጥሩ በማይሆኑበት ጊዜ፣ አጥብቀው አይያዙ። ከውድቀቶች ተማር።
9) አስፈላጊ የሆነውን ነገር ይረዱ፦ራስን ማወቅ ኢጎን ይቀንሳል። ለራስህ ታማኝ እንድትሆን ለእርስዎ አስፈላጊ የሆነውን ነገር ተማር። ከአለም መማርን ቀጥል። በሌሎች ላይ ሳይሆን በእርስዎ ግቦች ላይ ያተኩሩ።
https://t.me/Dialog_of_Idiology | 560 |
| 20 | 🌿ስታፈቅሩ፣ "እግዚአብሔር በልቤ ውስጥ ነው" ማለት የለባችሁም ። " እኔ በእግዚአብሔር ልብ ውስጥ ነኝ " በሉ እንጂ…
.
#ካህሊል ጅብራን
https://t.me/Dialog_of_Idiology🙏 | 523 |
