en
Feedback
Airdrop mining and farming Ethiopia😁

Airdrop mining and farming Ethiopia😁

Open in Telegram

ሰላም ይህ ቻናል online ስራ መስራት ለሚፈልጉ የተከፈተ ሲሆን የተለያዩ አሪፍ አሪፍ Airdropችን ከነ አሰራራቸው እና tip ያገኙበታል https://t.me/airdropminingfarminget

Show more
917
Subscribers
-324 hours
-207 days
-4530 days
Posts Archive
🌹🌹 For all astronomy and physics lovers and followers We have an amazing channel for in-depth astronomy and physics explora
🌹🌹 For all astronomy and physics lovers and followers We have an amazing channel for in-depth astronomy and physics exploration below

Join it plsss🙏🙏🙏

🌻እንኳን በፀሐይ ከ7514 ወደ 7515 ዓመተ ዓለም በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን ለ 2015 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌻እንኳን በጨረቃ ከ7744 ከ7 ወር ከ28 ዕለት ወደ 77445 ከ8 ወር ከ9 ዕለት በሰላም አደረሳችሁ።🌻 🌻መጪው ዘመን ማለትም ዘመነ ሉቃስ፦ 🌻~ የሰላም🌼 🌻~የፍቅር 🌼 🌻~የአንድነት🌼 🌻~የመተሳሰብ 🌼 🌻~የተለያዩ መዛግብትን 🌼 የምንመረምርበት 🌻~በህዋ ላይ የምንራቀቅበት🌼 🌻~የኢትዮጵያን ትንሳኤን🌼 የምንመለከትበት ቸሩ አምላካችን የበረከት ዘመን ያድርግልን።🌻 🌼@Am158sc🌻 🌼@Am158sc🌻 🌼@Am158sc🌻 🌻መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🌼 🌼እንቁ ለጣጣሽ🌻 🌻እንቁ ጣጣሽ🌼

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2015🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻 🌻🌻🌻 መልካም🌻አዲስዓ መት መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻አመት 🌻🌻መ🌻ልካም 🌻🌻አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት 🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻ይህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት የ🌻ሞገስ 🌻 የ🌻ክብር 🌻 የ🌻ሹመት🌻 የ🌻ታላቅነት🌻🌻🌻🌼 ዓ🌻መ🌻ት🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይ🌻ሁ🌻ን🌻ላ🌻ች🌻ሁ 🌻🌻 🌻የበረከት 🌻🌻 🌻የመግዛት 🌻🌻 🌻 🌻🌻 🌻የመመረቅ 🌻🌻 🌻 🌻🌻 🌻የከፍታ🌻🌻🌻 🌻አመት 🌻ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻 ያሰብነው የሚሳካበት 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻 🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻

ይህ ቻናል ለ ጠፈር አፍቃሪዎች የተዘጋጀ ና ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች ከቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ምርምር ጋር አጣምሮ የያዘ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል 👉ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች 👉 ስለ ቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ስልጣኔ 👉 ስለ ሰማይ አካላት የ ቀደሙት አባቶቻችን እውቀት ከዛሬዉ የረቀቀ ነው! Cross @PlanetaryAstronaut https://t.me/Am158sc

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2015🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻             🌻🌻🌻      መልካም🌻አዲስዓ መት   መልካም🌻     አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻        ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻        አ🌻ዲ🌻ስ                          ዓ🌻መ🌻ት                        አ🌻ዲ🌻ስ                      አ🌻ዲ🌻ስ                    ዓ🌻መ🌻ት                  አ🌻ዲ🌻ስ             ዓ🌻መ🌻ት         አ🌻ዲ🌻ስ       ዓ🌻መ🌻ት    አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት               🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻             🌻   🌻   🌻       🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት        🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻              🌻  🌻  🌻                                       🌻🌻አዲስ            🌻🌻🌻አመት         🌻🌻መ🌻ልካም    🌻🌻አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት   🌻መልካም  🌻 አዲስዓመት   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻    አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻ይህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት የ🌻ሞገስ 🌻           የ🌻ክብር  🌻         የ🌻ሹመት🌻 የ🌻ታላቅነት🌻🌻🌻🌼            ዓ🌻መ🌻ት🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይ🌻ሁ🌻ን🌻ላ🌻ች🌻ሁ 🌻🌻                        🌻የበረከት    🌻🌻                          🌻የመግዛት  🌻🌻                            🌻              🌻🌻                            🌻የመመረቅ 🌻🌻                            🌻               🌻🌻                          🌻የከፍታ🌻🌻🌻 🌻አመት 🌻ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻 🌻🌻  🌻 🌻  🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻  ያሰብነው የሚሳካበት          🌻🌻 🌻️🌻🌻                                         🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻️ 🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻

#ስነ_ፈለክ_ዘ_ኢትዮጵያ ✡የ2015 ዓ.ም የሚውልበትን ቀንና ወንጌላዊውን ለማወቅ✡ በመጀመርያ ✍.ዓመተ ፍዳ ማለት ከክርቶስ ልደት በፊት ያለው ሲሆን ይኸውም 5500 ዘመን ነው። ✍ .ዓመተ ምህረት ማለት ከክርስቶስ ወዲህ ያለው ዘመን ነው ይኸውም 2015 ዘመን ነው። 📚.ዓመተ ዓለም = ዓመተ ምህረት + ዓመተ ኩነኔ = 2015+ 5500 =7515 📖.ወንጌላዊው ማን እንደሆነ ለማወቅ፦ ~7515 ÷ 4 = 1878 ደርሶ ቀሪ 3 ይሆናል። ~1878 ፦ መጠነ ራብዒት ተብላ ትጠራለች፡፡ ~ቀሪው 1 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ~ቀሪው 2 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማርቆስ ~ቀሪው 3 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ ~ቀሪው 0 ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ይሆናል። ✍.ስለዚህ ቀሪው 3 ስለሆነ የዘንድሮው ወንጌላዊ ሉቃስ ሲሆን ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ ይባላል። ጥንተ ዮን(ኦን) ~ጥንተ ዮን ማለት መስከረም አንድ የሚውልበት ቀን ማለት ነው፡፡ ጥንተ ኦን= ዓመተ ዓለም + መጠነ ራብዒት÷7(ሰባቱ ዕለታት) = 7515 + 1878 =9393 = 9393 ÷ 7 = 1341 ቀሪ 6 ✍.ከዚህ ቀጥሎ ከቀሪው 6 ላይ 1 እንቀንሳለን ለአለፈው መሸኛ ለሚመጣው መቀበያ ተብሎ 1 ይታተታል(ይቀነሳል) ስለዚህ ከ6-1=5 ይሆናል። ✍.ጥንተ ኦን ከረቡዕ ይጀምራል፦ ቀሪው 1 ከሆነ ረቡዕ ቀሪው 2 ከሆነ ሐሙስ ቀሪው 3 ከሆነ ዓርብ ቀሪው 4 ከሆነ ቅዳሜ ቀሪው 5 ከሆነ እሁድ ቀሪው 6 ከሆነ ሰኞ ቀሪው 7 ከሆነ ማግሰኞ ይሆናል ማለት ነው። በመሆኑም የዘንድሮ 4 ስለሆነ ጥንተ ዮን(የመስከረም መባቻ) እሁድ ይሆናል። ወንበር 📚.ወንበርን ለማግኘት የአብይ ቀመር የጊዜው መደቡን በእድያው አባዝተን ከዓመተ ዓለሙ ላይ መቀነስ ከዛ በ19 መግደፍ ማለትም፦ ~14*532=7448 ~7515-7448=67 ~67፥19=3 ቀሪ 12 ከቀሪው ላይ ላለፈው መሸኛ ለሚመጣው መቀበያ አንድ እናትታለን ከዛ ወንበርን እናገኛለን። ወንበር =12 - 1= 11 ይሆናል። #ስነ_ፈለክ_ዘ_ኢትዮጵያ አበቅቴ 📚.አበቅቴ ፦ጥንተ አበቅቴን በወንበር አባዝተን በ30 ገድፈን እናገኛለን። አበቅቴ = ጥንተ አበቅቴ*ወንበር 11*11=121 121፥30= 4 ደርሶ ቀሪው 1 ሲሆን የዘንድሮ አበቅቴ 1 ይሆናል። አበቅቴን ለማግኘት ሌላው አማራጭ አበቅቴ እና መጥቅዕ ድምራቸው ከ30 አይበልጡም አያንሱም ስለዚህ አንዱን ካገኘን ከ30 ላይ ቀንሰን ማግኘት ይቻላል። ይህም ማለት የ2014 ዓ.ም አበቅቴ 28 ነበር፤ ስለዚህ 30-28=2 ይሆናል ስለዚህ የ2013 መጥቅዕ 2 ነበር ማለት ነው። መጥቅዕ 📚.መጥቅዕ፦ ጥንተ መጥቅዕን በወንበር አባዝተን ለ30 በመግደፍ(በማካፈል) እናገኛለን። መጥቅዕ =ጥንተ መጥቅዕ*ወንበር 19×11 = 209 209 ÷ 30= 6 ቀሪው 29 ስለሆነ መጥቅዕ ዘንድሮ 29 ይሆናል። መጥቅዕን ለማግኘት ሌላው አማራጭ መጥቅዕን ወይ አበቅቴ ካገኘን ከ30 መቀነስ ነው። “አበቅቴ ወመጥቅ ክሌሆሙ ኢይበዝሁ እም30 ወኢይኅዱ እም 30 ቢያንስ መጥቅ ቢበዛ አበቅቴ ቢያንስ ከ30 አይበዙም አያንሱም” ✡.ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር✡ #T_F_A_Eyuel #ስነ_ፈለክ_ዘ_ኢትዮጵያ @Ethioastron @E_y_u_e_l_T_A