Airdrop mining and farming Ethiopia😁
Open in Telegram
ሰላም ይህ ቻናል online ስራ መስራት ለሚፈልጉ የተከፈተ ሲሆን የተለያዩ አሪፍ አሪፍ Airdropችን ከነ አሰራራቸው እና tip ያገኙበታል https://t.me/airdropminingfarminget
Show more917
Subscribers
-324 hours
-207 days
-4530 days
Posts Archive
Repost from 𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚✨
🌹🌹 For all astronomy and physics lovers and followers We have an amazing channel for in-depth astronomy and physics exploration below
Repost from 𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚✨
🌹🌹 For all astronomy and physics lovers and followers We have an amazing channel for in-depth astronomy and physics exploration below
Repost from 𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚✨
🌹🌹 For all astronomy and physics lovers and followers We have an amazing channel for in-depth astronomy and physics exploration below
ማጅላን ከእስፔን ምድር በስተምስራቅ በኩል ተንስቶ የአለም ጥግ ላይ ለመድረስ በዘመኑ አሉ የተባሉ መጓጓዣዎችን እየተጠቀም ጉዞውን ቀጠል ከሶስት ዓመታት ጉዞ በዋላ ግን እራሱን እዛው እስፔን ውስጥ አገኘው አለምም ጠፍጣፍ ሳትሆን ክብ መሆኗን ማረጋገጥ ቻለ።
@Ethioaston
@Ethioaston
🌹🌹 ለመላው የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ አፍቃሪያን እና ተከታታዮች ጥልቅ የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ ዳሰሳ የሚገርም ቻናል አለን።
መርጠው ይግቡ::
Spacetime
እስፔስታይም በአጭር ሐሳብ ለማብራራት ያክል , የአንድን ነነረ ቦታ(postion) ለመግለፅ ካስፈለገ X axis እና Y axis እንጠቀማለነ ይሄም የ 2D Diminished እይታ ነው (x,y)
ከፍ ስንል ደግሞ 3D diminished የሚባለው Z axis ይጨምራል (x,y,z)
space time ደግሞ የአንድን ነገረ ቦታ(postion) ለመግለፅ X,Y,Z axis እና time(ጊዜ) ያከተተ ነው ይሄም ሲፃፍ (x,y,z,t)
በያንዳዱ ቦታ X,Y,Z እንደሚቀያየረው ሁሉ ጊዜም መቀየር ይችላል የሚል ሐሳብ ነው በምስሉ ላይ እንደሚታየው እስኩዬር(square) መስመሮች እስፔስታይምን ለመግለፅ የታሰቡ ኢማጅነሪ(imaginary) መስመር ነው ማንኛዎም ነገረ በዚህ መስመር ላይ ነው የሚንቀሳቀሰው አስተውሉ ይሄ መስመር በየቲኛውም ቦታ ሆነ በማንኛውም ጊዜ አለ።
እስፔስ(space) ላይ ማንኛውም ነገረ ሲቀመጠ ደግሞ ይሄ መስመር ወደ ታች ይጎረጉዳል በጣም ከባድ ነገረ ሲቀመጥበተ ደግሞ በጣም ይጎረጉዳል በአጠቃላይ እንደ ከብደቱ አንፃር ይሰምጣል ወይም ይጎረጉዳል
ይሄ ማለተ መስመሮቹ ወደ ታች ይሄዳሉ ከዛን መልሰው ወደ ላይ ይወጣል በዚህ አከባቢ የእስፔስ ታይም መስመሮች አንደመታጠፍ ወይም እንደመወለጋገደ ይሆናሉ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው።
ማንኛውም ነገረ በዚህ መስመር ላይ ነው የሚሄደው ሰለዚህ በጣም ትልቅ ለምሳሌ ኮከቦች ሲቀመጥበተ በጣም ይጎረጉዳል ወይም እንደ መታጠፈ ይላል በዚህ አከባቢ እስፔስታይም መስመሮች ላይ ሄድን ማለተ በዚህ እጥፍጥፍ ወይም በተጣመመ መስመር ላይ ሄደን ማለተ ነው በዚህ የተነሳ በነዚህ አከባቢዎች ስንሄድ የተለየ ነገረ ያጋጥመናል።
........
share share🙏🙏🙏
@Am158sc
@Am158sc
@Am158sc
Take in the new view! 😍
This just-released Hubble image of NGC 1961 shows a shining galaxy that resides about 180 million light-years away, in the constellation Camelopardalis.
NGC 1961 is classified as an intermediate spiral galaxy, a category in between “barred” and “unbarred” spiral galaxies – meaning they don’t have a well-defined bar of stars at their centers.
@Ethioaston
Space Fact: The sun is actually white, but appears yellow because of Earth's atmosphere.
Space Fact: The sun is actually white, but appears yellow because of Earth's atmosphere.
🌹🌹 ለመላው የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ አፍቃሪያን እና ተከታታዮች ጥልቅ የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ ዳሰሳ የሚገርም ቻናል አለን።
መርጠው ይግቡ::
The last saturn of this year for me. This is from September 9th night.
Seeing was quite good and it got worse very quickly, so I only processed and derotated 2 videos of 100 secs each, recording in raw8 at 270 fps.
As usual, I track manually, so I couldn't resolve the Encke division but I am satisfied overall even though I wish to have collected more data. ADC was absolutely necessary since saturn was at 30 degrees of elevation.
Equipment:
- Dobson Skywatcher Classic 305 mm f4.9 in manual tracking
- Asi 462 MC with uv ir cut filter
- Barlow Celestron Luminos 2.5x
- Adc ZWO
@Ethioastron
The Oort cloud is a theoretical cloud of predominantly icy planetesimals proposed to surround the Sun, it lie beyond the heliosphere and in interstellar space. Kuiper belt and outer solar system plane
@Ethioastron
🌹🌹 ለመላው የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ አፍቃሪያን እና ተከታታዮች ጥልቅ የስነ ፈለክ እና የፊዚክስ ዳሰሳ የሚገርም ቻናል አለን።
መርጠው ይግቡ::
ይሄ ዩንቨርስ ከመፈጠሩ በፊት ሌላ ዩንቨረስ እንደነበር ሳይንቲስቶች አዲስ መረጃን አገኙ።
እኛ የምንኖርባት አለም ከ4.5 ቢልየን ዓመት በፊት እንደተፈጠረች ይገመታል በተመሳሳይ ሁሉም ፕላኔቶች እና ኮከቦች ያሉበት ይሄው ዩንቨረስ ከ13.7 ቢልዮን ዓመት በፊት እንደተፈጠረ የቢንግ ባንግ ንድፈ ሐሳብ ያትታል።
የቢንግ ባንግ ንድፈ ሐሳብ ግን በአንድ ነገሩ ብዙዎች ተችተውት ነበር ይሄም የሆነው ይሄ ዩንቨረስ የተፈጠረው ከምንም ወይም ከባዶ ተነስቶ በማለቱ ነበር በዚህ ምክንያት የቢግባንግ ንድፈ ሐሳብ በአሁኑ ዘመን አይነኬ የሚመስሉትን የፊዚክስ ሕጎች ጥሷል።
ሳይንቲስቶች አዲስ መረጃን አግኘተዋል እንደ ግኝታቸው ከሆነ ደግሞ ይሄ ዩንቨረስ ከመፈጠሩ ወይም የኛ አለም ከመፈጠሩ በፊት ሌላ ዩንቨረስ እና ሌሎች አለማት እንደነበሩ የሚያሳይ ነው።
@Am158sc
@Am158sc
@Am158sc
