1 530
Subscribers
-224 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 528
Guyyaa 26/01/2019
Maatii barattoota MB Istaar akkaadaamii hundaaf,
bara barnoota 2018 guyyaa cufiinsa mb irratti ergaa bara barnoota 2019 tiif barattootni hundi yeroo qorraa bifa walfakkaataan kan uffatan shurraaba akka uffatan beeksisuun keenya niyaadatama.Haaluma kanaan manni barumsaa dhaabbata warshaa huccuu hodhu waliin waliigaltee xummuruun shurraab barattoota kana dhiyeessaa jira.Kana waan ta'eef maatiin hunduu kana beekuun fulbaana 28/2019 _onkololeessa 10/2019 qofa gatii shurraabaa kutaa hundatti qarshii 1500 qabachuun ogeessa huccuu dhiyeessan biratti safarachuun akka hodhisiifattan kabajaan isin beeksifna.
M/B
ቀን:26/01/2019
ለስታር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች በሙሉ።
በ2018 በት/ቤት መዝጊያ ቀን በሪፖርታችን እንደገለጽነው በ2019ዓ.ም ሁሉም ተማሪዎች በተመሣሣይ ሹራብ እንደሚለብሱ መግለጻችን ይታወቃል።በመሆኑም ት/ቤቱ በአሁን ሰዓት ከጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ጋር ተነጋግሮ ሹራቡን ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል።ስለሆነም ከመስከረም 28/2019_ጥቅምት10/2019 ድረስ ብቻ በሁሉም ክፍል ደረጃ የአንድ ሹራብ ዋጋ 1500 ብር በመክፈል ልጆቻችሁን እንድታስለኩ እናሣውቃለን።
ት/ቤቱ
1 528
ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
1 528
#Very_Urgent 3/13/2018
=====================
#Filannoo_University
#Manneen Barnootaa sad: 2ffaa tiif
Greetings from MoE
Of the 70,000 students who passed Grade 12, only 44,000 have completed their university placement choices. The remaining students need to complete the process by Thursday, September 10 (5/13/2018 E.C.)
Pls urgently communicate with the students and ensure they finalize their placement.
Thank you.
1 528
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
1 528
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በCBT(Online) የተፈተናቹ ተማሪዎች በአንዳንድ ተማሪዎች ላይ የውጤት ስህተት በተለይም በባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ በመታየቱ፣ እናተም ይገኛቹት ውጤት የሚያጠራጥር ከሆነ የቅሬታ/ይግባኝ ጊዜው ከማለቁ በፊት (Online) (እስከ ነሐሴ 27፣ 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ) በግል እንዲያመለክቱ እናሳስባለን።
ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ
