uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Star Academy Adama

Star Academy Adama

Kanalga Telegram’da o‘tish

Teaching at Home

Ko'proq ko'rsatish
1 530
Obunachilar
-224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
+1
Grade 10 Chemistry Work Sheet.docx0.17 KB

photo content

photo content
+1

Guyyaa 26/01/2019 Maatii barattoota MB Istaar akkaadaamii hundaaf, bara barnoota 2018 guyyaa cufiinsa mb irratti  ergaa bara barnoota 2019 tiif barattootni hundi yeroo qorraa bifa walfakkaataan  kan uffatan shurraaba akka uffatan beeksisuun keenya niyaadatama.Haaluma kanaan manni barumsaa dhaabbata warshaa huccuu hodhu waliin waliigaltee xummuruun shurraab barattoota kana dhiyeessaa jira.Kana waan ta'eef maatiin hunduu kana beekuun fulbaana 28/2019 _onkololeessa 10/2019 qofa gatii shurraabaa kutaa hundatti qarshii 1500 qabachuun ogeessa  huccuu dhiyeessan biratti safarachuun akka hodhisiifattan kabajaan isin beeksifna.                           M/B     ቀን:26/01/2019 ለስታር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች በሙሉ። በ2018 በት/ቤት መዝጊያ ቀን በሪፖርታችን እንደገለጽነው በ2019ዓ.ም ሁሉም ተማሪዎች በተመሣሣይ ሹራብ እንደሚለብሱ መግለጻችን ይታወቃል።በመሆኑም ት/ቤቱ በአሁን ሰዓት ከጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ጋር ተነጋግሮ ሹራቡን ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል።ስለሆነም ከመስከረም 28/2019_ጥቅምት10/2019 ድረስ ብቻ በሁሉም ክፍል ደረጃ የአንድ ሹራብ ዋጋ 1500 ብር በመክፈል ልጆቻችሁን እንድታስለኩ እናሣውቃለን። ት/ቤቱ

ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን። የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences

Worksheet-1 for grade 12 Physics.pdf5.63 KB

photo content

photo content

#Very_Urgent 3/13/2018 ===================== #Filannoo_University #Manneen Barnootaa sad: 2ffaa tiif Greetings from MoE Of the 70,000 students who passed Grade 12, only 44,000 have completed their university placement choices. The remaining students need to complete the process by Thursday, September 10 (5/13/2018 E.C.) Pls urgently communicate with the students and ensure they finalize their placement. Thank you.

#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። - በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ - የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ - ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች - ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። #MoE ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም

ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በCBT(Online) የተፈተናቹ ተማሪዎች በአንዳንድ ተማሪዎች ላይ የውጤት ስህተት በተለይም በባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ በመታየቱ፣ እናተም ይገኛቹት ውጤት የሚያጠራጥር ከሆነ የቅሬታ/ይግባኝ ጊዜው ከማለቁ በፊት (Online) (እስከ ነሐሴ 27፣ 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ) በግል እንዲያመለክቱ እናሳስባለን። ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ

photo content

photo content
+1

Entrance 2018.xlsx0.40 KB

photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

Star Academy Adama - Telegram kanali @star_use statistikasi va tahlili