en
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Open in Telegram

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Show more
5 243
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-10930 days
Posts Archive
.                           🔆 AKKASUMAN 🔆    🔸shakiso maranatha choir🔸     #NEW_OROMIC_Gospel_SON            @mezemurringtone            @mezemurringtone

photo content

Repost from Meleket Tube
ዛሬ የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቦርድ ደረጃ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰሞኑን ባቀረበች ጥያቄ ዙሪያ ስብሰባ አድርገው ነበር። በስብሰባው
+5
ዛሬ የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቦርድ ደረጃ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰሞኑን ባቀረበች ጥያቄ ዙሪያ ስብሰባ አድርገው ነበር። በስብሰባው ላይ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያኒቱን ያስተማረው ትምህርት ላይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፥ ካልጠየቀ ግን፦ - ከሰላም ሚኒስቴር ላይሰንሱ እንደሚሰረዝ - ሚዲያው እንደሚዘጋ - እስር እንደሚጠብቀው የተወያዩ ሲሆን የዛሬው ዋናው አጀንዳ በዋናዎቹ አመራሮች ታይቶ የሚወሰን ለነገ ቀጠሮ ይዘው ተለያይተዋል። አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የእምነት ተቋምን ሰደበ የሚል ክስ ቀርቦበታል። በእውነት ተሳድቧልን? ቪዲዮውን መመልከት ይቻላል። የጠቀሰው ከቤተ እምነቱ እዕዋልድ መጽሐፍት ነው። መጽሐፍ የእነርሱ ካልሆነ ስም አጥፍቷልና በዚያ ሊጠየቅ ይችላል። ከዚያ ውጪ በየ አደባባዩ የሚሸጥና በቤተክርስቲያኒቱ አሳታሚነትና አከፋፋይነት የታተመን መጽሐፍ ላይ ምላሽ መስጠት በምንም መንገድ ወንጀል አይደለም። የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ መሪዎች በዚህ ጉዳይ የመጨረሻውን ውሳኔ ከማስተላለፋቸው በፊት ሊያስቡበት ይገባል። የወንጌል አማኞች ከ ሰላሳ ሚሊዮን በላይ ናቸው ነገሩ በአንድ አገልጋይ ዮናታን ላይ ብቻ ያነጣጠረ ሳይሆን መላውን የወንጌል አማኞች ላይ ያነጣጠረ እንዳይሆን ሊታሰብበት ይገባል። በሌላ መረጃ እንገኛለን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታች
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች  ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል !                            🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን!🌼🌼🌼

photo content

እሁድ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከአገልጋይ ዮሴፍ ማሴቦ ጋር #በማይለወጥ_ፍቅር_ወዶሀል በሚል ርዕስ የእግዚብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ተመስገን ጋር ልዮ የአምልኮ ጊዜ ነበረን።
+8
እሁድ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከአገልጋይ ዮሴፍ ማሴቦ ጋር #በማይለወጥ_ፍቅር_ወዶሀል በሚል ርዕስ የእግዚብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ተመስገን ጋር ልዮ የአምልኮ ጊዜ ነበረን። በእለቱም 29 ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️

እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒ
+6
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን  ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል                        ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️

እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒ
+9
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️

.            የምስጋና በረከቶች   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-1:02:13Min💾-.57.6MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

. የምስጋና በረከቶች   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-1:02:13Min💾-.128.8MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

አርብ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #አይቀርም! ሁላችሁም ተጋብዛችኃል #አድራሻችን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ እንደታጠፉ ያገኙናል @marsilchannel ❇️
አርብ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #አይቀርም! ሁላችሁም ተጋብዛችኃል #አድራሻችን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ እንደታጠፉ ያገኙናል @marsilchannel ❇️

.                 ምን ልሁና  ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና በዕምነት ሙላቱ  ድንቅ መዝሙር || LIVE WORSHIP      🕑-13:34Min💾-.23.0MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

.              ምን ልሁና  ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና በዕምነት ሙላቱ  ድንቅ መዝሙር || LIVE WORSHIP      🕑-13:34Min💾-.60.0MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

ነገ ማክሰኞ ከ10፡00 ጀምሮ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #የፈተና_በረከቶች_አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ ጋር እግዚአብሔርን
ነገ ማክሰኞ ከ10፡00 ጀምሮ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #የፈተና_በረከቶች_አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ ጋር እግዚአብሔርን እናመልካለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል @marsilchannel ❇️

.         ያመንኩትን አውቀዋለው   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:34Min💾-.43.1MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

. ያመንኩትን አውቀዋለው   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:34Min💾-.153.6MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:49Min💾-.42.4MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:49Min💾-.154.4MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△

ማርቆስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል። ³⁶ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ³⁷ ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ³⁸ በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል። @marsilchannel ❇️

#በናሶፍት #benasoft #BenaSoft-ERP የድርጅትዎን የሂሳብ አያያዝን ለማዘመን ተቸግረዋል? የድርጅትዎን ሽያጭ ወይንም ግዢ በአግባቡ ለመመዝገብ ተግዳሮቶች አሉ? በሱቅና በስቶር/ግምጃ ቤት
#በናሶፍት #benasoft #BenaSoft-ERP የድርጅትዎን የሂሳብ አያያዝን ለማዘመን ተቸግረዋል? የድርጅትዎን ሽያጭ ወይንም ግዢ በአግባቡ ለመመዝገብ ተግዳሮቶች አሉ? በሱቅና በስቶር/ግምጃ ቤት ውስጥ ያሉ ዕቃዎች ያምታታዎታል? ጥቃቅንና ልዩ ልዩ ወጪዎች ራስ ምታት ሆነውቦታል? በስቶር ውስጥ ያሉ ዕቃዎች የአገልግሎት ጊዜያቸው እያለፈባቸው ተቸግረዋል? የብድር ሽያጮችና ግዢዎችን ለመክፈል እና ለማስከፈል ተቸግረዋል? BenaSoft-ERPን በመጠቀም ችግርዎን በቀላሉ መቅረፍ ይችላሉ፡፡ በናሶፍት-ኢ.አር.ፒ ሶፍትዌር ለድርጅትዎ ሁነኛ መፍትሄ ነው! አሁንኑ ወደ በናሶፍት ሲስተምስ ጎራ በማለት BenaSoft-ERPን መጠቀም መጀመር ይችላሉ፡፡ 0925-744-000 / 0925-673-592 ላይ ይደውሉ::