cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

የቀድሞ አበው እና እመት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ጥበብ... 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @behlateabew 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 https://t.me/+RICJUxY54uwNbPXe

Show more
Advertising posts
10 817Subscribers
-624 hours
-97 days
-7130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
በሰሙነ ሕማማት የካህናት የጸሎት ማሳረጊያ፦ * እንበለ ደዌ ወሕማም፤ እንበለ ፃማ ወድካም፤ ዓመ ከመ ዮም፤ ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም አሜን። ትርጉም:- * ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማ (ሥቃይ፣ መከራ) ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን በደስታና በሰላም ያድርሰኝ ያድርሳችሁ። * አሜን።
3038Loading...
02
Media files
2721Loading...
03
✥✥✥ ዕለት ሰኞ ✥✥✥ - ይህ ዕለት አንጽሖተ ቤተ መቅደስ እና መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለተ ነው፡፡ በቅዱስ ማርቆስ ወንጌል እንደተገለጠልን ጌታችን ከቢታንያ ወጥቶ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ተራበ፡፡ በለስም ከሩቅ ዓየ፣ በለስዋ ግን ከቅጠል ብቻ በቀር ፍሬ ምንም ኣላገኘባትም ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ለዘለዓለም ፍሬ ኣይገኝብሽ ከአንቺ ፍሬ የሚበላ ኦይኑር አላት ያን ጊዜውንም በለሲቱ ደርቃለች (ማር.11፥12-19/ማቴ.21፥19/ሉቃ.19፥45-46) በለስ የተባለች ኦሪት ናት፡- በለስ አገኘ ማለቱ ኦሪት በዚህ ዓለም ሰፍና አገኛት ሲል ነው፡፡ ወደ እርስዋም ሄደ ማለት ፈጻሜ ሕግ ተባለ (ሥርዓተ ኦሪትን ማለት በ8ኛው ቀን መገዘር በ40 ቀን መሥዋዕት ማቅረብን... እየፈጸመ አደገ) ማለት ነው፣ ፍሬ አላገኘባትም አለ ሕግ ከመባልዋ በቀር ድኅነትን አላደረገባትም፣ ፍሬ አይገኝብሽ አላት ሲል፡- ባንቺ ድኅንነት አይደረግ አላት፡፡ ይህም ቅዱ ዳዊት ‹‹መሥዋዕትን ቁርባንን አልወደድሁም ሥጋህን ኣንጻልኝ፣ የሚቃጠለውንና ስለኃጢኣት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልወደድሁም ሲለ የኦሪትን ሕግ (ዐሠርቱ ትዕዛዛትን) አሳለፋቸው ማለት አይደለም፡፡ ቅዱስ ዳዊት እንደነገረን በመሥዋዕተ ኦሪት ፍፁም ድኅንነት ኣለመገኘቱን አውቆ ማሳለፉን እና ፍፁም ድኅንነት የምናገኝበትን ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን መሥዋዕት አድርጎ ማቅረቡን ያሳያል፡፡›› አንድም፦ በለስ ያለው ኃጢኣትን ነው፡፡ የበለስ ቅጠል ሰፊ እንደሆነ ኃጢኣትን በዚህ ዓለም ሰፍና ኣገኛት፡፡ ወደ እርሷ ሄደ ፍሬም አላገኘባትም ማለት በአይሁድ አንደበት በሐሰት ኃጢኣተኛ ተባለ እንጂ (ስለ እኛ መተላለፍ እንደበደለኛ ተቆጠረ እንጂ) ኃጢኣትን አልሠራም ሲል ነው፡፡ ፍሬ አይገኝብሽ ሲል፡- ባንቺ በመጣ ፍዳ የሚያዝ አይኑር አላት ማለት ነው፡፡ ➕ ከዚህ በመቀጠል ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፡፡ ቤተ መቅደሱም ቤተ ጸሎት፣ ቤተ መሥዋዕት መሆኑ ቀርቶ ቤተ ምስያጥ (የንግድ ቤት) ሆኖ ቢያገኘው ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችኋት ብሎ በዚያ ያሉትን ሁሉ አስወጣቸው፡፡ ይኸም በጠቅላላው ማደሪያው ቤቱ የነበርን የአዳም ለጆች ኃጢኣት ሰፍኖብን ስንኖር ቢያገኘን ኃጢኣታችንን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልጽ ነው፡፡ (ማቴ.21፥12-17/ማር.11፥15-24/ሉቃ.19፥4)
3827Loading...
04
Media files
2972Loading...
05
Media files
5883Loading...
06
"ከመድኃኒትነቱ የተነሳ ከቤቱ መሠረት ሳይናወጥ ከልዑል መንበሩ ወረዶ ጸጋንና ኃይልን አሳየ ። ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም። "           ቅዳሴ ጎርጎርዮስ እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። አምላከ ቅዱሳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም ያድርሰን!!!
1311Loading...
07
".......እግዚአብሔርን ቃል ወደ ምድር ይወርድ ዘንድ ከድንግል ማርያም ሰው ይሆን ዘንድ በጨርቅ ይጠቀለል ዘንድ በበረት ውስጥ ይጣል ዘንድ ከሴት ልጅ ጡቶች ወተትን ይጠጣ ዘንድ ምን አተጋው? ለእኛ ለጠፋናው አይደለምን?" ሃይማኖተ አበው ንባብና ትርጓሜው፤ ዘቅዱስ እለእስክንድሮስ ፲፮÷፪
7443Loading...
08
https://youtu.be/8FfDpuoS99o?si=nC-nOCTWV-MNAo7N
1 4103Loading...
09
https://youtu.be/7DaeUh7VRz8?si=0N_6l7jLBxJ6F2Ke
8730Loading...
10
በድንግልና መኖር የሚችሉ መጋባትም መውለድም የለባቸውም በሌላ በኩል ደግሞ በድንግልና መኖር የማይችሉ ቢኖሩ ነውር በሆነ መንገድ እንዳይወልዱ ወይም ለመውለድ ሳይፈልጉ ይበልጥ ነውር በሆነ መንገድ ከሌላይቱ ሴት ጋር እንዳይተኙ በሕጋዊ መንገድ ጋብቻን ይፈጽሙ ልጅ ላለመውለድ የጽንስ መከላከያን የሚጠቀሙ ባለትዳሮች ሁሉ ሥራቸው ነውር እና ስህተት ነው፡፡ ልጆች መውለድን በመከላከል ድክመታቸውን በመሸፈን መመከር አይኖርባቸውም፡፡ ቅዱስ አውጉስጢን
1 04518Loading...
11
Media files
1 0442Loading...
12
Media files
1 2157Loading...
13
Media files
1 7246Loading...
14
አቤቱ አንተን የሚመስል ማነው? “መኑ ይመስለከ፡ እምነ አማልክት እግዚኦ፡ አንተ ውእቱ ዘትገብር መንክረ፡ አርአይኮሙ ለሕዝብከ ኀይለከ፡ ወአድኀንኮሙ ለሕዝብከ በመዝራዕትከ ሖርከ ውስተ ሲኦል፡ ወአዕረገ ጼዋ፡ እምህየ ወጸጎከነ ምዕረ ዳግመ ግዕዛነ እስመ መጻእከ ወአድኀከነ፡፡ በእንተ ዝንቱ ንሴብሐከ፡ ወንጸርሕ ኀቤከ እንዘ ንብል፡ ቡሩክ አንተ እግዚኦ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ መጻእከ ወአድኀንከነ፡፡” (ሥርዓተ ቅዳሴ) አቤቱ ፈጣሪያችን፡ መድኀኒታችን እግዚአብሔር ሆይ፤ “አማልክት” ከተባሉ፡ አማልክት ከሆኑባቸው ከእነ ዜውስ፡ ከእነ አርጤምስ አንተን የሚያህል፡ አንተን የሚተካከል ማነው? አማልክት ከሆኑብን ከአምሮት፤ ከስስት አንተን አንተን የሚተካከል እውነተኛውን ደስታ መስጠት የሚችል ማነው? እኒህ ሁሉ አማልክት ሕዝብህን ከክፉው እና ከክፋት ማዳን አይችሉምና፤ ሕዝብህን ከክፉ በማዳንም ድንቅን አላደረጉምና፤ እንዲያውም ሕዝብህን ወደ ሞት ይወስዳሉና፡፡ አንተ ግን በከበረች ኀይልህ፡ እኛን ልታከብር፡ እኛ ከገባንበት ደይን (ሲኦል) ለማውጣት፡ ወደ ሲኦል ሄድኽ፡፡ እኛን ለመፈለግ በፍቅርህ ብዛት ወደ ምድር መጣህ፡፡ ፍቅርህ እውነተኛ ናትና “ወደ ምድር መጣሁላቸው፤ እሱ ይብቃቸው” ብለህ ፍቅርህን ሳትቆጥር፤ በደላችን ከምድር በታች (ሲኦል) ወስዳናለችና፡ እዚያም ሄድኽ፡፡ ክቡር እና ልዑል ለሆነ አባትህ ምርኮን ማረክህ፤ እኛን ወደ እርሱ አቀረብከን፡፡ እኛን ከከፋችው ቦታ አወጣኸን፡፡ ለዘለዓለም የሚሆን ነጻነትን (ጸጋን) ዳግመኛ ሰጠኸን፡፡ ጥንት የሰጠኸንን ነጻነት አንተን ላለመውደድ፤ ሕግህንም ላለማድረግ በጥመት ተጠቅመንበት ነበርና፡፡ አሁን ግን ወደን፡ ፈቅደን ለአንተ እንድንገዛ ከሰይጣን ባርነት፤ ያንተን ወደምትመስል ነጻነት መለስከን፡፡ ታዲያ እኛ ምን ብለን፡ ምን አድርገን እንመልስልህ? “የቡሩክ አብ ልጁ፡ ቡሩክ ወልድ” ብለን እናመስግንህ እንጂ፡፡ “እኛን ክፉ ከተባለው ሁሉ ጠብቀን” ብለን እንለምንህ እንጂ፡፡ “እኛን ከራሳችንም ጠብቀን፤ አድነን” ብለን እንለምንህ እንጂ፡፡ አንተ መጥተህ (ሰው ሆነህ) አድነኸናልና፡፡ አሁንም በመምህራን ትምህርት፤ በካህናት መሥዋዕት፤ በምዕመናን ጸሎት መጥተህ ታድነናለኽና፡፡ አቤቱ ከአማልክት አንተን የሚመስል ማነው? አቤቱ ማረን! በቴሌግራም እንገናኝ - http://t.me/Micah_Mikias
1 78011Loading...
15
Media files
1 3220Loading...
16
Media files
1 5242Loading...
17
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ልዩ ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል እስከ ሚያዚያ 13 የመግቢያ ትኬትዎን ግዮን ሆቴል በር ላይ ያገኙታል።
2 0817Loading...
18
"የጥበብ አገሯ ወዴት ነው? ጥበብ ግን መድኃኒታችን ነው።በሥጋው መሥዋዕትነት ያዳነን ፣ በደሙም ፈሳሽነት የተወዳጀን፣ለመንግሥቱም የመረጠን፣ ለዘለዓለሙ።" ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ
2 08418Loading...
19
"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሽልተው ፊት እንደማይናገር እንደየዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፡፡ ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ፡ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት፡፡ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት ለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፡፡ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሽፍነው ከፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባርያ እጁን አፅንቶ ፊቱን መታው፡፡ የመላእክት ሰራዊት በፍፁም መደንገጥ ለሚሰግዱ እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡ ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው? ይህን ያህል ትዕግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው? ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት ሕይወትን የሰራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፡፡ " ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
2 19928Loading...
20
"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሽልተው ፊት እንደማይናገር እንደየዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፡፡ ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ፡ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት፡፡ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት ለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፡፡ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሽፍነው ከፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባርያ እጁን አፅንቶ ፊቱን መታው፡፡ የመላእክት ሰራዊት በፍፁም መደንገጥ ለሚሰግዱ እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡ ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው? ይህን ያህል ትዕግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው? ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት ሕይወትን የሰራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፡፡ " →ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደጻፈው
10Loading...
21
" የወልድን መከራውን የሚናገር ምን #አፍ ነው? ምን #ከንፈር ነው? ምንስ #አንደበት ነው? የፍቁሩ የጌታ ህማማት በተነገረ ጊዜ #ልብ ይለያል፤ #ህሊናም ይመታል፤ #ነፍስም ትንቀጠቀጣለች፤ #ሥጋም ይደክማል የማይሞተው ሞተ፤ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ፤ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ የምትወዱት ሰዎች ፈጽሞ #አልቅሱለት" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
1 42918Loading...
በሰሙነ ሕማማት የካህናት የጸሎት ማሳረጊያ፦ * እንበለ ደዌ ወሕማም፤ እንበለ ፃማ ወድካም፤ ዓመ ከመ ዮም፤ ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም አሜን። ትርጉም:- * ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማ (ሥቃይ፣ መከራ) ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን በደስታና በሰላም ያድርሰኝ ያድርሳችሁ። * አሜን።
Show all...
🥰 2
✥✥✥ ዕለት ሰኞ ✥✥✥ - ይህ ዕለት አንጽሖተ ቤተ መቅደስ እና መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለተ ነው፡፡ በቅዱስ ማርቆስ ወንጌል እንደተገለጠልን ጌታችን ከቢታንያ ወጥቶ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ተራበ፡፡ በለስም ከሩቅ ዓየ፣ በለስዋ ግን ከቅጠል ብቻ በቀር ፍሬ ምንም ኣላገኘባትም ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ለዘለዓለም ፍሬ ኣይገኝብሽ ከአንቺ ፍሬ የሚበላ ኦይኑር አላት ያን ጊዜውንም በለሲቱ ደርቃለች (ማር.11፥12-19/ማቴ.21፥19/ሉቃ.19፥45-46) በለስ የተባለች ኦሪት ናት፡- በለስ አገኘ ማለቱ ኦሪት በዚህ ዓለም ሰፍና አገኛት ሲል ነው፡፡ ወደ እርስዋም ሄደ ማለት ፈጻሜ ሕግ ተባለ (ሥርዓተ ኦሪትን ማለት በ8ኛው ቀን መገዘር በ40 ቀን መሥዋዕት ማቅረብን... እየፈጸመ አደገ) ማለት ነው፣ ፍሬ አላገኘባትም አለ ሕግ ከመባልዋ በቀር ድኅነትን አላደረገባትም፣ ፍሬ አይገኝብሽ አላት ሲል፡- ባንቺ ድኅንነት አይደረግ አላት፡፡ ይህም ቅዱ ዳዊት ‹‹መሥዋዕትን ቁርባንን አልወደድሁም ሥጋህን ኣንጻልኝ፣ የሚቃጠለውንና ስለኃጢኣት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልወደድሁም ሲለ የኦሪትን ሕግ (ዐሠርቱ ትዕዛዛትን) አሳለፋቸው ማለት አይደለም፡፡ ቅዱስ ዳዊት እንደነገረን በመሥዋዕተ ኦሪት ፍፁም ድኅንነት ኣለመገኘቱን አውቆ ማሳለፉን እና ፍፁም ድኅንነት የምናገኝበትን ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን መሥዋዕት አድርጎ ማቅረቡን ያሳያል፡፡›› አንድም፦ በለስ ያለው ኃጢኣትን ነው፡፡ የበለስ ቅጠል ሰፊ እንደሆነ ኃጢኣትን በዚህ ዓለም ሰፍና ኣገኛት፡፡ ወደ እርሷ ሄደ ፍሬም አላገኘባትም ማለት በአይሁድ አንደበት በሐሰት ኃጢኣተኛ ተባለ እንጂ (ስለ እኛ መተላለፍ እንደበደለኛ ተቆጠረ እንጂ) ኃጢኣትን አልሠራም ሲል ነው፡፡ ፍሬ አይገኝብሽ ሲል፡- ባንቺ በመጣ ፍዳ የሚያዝ አይኑር አላት ማለት ነው፡፡ ➕ ከዚህ በመቀጠል ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፡፡ ቤተ መቅደሱም ቤተ ጸሎት፣ ቤተ መሥዋዕት መሆኑ ቀርቶ ቤተ ምስያጥ (የንግድ ቤት) ሆኖ ቢያገኘው ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችኋት ብሎ በዚያ ያሉትን ሁሉ አስወጣቸው፡፡ ይኸም በጠቅላላው ማደሪያው ቤቱ የነበርን የአዳም ለጆች ኃጢኣት ሰፍኖብን ስንኖር ቢያገኘን ኃጢኣታችንን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልጽ ነው፡፡ (ማቴ.21፥12-17/ማር.11፥15-24/ሉቃ.19፥4)
Show all...
2
"ከመድኃኒትነቱ የተነሳ ከቤቱ መሠረት ሳይናወጥ ከልዑል መንበሩ ወረዶ ጸጋንና ኃይልን አሳየ ። ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም። "           ቅዳሴ ጎርጎርዮስ እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። አምላከ ቅዱሳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም ያድርሰን!!!
Show all...
".......እግዚአብሔርን ቃል ወደ ምድር ይወርድ ዘንድ ከድንግል ማርያም ሰው ይሆን ዘንድ በጨርቅ ይጠቀለል ዘንድ በበረት ውስጥ ይጣል ዘንድ ከሴት ልጅ ጡቶች ወተትን ይጠጣ ዘንድ ምን አተጋው? ለእኛ ለጠፋናው አይደለምን?" ሃይማኖተ አበው ንባብና ትርጓሜው፤ ዘቅዱስ እለእስክንድሮስ ፲፮÷፪
Show all...
👍 5 2
Show all...
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም (

https://t.me/ethio_telecom)

ፌስቡክ (

https://www.facebook.com/ethiotelecom)

ኢንስታግራም (

https://www.instagram.com/ethiotelecom/)

ሊንክዲን (

https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom)

ዩትዩብ (

https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH)

ቲክቶክ (http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en) ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

9👍 1