en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
ከታች ባለው ሊንክ ቪዲኦን መመልከት ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/uw0kYmFxoqE

ClipClaps Reward For Laughs_v2.6.2_apkpure.com.apk37.42 MB

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛረ ለናንተ ይጠቅማል ያልነውን መረጃ ይዘንላችሁ መተናል! ይህም ምንም ሳንደክም አስቂኝ ቪዲኦ በማየት ብቻ በቀላሉ ብር እንዴት ማግኘት እንደምንችል ነው
+3
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛረ ለናንተ ይጠቅማል ያልነውን መረጃ ይዘንላችሁ መተናል! ይህም ምንም ሳንደክም አስቂኝ ቪዲኦ በማየት ብቻ በቀላሉ ብር እንዴት ማግኘት እንደምንችል ነው። ሙሉ እስቴፑን ተከታተሉ 1.ከታች ያለውን የስልክ አፕልኬሽን ያውርዱ 2.ካወረዱ ቦሃላ ወደ አፕልኬሽኑ ይግቡ 3.በመቀጠል ሁለት አማራጭ ይሰጣችኋል በFacebook or Gmail የሚል አማራጭ ያመጣል 4.በመቀጠል ደስ ያላችሁን መርጣችሁ ትነኩታላችሁ 5.ፎቶ እና ስም እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ከዛ እሱን በማስገባት Next ትላኣችሁ 6.ከዛ ምን አይነት ቪዲኦ በማየት ገንዘብ ማግኘት ትፈልጋላችሁ ብሎ ብያስመርጣችኋል ከዛ 5 የፈለጋችሁን ትመርጣላችሁ 7.ቀጥታ ይከፍትላችኋል 8.ከታች ያለውን ፎቶ ይመልከቱ 9. Reward የሚለውን በመጫን 6870983121 ይህንን ኮድ ታስገባላችሁ ከዛ ነጻ 1 ዶላር ይሰጣችኋል!! 10.ሙሉ ማብራሪያውን በዩቱብ ቻናላችንብይጠብቁ! ያልገባችሁ ነገር ካለ ከታች ባለው ሊንክ ይጠይቁ @tech_zone_group Or @Dawit_1997

✅ግሩባችንን መቀላቀል ከፈለጉ። ✅የተለያዩ ጥያቄዎችን እና መልሶችን ለመለዋወጥ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አባል ይሁኑ። 👇 @tech_zone_group https://t.me/joinchat/U5tGYl
✅ግሩባችንን መቀላቀል ከፈለጉ። ✅የተለያዩ ጥያቄዎችን እና መልሶችን ለመለዋወጥ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አባል ይሁኑ። 👇 @tech_zone_group https://t.me/joinchat/U5tGYlqxANmx16U0

✅ግሩባችንን መቀላቀል ከፈለጉ። 👇 @tech_zone_group https://t.me/joinchat/U5tGYlqxANmx16U0

sticker.webp0.31 KB

Passport Online Ethiopia🇪🇹 🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች #PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። ☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ☞የተበላሸ/ Damaged Passport ☞ለልጆች/ Applicant Under 18 ☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601 📞 +251911598600 https://t.me/EthioTech_Group

ቪዲኦን ለመመልከት ካታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3-OIjDkw2oE

የማንኛውንም Wifi Password በ2ደቂቃ ማወቅ ተቻለ!! ቪዲኦን ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/51tcOvI6MN8 Video link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የማንኛውንም Wifi Password በ2ደቂቃ ማወቅ ተቻለ!! ቪዲኦን ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/51tcOvI6MN8 Video link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/51tcOvI6MN8

How to speed up any device!! ስልካችን ስታክ(Busy)እየሆነ ላስቸገራችሁ የስልካችሁን ፍጥነት ለመጨመር ያለ ምንም አፕ በስልካችን Setting!! Video link👇👇👇👇👇👇
How to speed up any device!! ስልካችን ስታክ(Busy)እየሆነ ላስቸገራችሁ የስልካችሁን ፍጥነት ለመጨመር ያለ ምንም አፕ በስልካችን Setting!! Video link👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MAfCNCG-Zug ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MAfCNCG-Zug

✅ for Passport 📌Bot 👇 @EthiopianOnlinePASSPORT_bot 📌group 👇 @EthioTech_Group

ቪዲኦ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ!! 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/EZUdyfD88Uo

⚠️ ለፓስፖርት አገልግሎት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እና እንዴት አገልግሎቱን መጠቀም ይቻላል? ✅ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ከታች ያለውን "Instant View" በመንካት ወይም ቀጥታ በመደውል መረጃውን ማግኘት ይችላሉ። ✅ #PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ (Global Internet Cafe) ✅ ክፍያ ☞ለአዲስ ፓስፖርት 600 ብር ☞ለማደስ 600 ብር ☞ የተሰርቀ/የጠፋ 900 ብር ☞ ፔጁ ያለቀ Expired ያልሆነ 900 ☞ለህፃናት 600 ☞ የተቀደደ 900 ☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር 900 📌 ጊዜዎን እና ብሮን ይቆጥቡ። ⚠️በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ። ✅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ። ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601 📞 +251911598600 ✅ በቴሌግራም Contact ማድረግ ከፈለጋችሁ 👇 @globalinternetcafe https://telegra.ph/ለፓስፖርት-አገልግሎት-መሟላት-ያለባቸው-ቅድመ-ሁኔታዎች-07-15

ቪደኦ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/IgxkAkyo4QQ

#windows_10x ዊንዶውስ 10X ወንጀልን ለመከላከል የሚያግዝ #የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሊጨመርበት ነው! 💻💻💻💻💻💻💻 👍ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ #ማይክሮሶፍት የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ወይም (resetting) ተደርገው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ (anti-theft protection) በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ 👉ይህ ዊንዶውስ የተጫነባቸው ኮምፒውተሮች የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሞድ ከተጨመረላቸው በኋላ የግድ በተሰጣቸው የማይክሮሶፍት አካውንት የይለፍ ቃል የሚገለገሉ ሲሆን ይህን ኮምፒውተር ዳግም ለማስጀመር የሚፈልግ ሰውም ይህን የይለፍ ቃል የግድ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ 👉ይህ ደግሞ ማንኛውም የተሰረቀ ኮምፒውተር እንደገና ተስተካክሎ ወይም (reset) ተደርጎ ጥቅም ላይ እንዳይውል በማድረግ የሌብነት ወንጀልን ለመቀነስ ሊያግዝ ይችላል፡፡ 👉 በዚህ ዊንዶውስ የሚገለጉ ሰዎች ንብረታቸው ቢሰረቅ እንኳን በአዲሱ ጥበቃ አማካኝነት ኮምፒውተራቸውን በማንኛውም ቦታ ሆነው መቆለፍ የሚያስችላቸው ሲሆን፤ ጎግል ባቀረበው ‘Find my device’ በተባለው የመፈለጊያ አማራጭ ደግሞ የኮምፒውተሩን መገኛ ሊረዱ ይችላሉ፡፡ 👉 የማይክሮሶፍት ባለሙያዎች እንደጠቀሱት አዲሱ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ አሁን ላይ ሊሰራበት የታሰበው የዊንዶውስ አይነት መደበኛው ዊንዶውስ 10 ሳይሆን በሱ ቨርዥን በቀረበው ዊንዶውስ 10X ላይ የሚሰራ ሲሆን ወደፊት በሌሎች የዊንዶውስ አይነቶች ላይ የመተግበር እቅድ እንዳለም አስረድተዋል፡፡ 👉 ዊንዶውስ 10X አሁን ላይ ባለሁለት ስክሪን ባላቸው የኮምፒውተር አይነቶች ላይ እየተሞከረ ያለ ቢሆንም ወደፊት በሌሎች መደበኛ የላፕቶፕ አይነቶች እና የኮምፒውተር ዝርያዎች ላይ የመጠቀም እድል ሊኖር ይችላል፡፡ ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ! Join 👇👇👇 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks Read more👇👇👇 https://www.techradar.com/news/windows-10x-will-feature-clever-anti-theft-protection-to-deter-thieves

ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://youtu.be/TI4dGt0Fjs0

✳️ ዛሬ Google በጥብቅ ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱን እና ዋነኛውን እናያለን። 🔻Google ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የ Google አካውንታቺን ለርጅም ጊዜ ካልተጠቀማቹበት Google ራሱ አካውንቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ (Delete) እንደሚያርገው Google ባለፈው ወር አሳውቋል፡፡ 🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁ እንዳይሰረዝ አካውንታችሁን አሁኑኑ መጠቀም በመጀመር አካውነታችሁን Active እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ 🔻አካውነታችሁን Active እንዲሆን የተለያዩ ነገሮች መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ በ Gmail (Email) ከጓደኛቹህ ጋ ማውራት ፤ Google Drive ፤ Google Photo እና የመሳሰሉ የ Google አገልግሎቶችን ሊጠቀሙ ይገባል ብሏል Google፡፡ 🔻የ Google አካውንታቸው የተሰረዘባቸው ሰዎች ከዚህ በፊት የተለዋዋጧቸው ኢሜሎችም ሆነ ሌሎች ግላዊ መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ ጎግል አስጠንቅቋል፡፡ 🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁን ግዜው ሳይደርስ አሁኑኑ መጠቀም ጀምሩ። የዩቲዩብ ቻነሌን እግረመንገዳችሁን። ሰብስክራይብ አድርጉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

⚠️ All about Passport ✅ ፓስፖርትን በተመለከተ 👇👇 @Ethiopian_online_passport 👇👇 https://t.me/joinchat/S2ezshsg-qxEt11S
⚠️ All about Passport ✅ ፓስፖርትን በተመለከተ 👇👇 @Ethiopian_online_passport 👇👇 https://t.me/joinchat/S2ezshsg-qxEt11S