ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
前往频道在 Telegram
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH
显示更多📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 的分析概览
频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。
根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
11 983
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛረ ለናንተ ይጠቅማል ያልነውን መረጃ ይዘንላችሁ መተናል!
ይህም ምንም ሳንደክም አስቂኝ ቪዲኦ በማየት ብቻ በቀላሉ ብር እንዴት ማግኘት እንደምንችል ነው።
ሙሉ እስቴፑን ተከታተሉ
1.ከታች ያለውን የስልክ አፕልኬሽን ያውርዱ
2.ካወረዱ ቦሃላ ወደ አፕልኬሽኑ ይግቡ
3.በመቀጠል ሁለት አማራጭ ይሰጣችኋል በFacebook or Gmail የሚል አማራጭ ያመጣል
4.በመቀጠል ደስ ያላችሁን መርጣችሁ ትነኩታላችሁ
5.ፎቶ እና ስም እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ከዛ እሱን በማስገባት Next ትላኣችሁ
6.ከዛ ምን አይነት ቪዲኦ በማየት ገንዘብ ማግኘት ትፈልጋላችሁ ብሎ ብያስመርጣችኋል ከዛ 5 የፈለጋችሁን ትመርጣላችሁ
7.ቀጥታ ይከፍትላችኋል
8.ከታች ያለውን ፎቶ ይመልከቱ
9. Reward የሚለውን በመጫን 6870983121 ይህንን ኮድ ታስገባላችሁ ከዛ ነጻ 1 ዶላር ይሰጣችኋል!!
10.ሙሉ ማብራሪያውን በዩቱብ ቻናላችንብይጠብቁ!
ያልገባችሁ ነገር ካለ ከታች ባለው ሊንክ ይጠይቁ
@tech_zone_group
Or
@Dawit_1997
11 983
✅ግሩባችንን መቀላቀል ከፈለጉ።
✅የተለያዩ ጥያቄዎችን እና መልሶችን ለመለዋወጥ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አባል ይሁኑ።
👇
@tech_zone_group
https://t.me/joinchat/U5tGYlqxANmx16U0
11 983
Passport Online Ethiopia🇪🇹
🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
#PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።
☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport
☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
☞የተበላሸ/ Damaged Passport
☞ለልጆች/ Applicant Under 18
☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
☎️ 022-238-10-24
📞 +251911598601
📞 +251911598600
https://t.me/EthioTech_Group
11 983
የማንኛውንም Wifi Password በ2ደቂቃ ማወቅ ተቻለ!!
ቪዲኦን ለመመልከት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/51tcOvI6MN8
Video link
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/51tcOvI6MN8
11 983
How to speed up any device!!
ስልካችን ስታክ(Busy)እየሆነ ላስቸገራችሁ የስልካችሁን ፍጥነት ለመጨመር ያለ ምንም አፕ በስልካችን Setting!!
Video link👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/MAfCNCG-Zug
ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/MAfCNCG-Zug
11 983
⚠️ ለፓስፖርት አገልግሎት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እና እንዴት አገልግሎቱን መጠቀም ይቻላል?
✅ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ከታች ያለውን "Instant View" በመንካት ወይም ቀጥታ በመደውል መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።
✅ #PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።
🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport
🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
🔸የተበላሸ/ Damaged Passport
🔸ለልጆች/ Applicant Under 18
📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ
(Global Internet Cafe)
✅ ክፍያ
☞ለአዲስ ፓስፖርት 600 ብር
☞ለማደስ 600 ብር
☞ የተሰርቀ/የጠፋ 900 ብር
☞ ፔጁ ያለቀ Expired ያልሆነ 900
☞ለህፃናት 600
☞ የተቀደደ 900
☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር 900
📌 ጊዜዎን እና ብሮን ይቆጥቡ።
⚠️በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ።
✅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ።
☎️ 022-238-10-24
📞 +251911598601
📞 +251911598600
✅ በቴሌግራም Contact ማድረግ ከፈለጋችሁ
👇
@globalinternetcafe
https://telegra.ph/ለፓስፖርት-አገልግሎት-መሟላት-ያለባቸው-ቅድመ-ሁኔታዎች-07-15
11 983
#windows_10x
ዊንዶውስ 10X ወንጀልን ለመከላከል የሚያግዝ #የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሊጨመርበት ነው!
💻💻💻💻💻💻💻
👍ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ #ማይክሮሶፍት የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ወይም (resetting) ተደርገው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ (anti-theft protection) በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል፡፡
👉ይህ ዊንዶውስ የተጫነባቸው ኮምፒውተሮች የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሞድ ከተጨመረላቸው በኋላ የግድ በተሰጣቸው የማይክሮሶፍት አካውንት የይለፍ ቃል የሚገለገሉ ሲሆን ይህን ኮምፒውተር ዳግም ለማስጀመር የሚፈልግ ሰውም ይህን የይለፍ ቃል የግድ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
👉ይህ ደግሞ ማንኛውም የተሰረቀ ኮምፒውተር እንደገና ተስተካክሎ ወይም (reset) ተደርጎ ጥቅም ላይ እንዳይውል በማድረግ የሌብነት ወንጀልን ለመቀነስ ሊያግዝ ይችላል፡፡
👉 በዚህ ዊንዶውስ የሚገለጉ ሰዎች ንብረታቸው ቢሰረቅ እንኳን በአዲሱ ጥበቃ አማካኝነት ኮምፒውተራቸውን በማንኛውም ቦታ ሆነው መቆለፍ የሚያስችላቸው ሲሆን፤ ጎግል ባቀረበው ‘Find my device’ በተባለው የመፈለጊያ አማራጭ ደግሞ የኮምፒውተሩን መገኛ ሊረዱ ይችላሉ፡፡
👉 የማይክሮሶፍት ባለሙያዎች እንደጠቀሱት አዲሱ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ አሁን ላይ ሊሰራበት የታሰበው የዊንዶውስ አይነት መደበኛው ዊንዶውስ 10 ሳይሆን በሱ ቨርዥን በቀረበው ዊንዶውስ 10X ላይ የሚሰራ ሲሆን ወደፊት በሌሎች የዊንዶውስ አይነቶች ላይ የመተግበር እቅድ እንዳለም አስረድተዋል፡፡
👉 ዊንዶውስ 10X አሁን ላይ ባለሁለት ስክሪን ባላቸው የኮምፒውተር አይነቶች ላይ እየተሞከረ ያለ ቢሆንም ወደፊት በሌሎች መደበኛ የላፕቶፕ አይነቶች እና የኮምፒውተር ዝርያዎች ላይ የመጠቀም እድል ሊኖር ይችላል፡፡
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!
Join 👇👇👇
🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰
@Computer_Android_tricks
@Computer_Android_tricks
@Computer_Android_tricks
Read more👇👇👇
https://www.techradar.com/news/windows-10x-will-feature-clever-anti-theft-protection-to-deter-thieves
11 983
✳️ ዛሬ Google በጥብቅ ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱን እና ዋነኛውን እናያለን።
🔻Google ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የ Google አካውንታቺን ለርጅም ጊዜ ካልተጠቀማቹበት Google ራሱ አካውንቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ (Delete) እንደሚያርገው Google ባለፈው ወር አሳውቋል፡፡
🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁ እንዳይሰረዝ አካውንታችሁን አሁኑኑ መጠቀም በመጀመር አካውነታችሁን Active እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
🔻አካውነታችሁን Active እንዲሆን የተለያዩ ነገሮች መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ በ Gmail (Email) ከጓደኛቹህ ጋ ማውራት ፤ Google Drive ፤ Google Photo እና የመሳሰሉ የ Google አገልግሎቶችን ሊጠቀሙ ይገባል ብሏል Google፡፡
🔻የ Google አካውንታቸው የተሰረዘባቸው ሰዎች ከዚህ በፊት የተለዋዋጧቸው ኢሜሎችም ሆነ ሌሎች ግላዊ መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ ጎግል አስጠንቅቋል፡፡
🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁን ግዜው ሳይደርስ አሁኑኑ መጠቀም ጀምሩ።
የዩቲዩብ ቻነሌን እግረመንገዳችሁን። ሰብስክራይብ አድርጉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg
11 983
⚠️ All about Passport
✅ ፓስፖርትን በተመለከተ
👇👇
@Ethiopian_online_passport
👇👇
https://t.me/joinchat/S2ezshsg-qxEt11S
