en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
✅ #fb_lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን መፃፍ እንችላለን? 🖲ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች የከለር ኮዶች እነሆ ======================= <fg=b0ffd700> golden <fg=b0000000> black <fg=b0ff7f00> orange <fg=b0ffff00> yellow <fg=b0ff00ff> light pink <fg=b0ff007f> dark pink <fg=b0ff0000> redish pink <fg=b0800000> brown <fg=b0ffc0cb> light purple <fg=b06f00ff> dark blue <fg=b0c0c0c0> grey <fg=80ffffff> sky blue <fg=b000ffff> light blue <fg=b0bf00ff> purple <fg=b08f00ff> dark purple <fg=b0808000> mehandi green <fg=b0ba55d3> light purple <fg=b0f000f0> majenta <fg=b00000ff> blue <fg=b0b08080> steel grey <fg=b0000080> movve <fg=b0964b00> light brown <fg=f0f00f0f> red <fg=b000ff00> green ✍ #ለምሳሌ 〰〰〰〰 <b><fg=f0f00f0f>ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ! ብዬ ብፅፍ <b> የሚጠቅመው ፅሁፉን ደማቅ ለማድረግ ሲሆን ቀጥሎ ያለው ኮድ የፅሁፉን ከለር ለመቀየር ነው እንዲሁም ከኮሜንታችን በታች የኛ profile photo እንዲገባ ከፈለግን facebook.com/profile.php ብለን በመፃፍ ፎቶው ከኮሜንታችን ስር ማስቀመጥ እንችላለን። ✅ከታች ያለውን እንዴት እንደተቀየረ ማየት ትችላላችሁ። ⛔️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት የቻናላችንን link ሼር በማድረግ ተባበሩን። ‼️ የቻናላችን link‼️ ➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖ https://t.me/Computer_Android_tricks ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌹 Share በማድረጎ እናመሰግናለን🌹 -------------------------------------------- 🔘 @Computer_Android_tricks

Icecream.Screen.Recorder.PRO.5.78.www.P30Day.com.rar53.28 MB

IceCream Screen Recorder Pro is an efficient application for filming of Desktop, with this software you can easily display your screen.

IceCream Screen Recorder Pro 5.78 - Filming Of Desktop
IceCream Screen Recorder Pro 5.78 - Filming Of Desktop

#የውጪ_ሀገር ጥሪዎች📲 ለምን በኢትዮጵያ 🇪🇹 ቁጥር ይወጣሉ? 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✍ለዓመታት ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ያደረጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች የመታሰራቸው ዜና ይሰማል። ኢትዮ-ቴሌኮም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ከሚያሳጡ ወንጀሎች መካከል የውጪ ጥሪዎችን በሀገር ውስጥ የስልክ ቁጥር ማስተላለፍ ይገኝበታል። ✍ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የሚያዩት #የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር ከሆነ ጥሪው የሀገር ውስጥ እንደሆነ ያስባሉ። ሆኖም ጥሪው ከጣልያን ወይም ከከሳዑዲ ሊሆን ይችላል። ቢሆንም ግን በጣልያን ወይም በሳዑዲ ሀገር የኮድ ቁጥር (ኤርያ ኮድ) ሳይሆን #በኢትዮጵያ ቁጥር ይታያል። ✔️ለመሆኑ የውጪ ሀገር ጥሪዎችን #የሀገር ውስጥ ማስመሰል ለምንና በማን ይሰራል? ቢቢሲ ያናገረው አቶ ተክሊት ኃይላይ ከሶስት ዓመታት በፊት በኢትዮ-ቴሌኮም የክራውድ ማኔጅመንት የአይቲ ባለሙያ ነበረ። ✍አሁን በግሉ የማማከር ሾል የሚሰራው አቶ ተክሊት፤ ቴሌ ሳለ ትራንጉላይዜሽን በሚባል መንገድ የውጪ ሀገር ጥሪን ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር የሚቀይሩ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ያሉበትን ቦታ ይለይ ነበር። ✔️እንዴት የውጪ ሀገር የስልክ ጥሪዎች #በኢትዮጵያ ቁጥር እንዲወጡ ይደረጋል? ሲም ቦክስ ክራውድ ይባላል። ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ለማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የኢትዮጵያ ሲም ካርድና የኢንተርኔት መሾመር ይገዛሉ። በሌላ ወገን "ኢንተርኮኔክት" የተባለ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋሞች ከኢትዮጵያ ውጪ ይገኛሉ። ከያሉበት ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጥሪዎች በኢትዮጵያ ቁጥር እንዲታዩ ማድረግ ይችላሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ከተቋሞቹ ጋር ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። ከዛም ተቋሞቹ የውጪ ሀገር የስልክ ጥሪዎች (ራውቲንግ) ወደ ቴሌ ሳይሆን ግለሰቦቹ ወዳዘጋጁት ሲም ካርድ (አይፒ አድራሻ) አንዲላክ ያደርጋሉ። "እነዚህ ጥሪዎች በቴሌ በኩል መተላላፍ ሲኖርባቸው ግለሰቦቹ ወደገዟቸው ሲም ካርዶች (የስልክ ቁጥሮች) ይሄዳሉ" ሲል ተክሊት ይገልጸዋል። ስልክ የሚደወልላቸው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ አያውቁም። በእርግጥ ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉ ደዋዮችም ሆነ ሀገር ውስጥ የሚገኙ የጥሪው ተቀባዮች ሾለ ሂደቱ አያውቁም። የሚያገኙት ጥቅምም የለም።❌ ✔️የስልክ ቁጥሩን #መቀየር ለምን አስፈለገ? አንድ ጥሪ ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ሲደረግ በደቂቃ ወደ 11 ብር ገደማ ያስከፍላል። በአንጻሩ የሀገር ውስጥ ለሀገር ውስጥ የስልከ ጥሪ በደቂቃ ወደ 75 ሳንቲም ገደማ ያስከፍላል። ግለሰቦቹ በሚጠቀሙበት መንገድ ለውጪ ሀገር ጥሪ 75 ሳንቲም ብቻ በማስከፈል፤ ከ 11 ብር ላይ የቀረውን ገንዘብ ኢንተርኮኔክት ከሚሰሩ ተቋሞች ጋር ይቀራመቱታል። ግለሰቦቹ ጥሪውን ለማስተላለፍ የሚያወጡት የኢንተርኔት ወጪ ብቻ ነው። #በኢትዮጵያ ህግ መሰረት የግለሰቦቹ ተግባር ህገ ወጥ ቢሆንም፤ ሂደቱን ህጋዊ አድርገው የሚገለገሉበት ሀገሮች ብዙ ናቸው። አቶ ተክሊት እንደምሳሌ የሚጠቅሰው የሳዑዲ ቴሌኮምን ነው። የሳዑዲ ቴሌኮም የአለም አቀፍ ጥሪ ወጪ ለመቀነስ ሲም ቦክስ ክራውድን በይፋ ይጠቀማል ይላል። በብዙ ሀገሮች ሲም ቦክስ ክራውድ መጠቀም ህጋዊ ስለሆነ ጥሪው የሚደረግባቸው ሀገሮች መንግሥታትን በህግ መጠየቅ አይቻልም። ግለሰቦቹ ከውጪ ተቋማት ጋር የሚቀራመቱትን ገንዘብ ማግኘት የነበረበትን ቴሌ እንደሆነ የሚያስረግጠው ባለሙያው "ሂደቱ ህጋዊ ቢሆን ኖሮ #ቴሌ ይጠቀም ነበር" ይላል። ✔️ #መፍትሔው ምንድን ነው? አቶ ተክሊት እንደሚለው ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ የሚያደጉት ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በብዛት የሚሰሩት አዲስ አበባ፣ መተማና ሞያሌ ነው። የስልክ ጥሪዎቹ በዋነኛነት የሚነሱባቸው ሀገሮች ደግሞ ቻይና፣ ጣልያንና ሳዑዲ ናቸው። ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ የማድረጉ ሰዎች በተደጋጋሚ ቢታሰሩም ብዙም ሳይቆይ ሌላ ቡድን ስራውን ይጀምራል። "ቴሌ በምሰራበት ወቅት ተቋሙ በየወሩ ወደ ሶስት #ሚሊየን ዶላር ያጣ ነበር" ይላል። 👉ባለሙያው እንደሚለው አሰራሩ ሀጋዊ ቢሆን #የውጪ ተቋማት ከግለሰቦች ጋር ሳይሆን በቀጥታ ከቴሌ ጋር መደራደር ይችላሉ። ግለሰቦቹ በህገ ወጥ መንገድ የሚያገኙት ጥቅምም የተቋሙ ይሆናል። ምንጭ፦ #Ethio_Tech ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

Apowersoft.Photo.Viewer.1.1.8_YasDL.com.rar10.66 MB

Apowersoft Photo Viewer 1.1.8 - Easily Manage And Display Images
Apowersoft Photo Viewer 1.1.8 - Easily Manage And Display Images

FastStone Capture v8.9. Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations.

GiliSoft USB Lock v6.5. Lock usb port,make dvd/cd burner read-only, block some websites, forbid some programs, disable devices and more.

FinePrint 9.18 Free Download FinePrint is a Windows printer driver that provides advanced printing capability. You can create booklets, save and compile print jobs from multiple source

🌀Avira Antivirus Pro 15.0.25.172 Final + Key ✅ Security And Simplicity Redefined. The Quick And Easy Way To Protect Yourself From Online Threats Without All The Hassle.

🔰 Bootstrap Studio v2.2.4 Professional Activated 🔰 🆔 A powerful desktop app for creating responsive websites using the Bootstrap framework.

🆔 Lucion FileConvert ProPlus v10.2.0.23. ⚠️ Batch OCR & PDF Conversion. Turns scanned documents, captured images into searchable PDFs so you can find documents, copy text.

PDFZilla PDF Compressor Pro + Serial