uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  analitikasi

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 983 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 17 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 838-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 983 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Mart, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -107 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Mart, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 983
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-337 kun
-10730 kun
Postlar arxiv
✅ #fb_lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን መፃፍ እንችላለን? 🖲ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች የከለር ኮዶች እነሆ ======================= <fg=b0ffd700> golden <fg=b0000000> black <fg=b0ff7f00> orange <fg=b0ffff00> yellow <fg=b0ff00ff> light pink <fg=b0ff007f> dark pink <fg=b0ff0000> redish pink <fg=b0800000> brown <fg=b0ffc0cb> light purple <fg=b06f00ff> dark blue <fg=b0c0c0c0> grey <fg=80ffffff> sky blue <fg=b000ffff> light blue <fg=b0bf00ff> purple <fg=b08f00ff> dark purple <fg=b0808000> mehandi green <fg=b0ba55d3> light purple <fg=b0f000f0> majenta <fg=b00000ff> blue <fg=b0b08080> steel grey <fg=b0000080> movve <fg=b0964b00> light brown <fg=f0f00f0f> red <fg=b000ff00> green ✍ #ለምሳሌ 〰〰〰〰 <b><fg=f0f00f0f>ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ! ብዬ ብፅፍ <b> የሚጠቅመው ፅሁፉን ደማቅ ለማድረግ ሲሆን ቀጥሎ ያለው ኮድ የፅሁፉን ከለር ለመቀየር ነው እንዲሁም ከኮሜንታችን በታች የኛ profile photo እንዲገባ ከፈለግን facebook.com/profile.php ብለን በመፃፍ ፎቶው ከኮሜንታችን ስር ማስቀመጥ እንችላለን። ✅ከታች ያለውን እንዴት እንደተቀየረ ማየት ትችላላችሁ። ⛔️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት የቻናላችንን link ሼር በማድረግ ተባበሩን። ‼️ የቻናላችን link‼️ ➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖ https://t.me/Computer_Android_tricks ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌹 Share በማድረጎ እናመሰግናለን🌹 -------------------------------------------- 🔘 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.03 KB

Icecream.Screen.Recorder.PRO.5.78.www.P30Day.com.rar53.28 MB

IceCream Screen Recorder Pro is an efficient application for filming of Desktop, with this software you can easily display your screen.

IceCream Screen Recorder Pro 5.78 - Filming Of Desktop
IceCream Screen Recorder Pro 5.78 - Filming Of Desktop

#የውጪ_ሀገር ጥሪዎች📲 ለምን በኢትዮጵያ 🇪🇹 ቁጥር ይወጣሉ? 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✍ለዓመታት ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ያደረጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች የመታሰራቸው ዜና ይሰማል። ኢትዮ-ቴሌኮም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ከሚያሳጡ ወንጀሎች መካከል የውጪ ጥሪዎችን በሀገር ውስጥ የስልክ ቁጥር ማስተላለፍ ይገኝበታል። ✍ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የሚያዩት #የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር ከሆነ ጥሪው የሀገር ውስጥ እንደሆነ ያስባሉ። ሆኖም ጥሪው ከጣልያን ወይም ከከሳዑዲ ሊሆን ይችላል። ቢሆንም ግን በጣልያን ወይም በሳዑዲ ሀገር የኮድ ቁጥር (ኤርያ ኮድ) ሳይሆን #በኢትዮጵያ ቁጥር ይታያል። ✔️ለመሆኑ የውጪ ሀገር ጥሪዎችን #የሀገር ውስጥ ማስመሰል ለምንና በማን ይሰራል? ቢቢሲ ያናገረው አቶ ተክሊት ኃይላይ ከሶስት ዓመታት በፊት በኢትዮ-ቴሌኮም የክራውድ ማኔጅመንት የአይቲ ባለሙያ ነበረ። ✍አሁን በግሉ የማማከር ስራ የሚሰራው አቶ ተክሊት፤ ቴሌ ሳለ ትራንጉላይዜሽን በሚባል መንገድ የውጪ ሀገር ጥሪን ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር የሚቀይሩ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ያሉበትን ቦታ ይለይ ነበር። ✔️እንዴት የውጪ ሀገር የስልክ ጥሪዎች #በኢትዮጵያ ቁጥር እንዲወጡ ይደረጋል? ሲም ቦክስ ክራውድ ይባላል። ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ለማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የኢትዮጵያ ሲም ካርድና የኢንተርኔት መስመር ይገዛሉ። በሌላ ወገን "ኢንተርኮኔክት" የተባለ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋሞች ከኢትዮጵያ ውጪ ይገኛሉ። ከያሉበት ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጥሪዎች በኢትዮጵያ ቁጥር እንዲታዩ ማድረግ ይችላሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ከተቋሞቹ ጋር ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። ከዛም ተቋሞቹ የውጪ ሀገር የስልክ ጥሪዎች (ራውቲንግ) ወደ ቴሌ ሳይሆን ግለሰቦቹ ወዳዘጋጁት ሲም ካርድ (አይፒ አድራሻ) አንዲላክ ያደርጋሉ። "እነዚህ ጥሪዎች በቴሌ በኩል መተላላፍ ሲኖርባቸው ግለሰቦቹ ወደገዟቸው ሲም ካርዶች (የስልክ ቁጥሮች) ይሄዳሉ" ሲል ተክሊት ይገልጸዋል። ስልክ የሚደወልላቸው የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ አያውቁም። በእርግጥ ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉ ደዋዮችም ሆነ ሀገር ውስጥ የሚገኙ የጥሪው ተቀባዮች ስለ ሂደቱ አያውቁም። የሚያገኙት ጥቅምም የለም።❌ ✔️የስልክ ቁጥሩን #መቀየር ለምን አስፈለገ? አንድ ጥሪ ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ሲደረግ በደቂቃ ወደ 11 ብር ገደማ ያስከፍላል። በአንጻሩ የሀገር ውስጥ ለሀገር ውስጥ የስልከ ጥሪ በደቂቃ ወደ 75 ሳንቲም ገደማ ያስከፍላል። ግለሰቦቹ በሚጠቀሙበት መንገድ ለውጪ ሀገር ጥሪ 75 ሳንቲም ብቻ በማስከፈል፤ ከ 11 ብር ላይ የቀረውን ገንዘብ ኢንተርኮኔክት ከሚሰሩ ተቋሞች ጋር ይቀራመቱታል። ግለሰቦቹ ጥሪውን ለማስተላለፍ የሚያወጡት የኢንተርኔት ወጪ ብቻ ነው። #በኢትዮጵያ ህግ መሰረት የግለሰቦቹ ተግባር ህገ ወጥ ቢሆንም፤ ሂደቱን ህጋዊ አድርገው የሚገለገሉበት ሀገሮች ብዙ ናቸው። አቶ ተክሊት እንደምሳሌ የሚጠቅሰው የሳዑዲ ቴሌኮምን ነው። የሳዑዲ ቴሌኮም የአለም አቀፍ ጥሪ ወጪ ለመቀነስ ሲም ቦክስ ክራውድን በይፋ ይጠቀማል ይላል። በብዙ ሀገሮች ሲም ቦክስ ክራውድ መጠቀም ህጋዊ ስለሆነ ጥሪው የሚደረግባቸው ሀገሮች መንግሥታትን በህግ መጠየቅ አይቻልም። ግለሰቦቹ ከውጪ ተቋማት ጋር የሚቀራመቱትን ገንዘብ ማግኘት የነበረበትን ቴሌ እንደሆነ የሚያስረግጠው ባለሙያው "ሂደቱ ህጋዊ ቢሆን ኖሮ #ቴሌ ይጠቀም ነበር" ይላል። ✔️ #መፍትሔው ምንድን ነው? አቶ ተክሊት እንደሚለው ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ የሚያደጉት ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በብዛት የሚሰሩት አዲስ አበባ፣ መተማና ሞያሌ ነው። የስልክ ጥሪዎቹ በዋነኛነት የሚነሱባቸው ሀገሮች ደግሞ ቻይና፣ ጣልያንና ሳዑዲ ናቸው። ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ የማድረጉ ሰዎች በተደጋጋሚ ቢታሰሩም ብዙም ሳይቆይ ሌላ ቡድን ስራውን ይጀምራል። "ቴሌ በምሰራበት ወቅት ተቋሙ በየወሩ ወደ ሶስት #ሚሊየን ዶላር ያጣ ነበር" ይላል። 👉ባለሙያው እንደሚለው አሰራሩ ሀጋዊ ቢሆን #የውጪ ተቋማት ከግለሰቦች ጋር ሳይሆን በቀጥታ ከቴሌ ጋር መደራደር ይችላሉ። ግለሰቦቹ በህገ ወጥ መንገድ የሚያገኙት ጥቅምም የተቋሙ ይሆናል። ምንጭ፦ #Ethio_Tech ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

Apowersoft.Photo.Viewer.1.1.8_YasDL.com.rar10.66 MB

Apowersoft Photo Viewer 1.1.8 - Easily Manage And Display Images
Apowersoft Photo Viewer 1.1.8 - Easily Manage And Display Images

FastStone Capture v8.9. Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations.

GiliSoft USB Lock v6.5. Lock usb port,make dvd/cd burner read-only, block some websites, forbid some programs, disable devices and more.

FinePrint v9.18.rar11.75 MB

FinePrint 9.18 Free Download FinePrint is a Windows printer driver that provides advanced printing capability. You can create booklets, save and compile print jobs from multiple source

🌀Avira Antivirus Pro 15.0.25.172 Final + Key ✅ Security And Simplicity Redefined. The Quick And Easy Way To Protect Yourself From Online Threats Without All The Hassle.

🔰 Bootstrap Studio v2.2.4 Professional Activated 🔰 🆔 A powerful desktop app for creating responsive websites using the Bootstrap framework.

🆔 Lucion FileConvert ProPlus v10.2.0.23. ⚠️ Batch OCR & PDF Conversion. Turns scanned documents, captured images into searchable PDFs so you can find documents, copy text.

PDFZilla PDF Compressor Pro + Serial