cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

6 ማዕዘን

ወቅታዊ፣ ሀገራዊ፣ ታሪካዊ፣ አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ቁምነገራዊ ጉዳዮች ብቻ የሚስተጋባበት ቻናል ነዉ። ✍ It is a channel where only current, national, historical, educational, entertaining and serious issues are echoed.

Show more
Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የወጋየሁ ንጋቱ 81ኛ ዓመት የልደት በዓል እየታሰበ ነው #Ethiopia | የስመ ጥሩው ተዋናይ የወጋየሁ ንጋቱ 81ኛ ዓመት የልደት ቀን ግንቦት 28 2016 ይታሰባል ። በተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ሀሣብ አመንጪነት በማህበራዊ ድረ ገፅ እና በልዩ ልዩ የመገናኛ አውታሮች ቀኑ የሚታሰብ ሲሆን የወጋየሁ ንጋቱ ታሪክም በአጫጭሩ ተደርጎ ከምሥል ጋር ታጅቦ ይቀርባል ። ተዋናይ ወጋየሁ በበርካታ ቴአትሮች ላይ ከመተወኑ ባሻገር ፍቅር እስከ መቃብር ልቦለድን በሬድዮ በመተረክም ይታወቃል። ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን የወጋየሁን የግል ማስታወሻ ደብተሮች እና ምስሎች እንዲሁም የተወነባቸውን ቴአትሮች የሚያሳዩ የቪዲዮ ሊንኮችን ያሰባሰበ ሲሆን ስብስቦቹም በልደቱ ቀን ለዕይታ ይቀርባሉ ። ተወዳጅ ሚድያ የሀገር ባለውለታ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን የልደት ቀንን እያሰበ በማህበራዊ ድረ ገፅ ንቅናቄ ከጀመረ 7 ዓመቱ ነው።
1021Loading...
02
ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህ ወቅት አስፈጻሚ አካላት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት እንደሚኖርባቸው የአዲሰ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያሉት ሃላፊው፥ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብለዋል። በመሆኑም አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል ነው ያሉት። @Sixangles @fastsix
1510Loading...
03
ትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD ************ ኤዲኤችዲ ልጆች ላይ ሊከሰት የሚችል የእድገት እክል ነው። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን ከሌሎች በተለየ ትዕግስት የለሽ፣ ቀዥቃዣና አስቸጋሪ ሆነውባቸው መፍትሔ ሲፈልጉ ይታያሉ፡፡ እነዚህ ህፃናት የሚይዙት የሚጨብጡት የሚጠፋባቸው፣ አንድ ነገር ጀምረው አፍታም ሳይቆዩ ሌላ የሚያምራቸው፣ ለመናገርና ለመጠበቅ ትዕግስት የማይኖራቸውና ችኩል ናቸው፡፡ ይህ አይነት የስነባህሪና የስነአእምሮ ችግር ያለባቸው ህፃናት ትኩረት ያጡ፣ ትዕግስት የለሽ ቀዥቃዣነት (ADHD) ህመም ተጠቂዎች ናቸው፡፡ የእነዚህ ህፃናት መሰረታዊ መገለጫዎች  አንድ ነገር ጀምረው በቀላሉ ወደ ሌላ የሚሳቡና አንድን ነገር ጀምሮ ለመጨረስ ትኩረት የሌላቸው  በትምህርት ቤት ግዴለሽነት የሚታይባቸውና ቀላል ስህተቶችን በፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚሰሩ  የማያዳምጡና የተባሉትን የማያደርጉ  የክፍልና የቤት ስራን ጀምሮ ለመጨረስ እንኳን ትዕግስት የሌላቸው  በተሰጣቸው ስራ ላይ ሀሳባቸውን መሰብሰብ የማይችሉ  ዝንጉነት በእጅጉ የሚታይባቸው  በየአቅጣጫው የሚሮጡና እረፍት የሌላቸው፣ ዛፍም ሆነ ደረጃ ላይ ላይ ለመውጣት የሚታገሉ  እጅና እግራቸው የሚቅበጠበጥና አደብ የሌላቸው  ከጓደኞቻቸው ጋር እየተጫወቱ ተራቸው አስኪደርስ መጠበቅ ሞት የሚመስላቸው  በቀላሉ የሚበሳጩና የሚናደዱ ናቸው፡፡ ስለዚህም ይህ ትኩረት የለሽነታቸውና ትዕግስት አልባነታቸው የትምህርት አቀባበልና አረዳዳቸውን በእጅጉ ይጎዳዋል ። ለዚህ ህመም እንዲህ ነው የሚባል ምክንያት ባይኖርም በእርግዝና ጊዜ አልኮልና ሲጋራ መጠቀም እንደ አጋላጭነት ይጠቀሳሉ፡፡ ዓለም አቀፍ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ለትምህርት ከደረሱ ህፃናት መካከል ከ5-10 በመቶ የሚሆኑት ህፃናት ይህ ችግር ሊታይባቸው ይችላል፡፡ አብዛኛው ትኩረት የለሽ ህፃናት በስነ ልቦና ህክምና፣ በአማራጭ ትምህርት(Special Education) እና በመድሀኒቶች በመታገዝ የሚስተካከሉና መሻሻል ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ ሆኖም አንዳንዶች የጎላ ችግር ያለባቸው ካደጉ በኋላም ራስን ዝቅ ማድረግና ከማህበራዊ ግንኙነቶች ማፈግፈግ ሊታይባቸው ይችላል፡፡ ወላጆች እንዲህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ህፃናት በአግባቡ በማሳከምና በቤት ውስጥ ድጋፍና አንክብካቤ በማድረግ ችግራቸውንና የትምህርት አቀባበላቸውን ቀስ በቀስ ማስተካከል ይችላሉ፡፡ መልእክቱ ለሁሉም እንዲደርስ #Share ያድርጉት በዩቲዩብ የአእምሮ ጤና መረጃ ለማግኘት https://www.youtube.com/@dryonaslakew3386 በዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ (የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የልጅ በእድሉ አይደግ መፅሀፍ ደራሲ)
1340Loading...
04
አንድ አባት ለገዳምቸው እርዳታ ለመሰብስብ አስበው መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፍ ሌላ በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸውን ኩራዝ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ ይዘዋል አንድ ቀን ምሽት እኚህ አባት ደከማቸውና ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያም እርዳታም ቢጠይቁም መንደርተኛው ሁሉ ፍቃደኛ አልሆነም ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጎድጓዳ ቦታ ያገኙና እዚያ ውስጥ ገብተው አደሩ ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ቀንዲላቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው። ለመተኛት ጋደም እንዳሉ አውሬ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን በላባቸው። ጠዋትም ተመሰገን ብለው መንደርተኛውን ተሰናብተው ሊሄዱ ሲሉ አንድም ሰው አጡ ለካንስ በዚያህ ምሽት ዘራፊ ሽፍቶች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ነበር ያደሩት እሳቸውም በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ፋኖሱንም ነፋስ ባያጠፋው ኖሮ የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውም አውሬ ባይበላው ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር። ወደጆቼ እኚህ ለነፍሳቸው በመድከም ስለእኔ ስለእናንተ ብሄር ሀይማኖት ሳይመርጡ ስለሀገር ቀን ከሌለት እያነቡ የሚይፀልዩ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ገዳም ያሉ አባቶች ዛሬም የከፋ ችግር ውስጥ ናቸው ለጾም ለጸሎት መቆም ተስኗቸው ከአውራዊት እና ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ ይዘዋል። ወንጌል የሚወዱ ፍለጋ ሳይሰደዱ ፣ እናት ቤተክርስቲያን ለዘመናት የጠበቀቻቸውን ልጆቿን ሳታጣ አለሁልሽ እንበላት ልጅነታችን ታድያ ለመቼ ሊሆን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ትጣራለች ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለተጨማሪ መረጃ:- የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444 በመደወል ድጋፍ ማድረግ ይቻላል፡፡
1740Loading...
05
"ባህታዊ ቤት አልሰራም አለ ለአፈር ሰው ለአፈር ሰው እያለ"
1770Loading...
06
የኢኦተቤ ፈተናዎች በዝተውብኛል አለች‼️ #Ethiopia | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ *** ቅዱስ ፓትርያርኩ ግንቦት 21 ቀን 2016 በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት 👉ለተጨማሪ መረጃዎች join us& invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
3090Loading...
07
ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች          🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀 ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን። ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ አትክትሎችን ጨምሮ በርካታ ምግቦች የአይናችንን የእይታ ጥራት እና ጤና ለመጠበቅ ጠቀሜታ አላቸው ብለዋል። የዓይንን ጤንነት እና የእይታ ጥራት ለመጠበቅ የሚረዱ ምግቦችም፦ 1.አቮካዶ አቮካዶ ሉተን እና ዠያንቲን የተባሉ አንቲ ኦክሲደንት ንጥረ ነገሮችን በውስጡ የያዘ በመሆኑ በብርሃን ምክንያት በዓይናችን ላይ የሚደርሰውን ጉዳት የመከላከል አቅሙ ከፍ ያለ ነው ተብሏል። በፈረንሳይ የተሰራ ጥናት እንዳመለከተው፥ ዠያንቲን የተባለው አንቲ ኦክሲደንት በዕድሜ ምክንያት የሚከሰት የእይታ ችግር፣ በደም ግፊት፣ ለከፍተኛ የብርሃን ጨረር በመጋለጥ እና በአመጋገብ ችግር በዓይናችን ላይ የሚከሰተውን የጤና ችግር ይከላከላል። በተጨማሪም አቮካዶ ቫይታሚን ሲ በውስጡ በመያዙ አይናችን ጤነኛ ሆኖ አንዲቆይ እንደሚረዳም ነው ጥናቱ ያመለከተው። 2.እንቁላል እንቁላል የዓይናችንን ጤና በመጠበቅ በኩል ያለው ጠቀሜታም ከፍተኛ መሆኑ ይነገርለታል። የቫይታሚን ኤ ምንጭ የሆነው እንቁላል ለዓይን ጤንነት ጠቃሚ ነው የተባለ ሲሆን፥ ልክ አንደ አቮካዶ የእንቁላል አስኳልም ዠያንቲን የተባለው አንቲ ኦክሲደንት በውስጡ በመያዙ በብርሃን ጨረር ምክንያት በዓይን ላይ የሚከሰትን ጉዳት ለመከላከል ይረዳል። 3.ካሮት ካሮት የዓይናችንን የእይታ ጥራት እንደሚጨምር ከዚህ በፊት ሲነገር የነበረ ሲሆን ፥ በዚህኛው ጥናት ማረጋገጫ ማግኘቱም ተነግሯል። በቫይታሚን ኤ የበለፀገው ካሮት ቤታ ካሮቲን የተባለ ንጥረ ነገር በውስጡ በመያዙ የዓይናችን የእይታ ጥራት ከፍ ያለ እንዲሆን እንደሚያደርገው ጥናቱ አመልክቷል። በጥናቱ ላይ እንደተመለከተው ቫይታሚን ኤ፣ ቤታ ካሮቲን፣ ቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ዚንክ እና ኮፐር ንጥረ ነገሮችን የሚወስዱ ሰዎች ከአድሜ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የዓይን ችግር የመጋለጥ እድላቸው 25 በመቶ የቀነሰ መሆኑ ተረጋግጧል። 4.አረንጓዴ ሻይ አረንጓዴ ሻይ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የሚነገርነት ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስና የአእምሮን የመስራት አቅም መጨመር ተጠቃሽ ሲሆኑ፥ ከዚህ በተጨማሪም ለዓይናችን ጤንነት ጠቃሚ መሆኑ ተነግሯል። በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ ያሉት እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ሉተን እና ዠያንቲን የተባሉ አንቲ ኦክሲደንቶች ካንሰርን፣ የልብ ህመምን እና የዓይን በሽታን ለመከላከል እንደሚረዱ ጥናቱ አመልክቷል። ከዚህ በተጨማሪም በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ የሚገኘው ገሎካትቺን የተባለ ንጥረ ነገር ለዓይን ጤንነት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑንም ነው ጥናቱ ያመለከተው።           መልካም ጤንነት 🌱🌱
2570Loading...
08
#ከአብሽ (Fenugreek) የምናገኛቸው የጤና በረከቶች ******* አብሽ ከሺህ ዓመታት በፊት በቻይና አገር የቆዳና ሌሎች በሽታዎችን ለመፈወስ በአማራጭ ሕክምና ወይም በባህላዊ ሕክምና ረገድ ሲገለገሉበት ቆይተዋል፡፡በቅርቡ ደግሞ በቤት ውስጥ በማጣፋጫ ቅመምነት(Spice) እና በተጨማሪ የምግብ ግብዓት(Supplementary Food)  ሆኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በአንዳንድ የሳሙናና የሻምፖዎች አይነቶች ሁሉ ሳይቀር በመግባት ጥቅም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ አብሽ  ከፍተኛ ካሎሪን በውስጡ ከመያዙ በተጨማሪ የተለያዩ የምግብ ንጥረ ነገሮችን በስፋት የያዘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ  ጥሩ መጠን ያለው ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ቅባት፣ ካርብስ፣ ብረት፣ ማንጋኒዝና ማግኒዚየም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ከአብሽ የምናገኛቸው የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው? 1. ልጅ ከወለዱ በኃላ በቂ የጡት ወተት እጥረት ላለባቸው እናቶች አብሽ መጠጣት የጡት ወተት ምርትን በመጨመር ወደር ያልተገኘለት ነው፡፡ ለህፃኑም ክብደት መጨምር ከፍተኛ አስተዋፆ ይኖረዋል፡፡ 2. የወንድ ልጅ የዘር ሆርሞን መጠን ከመጨመር ባሻገር ወንዶች የተሻለና ጠንካራ የወሲብ ብቃት እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ 3. አብሽ የኢንሱሊን ተግባርን በማሻሻል አይነት 1 እና 2 የስኳር በሽታን ከመቆጣጠሩ በተጨማሪ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፡፡ 4. መጥፎ ደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮል መጠንን በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ 5. የምግብ ፍላጎታችንን ይቆጣጠራል፡፡በዚህም በአጠቃላይ የምንወስደውን የቅባት መጠን ዝቅ እንዲል ያደርጋል፡፡ 6. የፀረ-አሲድ ሕክምና በማድረግ የቃር ምልክቶችን ይቀንሳል፡፡ 7. ፀረ-ብግነት (anti-inflammatory) በመሆን ያገለግላል፡፡ 8. ለልብ ሕመም፣ለወር አበባና ለምግብ መፈጨት ችግሮች መድኃኒት ነው፡፡ 9. ለጉሮሮ ቁስልና ለሆድ ድርቀት መፍትሔ ነው፡፡ 10. አብሽ ለቆዳ ልስላሴና ለተለያዩ የቆዳና የፀጉር የጤና ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ጠቁመዋል፡፡ ይህ ሁሉ ጥቅም ያለው አብሽ መለስተኛ የሆነ የጎንዮሽ ውጤት (side effect) እንዳለው በመጠኑ ተዘግቧል፡፡ በተለይ የተለየ የሰውነት ሽታ ማምጣቱ፣ ሕመምተኛ ሰዎች ከወሰዱት አልፎ አልፎ ሊያስቀምጣቸውና የምግብ ያለመፈጨት ችግር ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች አሳስበዋል፡፡ @sixangles @fastsix
2520Loading...
09
የጣት ጥፍር መብላት ልምድ እስከሞት ሲያደርስ በህይወታችን ውስጥ ሳናስተውላቸው ልምድ የሆኑብን በርካታ ጤናችንን የሚጎዱ ባህሪዎች አሉ፡፡ ለብዙዎች ህይወት መበላሸት ብሎም መጥፋት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ምክንያት የሆኑ በርካታ ጥቃቅን ምክንያቶች አሉ፡፡ ቀላልዋ አስተሳሰባችን ፤ ትንሽዋ አመጋገባት ፤ መዝናኛ ቦታችን፤ ጓደኞቻችን ጥቃቅንዋ ሳናስተውል የምናደርጋት ነገር ሁሉ በህይወታችን ውስጥ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ፡፡ አለዚህን ልምዶቻችን በህክምናው አለም ጤነኛ ናቸው አይደሉም የሚለውን ለማወቅና ተገቢውን እርምጃ አስቀድሞ ለመውሰድ በልጅዎና በቤተሰብዎ ዙሪያ የሚያስተዉሏቸውን ያልተገባ የባህሪና የልምድ ለውጦች ሀኪሞች ጋር ይመካከሩ፡፡ ብዙዎቻችን ስንፍራና ስንድንግጥ የምናድርግው ነገር ቢለያይም የአንዳንዶቻችን ግን ተመሳሳይ ነው ፤ጥፍርን መብላት ጆን.ጂ የተባለው አሜሪካዊ የሚያደርገው ይህን ነበር፡፡ በጭንቀት በምንዋጥበት ፤በፍርሀት በምንወጠርበት ሰዓት ወደ አፋችን ልከን በጥርሳችን የምንቆረጥመው ጥፍር ግን እንደምናስበው ቀላል አይደለም ይህን ከ ጆን ጂ ታሪክ መረዳት እንችላለን፡፡ የ40 አመቱ ጆን ጂ ለረጅም አመት በዚህ ጥፍር የመብላት ልምድ እንዲተው በዶክተሮቹ የተነገረው ቢሆንም በቀላሉ ሊተወው ግን አልቻለም ፡፡ ይህ ልምዱ ወደ ኢንፌክሽን ብሎም ወደ ልብ ችግር እንደ ተቀየረ መረጃዎች ይጠቁሙናል፡፡ ዶክተሮቹ ይህ የጥፍር አበላሉ ጣቱ እስኪደማ ድረስ መቀጠሉን ገልጸው ለዚህ ልምድ ያጋለጠውም የነበረበት ጭንቀት እና ከፍተኛ ድብርት ነው ብለዋል በመጀመርያ ጥፍሩን መብላቱ ቀላል መድማትን እንዳስከተለ በኋላም እየባሰ መጥቶ ህመምን እንዳመጣበት ገልጸዋል ፡፡ ጆን ዲ ህመም ቢኖረውም ልምዱን በቀላሉ ማሸነፍ ግን አልቻለም ነበር ፡፡ ቀስ በቀስ ይሄ የጣት መድማት ወደ ኢንፌክሽንነት ቀጥሎም አፉ አከባቢ ያሉትን ባክቴርያዎች ወደ ደም መግባት ምክንያት ሆነ በዚህም ምክንያት ለ septic infection ተጋጧል፡፡ይህንን በማስመልከት መድሀኒቶችን ከመውሰዱ በተጨማሪ ጣቱ እንዲቆረጥ ምክንያት ሆኖል ፡፡ ጆን ጂ ጣቱ ከተቆረጠ በኋላ ከጭንቀቱም ሆነ ከ ህመሙ ያገገመ ቢመስልም የአርባኛ አመቱን ልደቱን ካከበረ በኋላ ግን የቀዶ ህክምና ዶከተሩ drchye እንዳሉት ይህ septic infection ጆን ጀ ለልብ ድካም ብሎም ለሞት እንደዳረገው ገልጸዋል፡፡ ለቤተሰቦቹ ያልታሰበ ድንገተኛ ድንጋጤ ከመፍጠሩ በተጨማሪ በቸልታ ያለፉት ይህ ቀላል ልምድ ልጃቸውን ህይወት መቅጠፉ ጸጸታቸውን አብዝቆታል፡፡ የዶክተር አለ መልዕክት፡- ስለዚህ፤ 1) ቆም ብለን ልምዶቻችንን እናስተውል 2) የልምዶቻችንን ጥቅምና ጉዳት እናመዛዝን 3) አመጋገባችንን ፡ አመለካከታችንን እናስተካክል 4) የሰውነት እንቅስቃሴዎችን እና ዘውትር 5) በርካታ ንፁህ ውሀ እንጠጣ 6) ስለ ራሳችን ምናስብበት ጊዜ ይኑረን ምንጭ: ዶክተር አለ
3800Loading...
10
18. ሻምበል ጌታሁን ግርማ = የሁአሰ ዋና አዛዥ ልዩ ረዳት መምሪያ ኃላፊ በተመሣሣይ መንገድ ግንቦት 8/1981 ዓ.ም ከመከላከያ ሚኒስቴር ጊቢ ውስጥ በሻምበል መንግስቱ ገመቹ የሚመራው የልዩ ጥበቃ ብርጌድ በቁጥጥር ስር የዋሉት 1/ ሜጀር ጀነራል ኃይሉ ገ/ሚካኤል = የምድር ጦር ዋና አዛዥ 2/ ሜጀር ጀነራል ወርቁ ዘውዴ = የፖሊስ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ 3/ ሜጀር ጀነራል ዓለማየሁ ደስታ = የምድር ጦር ምክትል አዛዥ 4/ ሜጀር ጀነራል ዘውዴ ገብረየስ =የ 603ኛ ኮር ዋና አዛዥ 5/ ብ/ጀነራል ደሣለኝ አበበ = የጦር ኃይሎች አካዳሚ ዋና አዛዥ 6/ ብ/ጀነራል ሰለሞን በጋሻው = የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ 7/  ብ/ጀነራል ተስፋ ደስታ = የአየር ኃይል ዘመቻ መኮንን 8/ ብ/ጀነራል እንግዳ ወ/አምላክ = የ606ኛ ኮር ዋና አዛዥ /ሁአሰ 9/ ብ/ጀነራል እርቅይሁን ባይሣ = የ607ኛ ኮር ዋና አዛዥ /ሁአሰ 10/ ብ/ጀነራል ነጋሽ ወልደየስ = የ 608ኛ ኮር ዋና አዛዥ /ሁአሰ 11/ ብ/ጀነራል ገናናው መንግሥቴ = የ6ኛው አየር ምድር ዋና አዛዥ /ሁአሰ 12/ ብ/ጀነራል ተስፋዬ ትርፌ = በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ዘመቻ መኮንን ለአንድ አመት ያህል ባስቻለው የጦር ፍርድ ቤት የእስር ውሣኔ ቢወስንባቸውም በፕ/ት መንግስቱ ኃ/ማርያም ቀጥተኛ ፖለቲካዊ ትእዛዝ ግንቦት 1982 ዓ.ም በግፍ ተጨፍጭፈው ተረሽነዋል ። የዚህ ሁሉ የጦር ጠበብቶች እልቂትም ግዙፋን ሰራዊት ያለ እውነተኛ መሪ በማስቀረት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ውድቀት ዳርጎታል ። ይህ ቀን በአብዮታዊው ሰራዊት ታሪክ ጥቁር ቀን ተብሎና የማይጠገን ጠንካራ ስብራት ጥሎ ያለፈ አሳዛኝ ቀን በመሆን ተመዝግቦ አልፋል ። ©️ አብዮታዊው ሰራዊት ገፅ @Sixangles @fastsix
3030Loading...
11
ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም  ታሪክን ወደኋላ ከ 35ዓመት በፊት በከፍተኛ የጦር ሹማምንት  በኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ላይ በአዲስ አበባና በአስመራ ላይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ መፈንቅለ መንግስት  የተሞከረበት ዕለት ነበር። የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን) (ያልተሳካና ደም አፋሳሽ የነበረው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ) ይህች ቀን በተለይም  በአዲስ አበባ  እና በአስመራ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች እቅዳቸውን ለማስፈፀም የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያምን ለጉብኝት ከሀገር መውጣት ተከትሎ እንቅስቃሴ የጀመሩበት ነበረች። የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች በግንቦት 8 ቀን አዲስ አበባ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ሚኒስቴር  ህንፃ ውስጥ በኢታማጆር ሹሙ ሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሴ መሪነት የዕቅዱ አተገባበር ላይ ውይይት ይዘዋል። ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም  ወደ ምስራቅ ጀርመን ለጉብኝት ለመጓዝ በኢትዮጵያ  አየር መንገድ አውሮፓላን ውስጥ ገብተዋል። የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች ኮ/ል መንግስቱን  ለመገልበጥ  መከላከያ ሚኒስቴር መ/ቤት የዕቅድ አፈፃፀም ውይይት ላይ  የተለያዩ እቅዶች ቀርበው ነበር። አንደኛው “ኮሌኔሉን  በአየር ላይ እንዳሉ በአየር ሃይል ጀቶች ይመቱ /እናጋያቸው አሊያም በአየር ኃይል ጀቶች ተገደው አስመራ አርፈው በቁጥጥር ስር ይዋሉ በሚሉና ” ኮሌኔሉን የያዘቸው አውሮፕላን ሳትመታ እሳቸው ከሀገር ሲወጡ ግልበጣው ይፈፀም ፤ ምክንያቱም አብረዋቸው ያሉ ንፁኃን ሲቪሎች መጎዳት የለባቸውም ፤ የአየር መንገዳችን በጎ ገፅታ መጉደፍ የለበትም ”  በሚሉ ሀሳቦች የጦሩ ከፍተኛ መሪዎች መሃከል  አለመግባባት ነበረ። በዚህ መስማማት ባጣው ውይይት መሃል ርዕሠ ብሔሩን ያሳፈረው አውሮፕላኑ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ለቆ ወጣ። አዲስ አበባ ያሉት የጦር መሪዎች እርምጃ ሳይጀምሩ ቀደም ብሎ በታሰበው የአፈፃፀም እቅድ መሰረት አስመራ የነበረው  በሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ደምሴ ቡልቶ የተመራው ኃይል ከአዲስ አበባ በተላከለት መልእክት መሠረት ኮ/ል መንግስት እንደተወገዱ ስለተነገረው እሱ መረጃ ይዞ  እቅዱን ወደ ማስፈፀሙ ገብቶ መንግስቱ ኃይለማርያም ከስልጣን መውረዱን በአስመራ ራዲዮ አስነገረ። አዲስ አበባ ያለውንም እንቅስቃሴ ለመርዳት እና ቁልፍ ቁልፍ የተባሉ ቦታዎች (ራዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያ ፣ አየር ማረፊያ ፣ ቴሌኮሚኒኬሽን፣ የጦር ክፍሎች ፣…)  ለመቆጣጠር እንዲቻል መቺ ኃይል የሆነውን ኤርትራ የነበረውን 102ኛ አየር ወለዱን በሁአሠ ም/አዛዥ በነበሩት ሜ/ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ዋና መሪነትና በኮ/ል ካሳዬ ታደሰና በኮማንደር ሀይለጎርጊስ ማማስ አስተባባሪነት ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ ላከ ። ይሁን እንጂ በኋላ ከዳ በተባለለው የደህንነት ሚንስትሩ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴና በሻንበል መንግስቱ ገመቹ በሚመራው የልዩ ጥበቃ ብርጌድ  አማካኝነት የአዲስ አበባው መፈንቅለ መንግስት ሙከራው ከሸፈ። ኮሎኔል መንግስቱም ከምስራቅ ጀርመን ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ። የአዲስ አበባው መፈንቅለ መንግስቱ በተለያዩ ምክንያቶች ከጥቂት ሰአታት በኃላ ሲከሽፍ ኢታማጆር ሹሙ ሜጀር ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ለብሰው መከላከያ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ራሳቸውን በገዛ ሽጉጣቸው አጠፉ ። የአየር ኃይል አዛዡ ሜ/ጀነራል አመኃ ደስታም በተመሳሳይ ሁኔታ እራሳቸውን ገደሉ ። የእንዱስትሪ ሚኒስቴር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ከሙከራው በኋላ ተሰውረው በደህንነት ሃይሎች ሲፈለጉ ቆይተው ከሙከራው አራት ቀን በኋላ መከላከያ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ ተሸሽገው ተገኙ ። ጄኔራል ፋንታ ከተያዙ ከቀናት በኋላ እዚያው የታሰሩበት ማዕከላዊ ምርመራ ግቢ ውስጥ ባልታወቀ ምክንያት ተገደሉ። ሌላው የመፈንቅለ መንግስቱ ዋና ጠንሳሽ የዘመቻ መምርያ ኃላፊ የነበሩት ሜ/ጀነራል አበራ አበበ ጠንሳሾቹን ለማነጋገር የመጡትን የወቅቱን የመከላከያ ሚኒስቴር የነበሩትን ሜ/ጀነራል ኃ/ጊዮርጊስ ሀ/ማርያምን በሽጉጥ አቁስለው ከጊቢው በአጥር ተንጠላጥለው አመለጡ ። ቀሪ ጀነራል መኮንኖች መፈንቅለ መንግስቱን ለማክሸፍ በሻንበል መንግስቱ ገመቹ በተመራው የልዩ ብርጌድ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ ። የሁአሠ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ የመሩት የአስመራው የመፈንቅለ መንግስቱን ከሶስት ቀናት ሙከራ በኃላ  መክሸፋ ተከትሎ የ102 ኛ አየር ወለድ ወታደሮች ጀነራል ደምሴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖችን በአሰቃቂ ሁኔታ  በጥይት እየደበደበና በጭካኔ እናነቀ በአሰቃቂ መንገድ ፈጃቸው። የዘመቻ መምሪያ ዋና ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል አበራ አበበ መፈንቅለ መንግስቱ ከተካሄደበት መከላከያ ሚኒስቴር ግቢ አጥር ዘሎ አምልጠው ለወራት ሲፈለጉ ከቆየ በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ የዘመዱ ቤት ውስጥ ተደብቀው ቆይተው በጥቆማ ፖሊሶች ደርሰውባቸው ቤቱ ሲከበብ ጄኔራል አበራ አጥር ዘሎ ለማምለጥ ሲሞክሩ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ ። መቺ ሀይል ከአስመራ በአንቶኖቭ ጭነው አዲስ አበባ የመጡት ሜ/ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ የነገሮች መበላሸትና የግንኙነት መስመር ስለተቋረጠባቸው ተሠውረው በመቆየት ከሀገር በሙውጣት በመጨረሻ አሜሪካን ገቡ ። ዋና ተዋናይ ሆነው ብቸኛ በህይወት የተረፋ ጀነራልም መኮንንም እሳቸው ብቻ ናቸው። ከሁለተኛው አብዮታዊው ሰራዊት ዋና አዛዥ ሜ/ጀነራል ደምሴ ቡልቱ ጋር በአስመራ ከተማ በ102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር ህይወታቸው በአሰቃቂ ና በዘፈቀደ ሁኔታ ያጡት ስመጥር ጀነራሎች እና ሌሎች መኮንኖች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ 1. ብ/ጀነራል አፈወርቅ ወ/ሚካኤል = የኤርትራ ክ/ሃገር የአስቸኳይ ጊዜ ዋና አስተዳዳሪ 2. ብ/ጀነራል ታዬ ባላኪር = የኤርትራ ክ/ሃገር  አቢዮታዊ ፖሊስ ዋና አዛዥ 3. ብ/ጀነራል ታደሰ ተሰማ = የሁአሰ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ 4. ብ/ጀነራል ወርቁ ቸርነት = የሁአሰ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ 5. ብ/ጀነራል ንጉሴ ዘርጋው = የአስመራ አየር ኃይል ዋና አዛዥ 6. ብ/ጀነራል ከበደ መሀሪ = የሁአሰ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ 7. ብ/ጀነራል ተገኔ በቀለ = የኤርትራ ክ/ሃገር የአስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዘመቻ መኮንን 8. ብ/ጀነራል ከተማ አይተንፍሱ = የ 606ኛ ኮር ዋና አዛዥ 9. ብ/ጀነራል ከበደ ወ/ጻዲቅ = የ 606ኛ ኮር ዋና ም/አዛዥ 10.ብ/ጀነራል ሰለሞን ደሳለኝ = የ 102ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ 11. ዶ/ር ኮሎኔል ጌታቸው አወቀ = የሁአሰ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር 12. ኮሎኔል መስፍን አሰፋ = የ2ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር አዛዥ 13. ኮሎኔል ፈቃደ እንግዳ = የሁአሰ ዘመቻ መምሪያ ረ/ኃላፊ 14. ሌ/ኮ ዘርአይ እቁባአብ = የሁአሰ ቀዳሚ መምሪያ ፖለቲካ ኃላፊ 15. ሌ/ኮ ዮሀንስ ገብረማሪያም = የመከላከያ ቀዳሚ መምሪያ ወታደራዊ መረጃ ኃላፊ 16.ሻለቃ ካሳ ፈረደ = የሁአሰ መሀንዲስ መምሪያ ኃላፊ 17. ሻለቃ ሚካኤል ማርቦ = የ 2ኛ ታንከኛ ብርጌድ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ
2670Loading...
12
የደም ግፊትዎን ተለክተዋል? #Ethiopia | ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡ ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ቀን ሲሆን ቀኑን ስለደም ግፊት ግንዛቤ በመስጠትና ሰዎች የደም ግፊታቸውን በመለካት ያሉበትን የጤና ሁኔታ እንዲያውቁ ንቅናቄ ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት ለተለያዩ ድንገተኛ ህመሞች የሚያጋልጥ ሲሆን ባስ ካለ ደግሞ የሰውነትን የጤና ስርዓት በማዛባት ለሞት የሚዳርግ የጤና መታወክ ነው፡፡ ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጭ የሚሆኑት ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው? • ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ የሆኑ፣ በተለይም ከ45 ዓመት በላይ የሆኑ፣ • የሰውነት ክብደታቸው ከፍተኛ የሆነ፣ • የኩላሊት በሽታ ያለባቸው፣ • የስኳር በሽታ ያለባቸው፣ • የደም ግፊት በሽታ በቤተሰባቸው ታሪክ ያለባቸው፣ ወይም በበሽታው የተጠቃ የቅርብ ዘመድ ካለ፣ • ብዙ ጊዜ የሚጨነቁ፣ • የሰውነት እንቅስቃሴ የማያዘወትሩ፣ • ሲጋራ የሚያጨሱ ወይም አደንዛዥ እጽ የሚጠቀሙ፣ • የአልኮል መጠጥ የሚያዘወትሩ፣ • ብዙ ጊዜ ጨው የበዛበት ምግብ የሚመገቡ እንዲሁም • በቂ ፍራፍሬና አትክልት የማይመገቡ ይጠቀሳሉ፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት ሲኖር የህመም ስሜት ወይም ሌሎች ምልክቶች ላይታዩ እንደሚችሉ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ስለዚህ የእርስዎም የደም ግፊት መጠን ከፍተኛ ከሆነ እና በጊዜው ህክምና ካላደረጉ ለከፍተኛ የልብ በሽታና በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልዎ ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል ይገለጻል፡፡ በዚህም የደም ግፊትዎን መጠን ማወቅ ሕይወትዎን ሊያድን ይችላልና የደም ግፊትዎን በየጊዜው እንዲለኩ የአዲስ አበባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲ ይመክራል፡፡
2530Loading...
13
ማሰብ ጉዞ ነው፡፡ እምነት ግን በእኛ ሐገር ማረፊያህን ካገኘህ በኋላ የምታደርገው ጉዞ ነው፡፡ አምነህ ስለምትጀምር ብዙ ጊዜ አምላክን አታገኘውም፡፡ በሕይወትህ ውስጥ የሆነ ጥያቄ ሲመጣብህ ሮጠህ የሀይማኖት አባትህን ትጠይቃለህ እንጂ ለራስህ አታስበውም፡፡ ስትወለድ ተወልደሀል፡፡ አድገህበታል፡፡ ስሙን (ክርስቲያን ወይም ሙስሊም የሚለውን) ሰጥተውሃል፡፡ አምነሃል፡፡ የትም አትሄድም፡፡ ፍለጋ አታደርግም፡፡ “አንብበው እስቲ” ተብሎ የእምነት መጽሐፍ ቢሰጥህ እንኳን የምታነበው መልስ ለመስጠት እንጂ ለማመንና አለማመን አይደለም፡፡ ያመንከውን አምነሃል፡፡ እምነት ውስጥ ለምሳሌ “አምላክ አለ-የለም” የሚለው አይነት ሐሳብ አለ፡፡ ሐሳብ ውስጥ ግን እምነት የለም፡፡ ሐሳብ ጉዞ ነው፡፡ ሁሌ ታስባለህ፡፡ ፍፁም አይደለሁም” ነው የሚለው የሚያስብ ሰው፡፡ የሚያስብ ሰው ከሚያምነው በጣም የሚለይበት ጥሩ ጐኑ አሳቢው “ጐዶሎ ነኝ” ሲል አማኙ “ፍፁም ነኝ” ይላል፡፡ ትልቁ ልዩነታቸው ይህ ነው፡፡ አንድን አማኝ ስለ ኳንተምን ፊዚክስ አንሳና ጠይቀው እስኪ፡፡ “ሁሉም ነገር እኮ መጽሐፉ ላይ ተጽፏል፡፡ ምንም ያልተጻፈ ነገር የለም” ነው የሚልህ፡፡ ግን ምናልባትም መጽሐፉን አላነበበው ሁሉ ይሆናል፡፡ ቢያነብም አልመረመረውም ይሆናል፡፡ አምኖ መጀመር ማለት ይኼ ነው፡፡ የሃይማኖት መጽሐፉን በጥልቀት አንብቦ መፈተሽን እንደ ሐጢአት ነው የሚወስደው፡፡ አምኖ መጀመር ችግሩ ይሄ ነው፡፡ ካመንክ አምነሃል በቃ፡፡ ፍተሻ አያስፈልግህም፡፡ ስለዚህ ባታነብም፣ አንብበህ ባይገባህም “ልክ ነው” ብለህ ትወስዳለህ፡፡ አሳቢ ግን እንደዚያ አይደለም፡፡ ሁሌም አዲስ ሐሳብ እንዳለ ያስባል፡፡ አስር ገፅ እንዳነበበ ይጠይቃል፡፡ በሐሳብ በየቀኑ እያደግህ ትሔዳለህ፡፡ በኛ ሀገር በእምነት ውስጥ ግን በየቀኑ እያነስክ ነው የምትሄደው። ቡርሃን አዲስ @Sixangles @fastsix
2680Loading...
14
ወደር-የለሽ አበርክቶት #Ethiopia  | ከዓመታት በፊት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ የሆነ ዶኩመንት ለማዘጋጀት ከተለያዩ ካምፓሶች የተውጣጣን የሥራ ኃላፊዎች በአቃቂ ካምፓስ (አሁን ለቀድሞ ባለቤቱ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመለሰ) ተገናኝተን ነበር። በወቅቱ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የነበሩት ታዋቂ የአእምሮ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ተማሪ የነበሩ (ስላላስፈቀድኩ ስማቸውን አልጠቅስም) በአጋጣሚ ስለ መምህራቸው ብዙ ነገር አጫወቱኝ። አንድ የማልረሳው ፕሮፌሰር አሥራት በአንዱ ቀን ከፍተኛ ትኩረት የሚፈልገውን የቀዶ ሕክምና ትምህርት (ትምህርቱ ቀዶ ሕክምና በሕመምተኛ ላይ እየተከናወነ ነው የሚሰጠው) ክላስ ተደራርቦባቸው በከፍተኛ መጠን እግራቸው ተንቀጥቅጦ ሊወድቁ ሲሉ እያጫወተኝ ያለው ፕሮፌሰር እና ሌሎች ተማሪዎች አፈፍ አድርገው ያዟቸው። ''ያን ቀን ምን ያህል ቢያስተምሩ ነው?'' አልኩት። ''ለተከታታይ 18 ሰዓት'' አላለኝም??? ለፕሮፌሰር አሥራት እና ለአጋር የሕክምና መምሕራን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን። ምሥጋና በጣም ያንሳል! ልክ የዛሬ 25 ዓመት በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ያለፈው ፕሮፌሰር አሥራት እጅግ የተከበሩ እና የተወደሱ (Most Distinguished) የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት፣ የሕክምና ፕሮፌሰር፣ የአፄ ኃ/ሥላሴ የግል ሐኪም፣ ፖለቲከኛ እና በሁለት መንግሥታት የግፍ እስር የደረሰባቸው ኋላም ለሞት ተላልፈው የተሰጡ ምርጥ ዜጋችን ነበሩ። ፕ/ር አሥራት ወ/የስ በሕክምናው በኩል ላደረጉት ወደር-የለሽ አበርክቶ፤ የኢትዮጵያ አንድነት ተጠብቆ እንዲቆይ ላደረጉት ተጋድሎ እንዲሁም የመጣ የሔደው አጀንዳውን ለማስፈጸም እንደ ጆከር ለሚመዘው አሳዛኙ የአማራ ሕዝብ ለከፈሉት የበዛ መስዋዕትነት በእኔ በ Ordinary ዜጋዋ ልብ ውስጥ ዘላለም ተከብረው ይኖራሉ። 🙏🙏🙏 Via Hawulet Ahmed
3800Loading...
15
Media files
3230Loading...
16

10Loading...
17
ነብስ ይማር ድምፃዊ ዳምጠው አየለ !! የሸዋ ሰማይ ከመሬት ጋር ፀብ ያለው ይመስል እንደ መድፍ ሲያስገመግም ጀማና ወንጪት ጃራና ወለቃ ከሰምና አዳባይ የፍቼ ወንዝና ዜጋመል የጃማና ደጎሎ ጉም ሲጎምም በክረምቱ ወራት ሃምሌ በዕለተ ጊዮርጊስ በቀን 23 1944 ዓ/ም ከመሬ ሚዳ ከሸዋዋ ደርባባ ከእናቱ ወይዘሮ ሸዋየ ተካና ከአራሽ ገበሬው ከመንዜ መራኛው አባቱ ከአቶ አየለ ካሰኝ በመራቤቴ መራኛ ሸዋ ተወለደ። እንደማንኛውም ልጅነቱን በእረኝነት፥ በግብርና እንዲሁም በቆሎ ተማሪነት እንደማንኛውም ልጅ የልጅነት ጊዜውን አሳልፏል። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ ባአቅራቢያው በሚገኘው መራኛ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ተምሯል። ዳምጠው አየለ ህይወቱ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ ለረዥም ጊዜ አብሯት የኖረው ባለቤቱ አልማዝ ይመር ትባላለች። ከአልማዝ ይመር አብዩ ዳምጠውና ቤቴልሄም ዳምጠው የሚባሉ ሁለት ልጆችንም አፍርቷል። ዳምጠው አየለ መራቤቴ እያለ በየባዕላቱ መዝፈን፣ ማቅራራት እንዲሁም መሸለል ይወድ እንደነበር ተናግሯል። በተለይም ጥምቀትን በማድመቅ ይታወቅ ነበር። የ 6ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ክፍሌ ሞገስ የሚባል መምህሩ ወደ አዲስ አበባ ይዞት እንደመጣ ይናገራል። በአጣሚም የምድር ጦር ማስታወቂያ አውጥቶ ስለነበር ይፈተንና ያልፋል። የምድር ጦር ካምፕ ውስጥም እንዲኖር ይደረጋል። የዘፋኝነት ሙያው በዚህ አጋጣሚ ነበር የጀመረው። ዳምጠው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማዉና መነሻ የሆነው አበበ ተሰማ እንደሆነ ይናገራል። ዳምጠው አየለ በምድር ጦር ከ 30 አመት በላይ አገልግሏል። የኢትዮዽያ ምድር ጦር በ1927 አ/ም ተመስርቶ በ1983 አ/ም የፈረሰ የሙዚቃ ቡድን ነበር። ዳምጠው በመንግስት ለውጥ ምክንያት እስከፈረሰበት ጊዜ ድረስ አብሮ እንደነበር ይናገራል። ምድር ጦርም እያለ ከነታምራት ሞላ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ተክሌ ደስታ ፣ ጥላየ ጨዋቃ፣ ክፍሌ አቦቸር እንዲሁም ሌሎች የጦሩ አባላት ጋር ሰርቷል። ከሌሎች የሙዚቃ ቡድንም ጋር አብሮ ሰርቷል። ለምሳሌ ያክል ከነ ክቡር ጥላሁን ገሰሰ፣ ሙሃሙድ አህመድ፣ ብዙነሽ በቀለ ፣ ሙሉቀን መለስ፣ ፀሃየ ዮሃንስ፣ ቴድሮስ ታደሰ፣ቴድሮስ ካሳሁን እንዲሁም ሌሎችም ጋር ሰርቷል። የዳምጠው አየለ የመጀመሪያ የህትመት ስራው በ1963 አ/ም ሲሆን ወፌ ላላ የሚለው የሸክላ ስራ ነበር። ዳምጠው አየለ ባጠቃላይ 13 ሲዲዎችን ሰርቷል። ድምፃዊ ዳምጠው አየለ ከብዙዎች ለየት የሚያደርገው የባህል ሙዚቃ ዘፋኝነቱ ብቻ ሳይሆን የአዘፋፈን ስልቱ በተለይ በዚያን ዘመን የህዝቡን ድምፅ እንደ ከያኒነቱ በቅኔም ሆነ በመጋፈጥ የተንጋደደ ስረዓትን ሲተች ማህበረሰብን ሲያነቃ እንደነበር ከዘፈኖቹ መረዳት እንችላለን። ለየት ባለ ቱባ የሆነውን ባህል ሳይበረዝ ሳይሸራረፍ ከዳር እስከ ዳር የኢትዮጲያን አካባቢ ከምድር ጦር ጋር በመሆን የማይረሳ ጥበባዊ አሻራ አስቀምጦ ማለፉ ነው። ለአብነትም ወደ ጎጃም አባይን ተሻግሮ ግርማው ገቢ ነበር ዋ ጎጃም አዘነ ዋ ጎጃም አዘነ አገሬ ምን ነካው አዘነ ጎጃም ቆላ ደጋ ዳሞት ፍኖት ሰላም ሸማኔው አንበሳ አሰሪው ነብር አሁን በምንጊዜው ቆረጡት ያን ድር ወይ ሀገር ወይ ሀገር ወይ ሀገር ቢቸና መላ አትለኝም ወይ ህመሜ ሲጠና መፍተሉን ነው እንጂ አሳዩኝ ያልኩኝ ነድፎ መጣሉማ እኔ መች ጠፋኝ ሸማኔማ ብሆን እንዴት በአማረብኝ በማጠንጠን ብቻ-------- ቀረብኝ ሀገራችን ዳሞት ብር ነው ወንዛችን ፍቅራችን ነው እንጂ አይመች ፀባችን # ወደ ወሎ በጃማ ደጎሎ ተሻግሮ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ጨለማ ነው ያልሽው የታል ጨለማው ደሴ ሙጋድ ሜዳ ይታየኛል ሰው ከወልዲያ በላይ ስሙ ነው አብዬ ቆቦ መግባቴ ነው አንቺን ተከትዬ ዳምጠው አየለ ሸዋ አካባቢ በመወለዱ ያደገበትን ባህል ወግ ስረዓት በደንብ አስተዋውቋል። ያመራኛ ነው ወይ ጉብል ጠንበለሌን አንረሳውም ! በደንጎሬ ማርያም በጉስቋማ እናቴ አውጭኝ ከዳገቱ አልቻለም ጉልበቴ ፈጣሪ በኮላሽ በአስወደደሽ ላይ ደብር ግል ብትገቢ ግፍ አይሆንም ወይ ! ከሸዋ ምንጃር ተነስቶ ቡልጋን አንኮበር ተጉለትን መንዝን ከማማ እስከ ግሼ ራቤል ቃኝቶታል።ጅሩ አንጎለላ ጠራን ደራ እንሳሮ ማጀቴ ይፋትን ዳሶታል። የምንጃር ልጅ ናት የቡልጋ መቼም ሳላያት አይነጋ የቀያ ልጅ ናት የግሸ ማነው ከእርሷ ጋር ያመሸ አገሯ ይፋት ማንስ ሊደፍራት ምኑን ይዤ እገባለሁ መንዝ በእሷ ጉዳይ ጦር ሳልማዘዝ ደሞ ለመንዝ ሰው ደሞ ለቡልጋ ሰው እኮ ለተጉለት ምን ብለው ሊያሙት ነው ስም ሊያወጡለት ! ጎንደር ደንቢያ አርባያ በላሳ አላፋ ጣቁሳም ተሻግሮ እንዲህ ተቃኝቷል። # እደገቷ ነበር ጎንደር እስራኤል ገብታ ባትቀር ወገራ በላሳ መተማ ደባርቅ ትዝታዋ ጠራኝ ከአይኔ ስትርቅ ኧረ ገዳምዬ ኧረ ገዳሜዋ አምላክ በጥበቡ የሰራት ቀድሞ ምን ይወጣላታል ለጎንደር ልጅ ደግሞ ማሞ ደብረታቦር ወገራ ጋይንት ቀረች እንደወዛ የኔ መድሃኒት ድምፃዊ ዳምጠው አየለ ስለ ምድር ጦር ትዝታው ወንድሞቹን እህቶቹን የጦረኞች ትዝታውን እንዲህ አስቀምጦት አልፏል። ከማስልጠኛ እስከ መልከዓምድሩ በራሱ ግጥምና ዜማ _ ሂድ በለው ሂድ በለው ኮረኩረው ፈረሱን * አካሂዱን አይተው የፊት ኋላውን አሁን ማን አወቀው የመጨረሻውን መስኖ ማሰልጠኛ እንዴት ነው አጋርፋ ቀና ማለቱ አይቀር አንገቱን የደፋ እንደ ምነው ጎጃም ብር ሸለቆ ዳሞት የጨነቀ ጊዜ ያወጣል ከዳገት ሀገሬ ላይ ሆኜ ናፈቀኝ ሀገሬ እንዲህ ይረሳል ወይ የትናንቱ ዛሬ ሀዋሳ ሲዳሞ ብላቴ ጦረን ከንጉስ ጦና ሀገር እንዴት መላጣን ነቀምት ተምሮ ሊያውም በደዴዴሳ ያለቀለት ነገር አይቀር ሳይነሳ አዋሽ አርባ ሆኖ ሲፎክር ሲያቅራራ ትዝ አለኝ ያጎበዝ አፋር አሊቢራ ያም እየተነሳ ሱሪ ሲታጠቅ ምንይልክ በሸዋ ትዝ አለኝ ታጠቅ ! እያለ ብሶቱን ትውስታውን በግሪም ዜማና ግጥም ሙዚቃዊ ውህደት ፈጥሮ አስቀምጦልናል። እያለ ቃኝቶታል።ከእነ ገመልከ-ዓምድሩ ከእነ ባህል ወግ ስረዓቱ የማይረሳ የጥበብ አሻራውን አስቀምጦልናል። በመከፋት በመገፋት በብስጭት በስደት ሀገሩን ቤተሰቡን ትቶ ወደ ኖርወይ ሄዶ ህይወቱ እስከ አለፈችበት ሰኔ 27/2006 ዓ/ም ድረስ እንዲሁ በናፍቆት እንደባባ በዚች አለም ለመኖር የተፈቀደለትን ጊዜ ጨርሶ ላይመለስ ሄዷል። ድምፃዊ ዳምጠው አየለ የሰራውን ያበረከተውን ያክል ያልተወሳ ያልተነገረለት እንቁ የባህል ድምፃዊ ነበር። በተለይ የአካባቢው ተወላጆች የሙያ አጋሮቹ ስራዎቹን ማስታወስ ልጆቹን መጠየቅ መደገፍ እንዳለባችሁ ይሰማኛል። ዳምጠው ቆፍጣናና ለክብሩ ለሙያው ለሀገሩ የሚጨነቅ ጀግና እንደነበር ይታወቃል። ወዳጆቼ ስለ ድምፃዊ ዳምጠው አየለ እናንተም የምታውቁትን አካፍሉን። # ዳምጠው አየለ /ድምፃዊ ነፍስህ በሰላም ትረፍ # አቤል ወርቁ ዘ-ኮተቤ
3520Loading...
18
#የአፍንጫ አለርጂ የሰውነት በሽታ ተከላካይ ህዋሶች፤ ሰውነት ውስጥ ለሚገባ ባዕድ ነገርየሚሰጡት የመቆጣት ምላሽ አለርጂ ይባላል፡፡ አለርጂ በአፍንጫ እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ላይ ይከሰታል፡፡ አንዳንድ የአለርጂ ህመሞች ከባድ ህመም የሚያስከትሉ እና አጣዳፊ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ናቸው ተብሏል። ዶክተር ብስራት ጌታቸው ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሃኪም ናቸው፤ የአፍንጫ አለርጂ አንድ ነገር ወደ አፍንጫ ሲገባ እና ሰውነት የተጋነነ ምላሽ ሲሰጥ አለርጂ ይባላል ብለዋል፡፡ አለርጂው ያስነሳው የአፍንጫ መቆጣት የአፍንጫ አለርጂ እንደሚባል ተናግረዋል፡፡ #የአፍንጫ አለርጂ መነሻ ምንክያቶች፤ • አቧራ • ቅዝቃዜ • ሙቀት • ጭስ • ኬሚካሎች • በአንዳንድ ሰዎች ላይ መጥፎም ሆነ ጥሩ ሽታ ለምሳሌ እንደ ሽቶ ፣ እጣን ለአለርጂ ምክንያት ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የአፍንጫ አለርጂ ወቅት እየጠበቀ የሚነሳባቸው ሰዎች መኖራቸውን የተናገሩት ባለሞያው ሁሌም ቢሆን በአንዳንዶች ላይ ለአለርጂ ተጋላጭ ከሆኑ ህመሙ እንደሚነሳባቸው ተናግረዋል፡፡ #ምልክቶች፤ • የአፍንጫ ፈሳሽ መዝረክረክ • አይን አከባቢ መብላት ወይም ማሳከክ • የአፍንጫ ማፈን እና ማስነጠስን • ንጹ ፈሳሽ ከአፍንጫ መውጣት • የአፍንጫ መድማት • ጉንፋን መሰል ምልክቶች በታማሚው ላይ የሚስተዋሉ ይሆናል፡፡ #ህክምናው፤ በቅድሚያ ለአለርጂው ከሚያጋልጡ ነገሮች መጠንቀቅ እና አፍንጫን በውሃ እና በጨው ማጠብ እንደሚመከር ተጠቁሟል፡፡ በህክምናው ሰውነትን ሊያረጋጋ የሚችሉ መድሃኒቶች በሚዋጥ ኪኒን እንዲሁም አፍኝጫ ውስጥ በሚነፉ መድሃኒቶች ህመሙ የሚታከም መሆኑን ነግረውናል፡፡ #መከላከያ መንገዶች፤ ከጉፋን የሚለይበት መንገድ በህክምና ወቅት መሆኑን የሚናገሩት ባለሞያው፤ በተደጋጋሚ የሆነ ማስነጠስ፣ አይን አከባቢ ማሰከኩን እና አፍንጫ በመታፈኑ አማካኝነት በመጠኑ ሊለይ ይችላል ተብሏል፡፡ አሁን ያለንበት ወቅት የአፍንጫ አለርጂ የሚቀሰቀስበት እንዲሁም ህመሙ ያለባቸው ሰዎች የሚቸገሩበት ጊዜ መሆኑን የሚናገሩት ዶክተር ብስራት አለርጂውን ከሚቀሰቅሱ፤ አቧራ፣ ብናኝ ፣ ኬሚካሎች እና ሽቶዎች መጠንቀቅ እንደሚያስፈል እና ቀደም ሲል የተነገሩ ምልክቶችን የሚስተዋሉ ከሆነ ግን ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ የህክምና አገልግሎት ማግኘት ይገባል ብለዋል፡፡ Ethio Fm
2310Loading...
19
አንድ ሰዉ"አብዷል"የሚባለዉ ሦስት ነገሮች ሲጎድሉት ነዉ ፤ ፩, እግዚአብሔርን መፍራት ሲያቆም ፪,ማኅበረሰቡን ማፈር ሲተዉ ፫,ህሊናዉ ማዳመጥ ሲሳነዉ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ❤
3370Loading...
20
ወጣቱ ኢዩኤል ታዬወርቅ፦ ሞቱ ልብ ይሰብራል። እንዝላሎች የፈጠሩት ሞት መሆኑ ደግሞ አንጀት ያሳርራል። አያቱ ቤት አድሮ ከታናሽ ወንድሙ ጋ ይጓዛል። ማን ያውቃል 'ከሁለት ወር በኋላ ትምህርቱን አጠናቆ እንደሚመጣ፣ስለምርቃቱ እያወጉ ይሆናል፣ ማን ያውቃል ስለሁለተኛ ዲግሪው፣ሊሰራ ስላሰበው እቅዱም እያወሩ ይሆናል። ማን ያውቃል ታናሹን ብርቱ ተማሪ እንዲወጣው እየመከረውም ሊሆን ይችላል።' ሞት ከአየር ላይ ተምዘግዝጎ ይመጣል ብለው እንዴት ይጠርጥሩ!? የሆነው ግን እንደእዛ ነው። የእንዝላሎች ብረት ከህንጻው ላይ ወድቆ የወንድማማቾቹን ጅምር ወሬ በአጭሩ ቀጨው። የእንዝላሎቹ የፌሮ መቆልመሚያ ብረት የ24 ዓመቱ ኢዩኤል ላይ አረፈ። ይህ አጠገቡ ለነበረው ታናሽ ወንድሙ የዕድሜ ልክ ጸጸት ነው። በወንድሙ ደም ርሶ "እባካችሁ ወንድሜን አትርፉልኝ!" ብሎ በተማጽኖ ቢጮህም አልተሳካለትም። በቃ። የኢዩኤል ምዕራፉ እዚህ ላይ ተዘጋ። አምስት አመት ለፍቶ ሊመረቅ ሁለት ወር ነበር የቀረው፤ ከጎንደር ዩኒቨርስቲ። በአርክቴክት፣ስነ ህንጻ። ከህንጻ ግንባታ ጋር በተያያዘ እንዝላልነት ይታያል። ህንጻ አሰሪዎቹም ህንጻውን ከማቆም ውጪ ዙሪያ ገብ ጥንቃቄ አያደርጉም። እኔ እንኳን በዓይኔ በብረቱ የህንጻ መወጣጫ አጠና ተደርምሶ ለሞት የበቁ የቀን ሰራተኞችን አይቻለሁ። ህንጻ ላይ ሆነው ሲታገሉም ወድቀው አደጋ የደረሰባቸውን ሰራተኞች አስታውሳለሁ። ብሎኬት ወድቆ የተፈነከቱ፣አካላቸው የጎደለ ንፁሀን ቀላል አይደሉም። ይህ ልጎም ካልተበጀለት ነገም ይቀጥላል። በእዚህ አጋጣሚ የኢዩኤልን ነፍስ ለማትረፍ ርብርብ ያደረጋችሁት በተለይ ቤዛ ተፈራ የምትባል የአካባቢው ኗሪና መኪናውን አስነስቶ ወደጤና ጣቢያ ያደረሰው ሾፌር ልትመሰገኑ ይገባል። ወዳጆቼ ከእንዲህ ያለ መከራ፣ሀዘን ይጠብቃችሁ። የኢዩኤልን ነፍስ እግዚአብሔር በቀኝ ያኑርልን። ለቤተሰቡ፣ለጓደኞቹ፣በኢዩኤል ሞት ልባችሁ ላዘነ ሁሉ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ። ***
3880Loading...
የወጋየሁ ንጋቱ 81ኛ ዓመት የልደት በዓል እየታሰበ ነው #Ethiopia | የስመ ጥሩው ተዋናይ የወጋየሁ ንጋቱ 81ኛ ዓመት የልደት ቀን ግንቦት 28 2016 ይታሰባል ። በተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ሀሣብ አመንጪነት በማህበራዊ ድረ ገፅ እና በልዩ ልዩ የመገናኛ አውታሮች ቀኑ የሚታሰብ ሲሆን የወጋየሁ ንጋቱ ታሪክም በአጫጭሩ ተደርጎ ከምሥል ጋር ታጅቦ ይቀርባል ። ተዋናይ ወጋየሁ በበርካታ ቴአትሮች ላይ ከመተወኑ ባሻገር ፍቅር እስከ መቃብር ልቦለድን በሬድዮ በመተረክም ይታወቃል። ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን የወጋየሁን የግል ማስታወሻ ደብተሮች እና ምስሎች እንዲሁም የተወነባቸውን ቴአትሮች የሚያሳዩ የቪዲዮ ሊንኮችን ያሰባሰበ ሲሆን ስብስቦቹም በልደቱ ቀን ለዕይታ ይቀርባሉ ። ተወዳጅ ሚድያ የሀገር ባለውለታ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን የልደት ቀንን እያሰበ በማህበራዊ ድረ ገፅ ንቅናቄ ከጀመረ 7 ዓመቱ ነው።
Show all...
ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው‼️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህ ወቅት አስፈጻሚ አካላት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት እንደሚኖርባቸው የአዲሰ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ አዋጁ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና አስተዳደር የተረጋጋ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የአከራይና የተከራዮችን ጥቅምና መብቶችን ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለማስፈጸም እንደሚረዳ ተገልጿል። መንግስት የነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ የልማት አመራጮችን ሲፈጽም ቆይቷል ያሉት ሃላፊው፥ የግል ቤቶች ያልተገመተ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር አዋጁ የተከራይና የአከራይ መብቶችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ ያስፈልጋል ብለዋል። በመሆኑም አስፈጻሚ አካላት አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ይኖርባቸዋል ነው ያሉት። @Sixangles @fastsix
Show all...
👍 2👎 1
ትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD ************ ኤዲኤችዲ ልጆች ላይ ሊከሰት የሚችል የእድገት እክል ነው። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን ከሌሎች በተለየ ትዕግስት የለሽ፣ ቀዥቃዣና አስቸጋሪ ሆነውባቸው መፍትሔ ሲፈልጉ ይታያሉ፡፡ እነዚህ ህፃናት የሚይዙት የሚጨብጡት የሚጠፋባቸው፣ አንድ ነገር ጀምረው አፍታም ሳይቆዩ ሌላ የሚያምራቸው፣ ለመናገርና ለመጠበቅ ትዕግስት የማይኖራቸውና ችኩል ናቸው፡፡ ይህ አይነት የስነባህሪና የስነአእምሮ ችግር ያለባቸው ህፃናት ትኩረት ያጡ፣ ትዕግስት የለሽ ቀዥቃዣነት (ADHD) ህመም ተጠቂዎች ናቸው፡፡ የእነዚህ ህፃናት መሰረታዊ መገለጫዎች  አንድ ነገር ጀምረው በቀላሉ ወደ ሌላ የሚሳቡና አንድን ነገር ጀምሮ ለመጨረስ ትኩረት የሌላቸው  በትምህርት ቤት ግዴለሽነት የሚታይባቸውና ቀላል ስህተቶችን በፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚሰሩ  የማያዳምጡና የተባሉትን የማያደርጉ  የክፍልና የቤት ስራን ጀምሮ ለመጨረስ እንኳን ትዕግስት የሌላቸው  በተሰጣቸው ስራ ላይ ሀሳባቸውን መሰብሰብ የማይችሉ  ዝንጉነት በእጅጉ የሚታይባቸው  በየአቅጣጫው የሚሮጡና እረፍት የሌላቸው፣ ዛፍም ሆነ ደረጃ ላይ ላይ ለመውጣት የሚታገሉ  እጅና እግራቸው የሚቅበጠበጥና አደብ የሌላቸው  ከጓደኞቻቸው ጋር እየተጫወቱ ተራቸው አስኪደርስ መጠበቅ ሞት የሚመስላቸው  በቀላሉ የሚበሳጩና የሚናደዱ ናቸው፡፡ ስለዚህም ይህ ትኩረት የለሽነታቸውና ትዕግስት አልባነታቸው የትምህርት አቀባበልና አረዳዳቸውን በእጅጉ ይጎዳዋል ። ለዚህ ህመም እንዲህ ነው የሚባል ምክንያት ባይኖርም በእርግዝና ጊዜ አልኮልና ሲጋራ መጠቀም እንደ አጋላጭነት ይጠቀሳሉ፡፡ ዓለም አቀፍ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ለትምህርት ከደረሱ ህፃናት መካከል ከ5-10 በመቶ የሚሆኑት ህፃናት ይህ ችግር ሊታይባቸው ይችላል፡፡ አብዛኛው ትኩረት የለሽ ህፃናት በስነ ልቦና ህክምና፣ በአማራጭ ትምህርት(Special Education) እና በመድሀኒቶች በመታገዝ የሚስተካከሉና መሻሻል ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ ሆኖም አንዳንዶች የጎላ ችግር ያለባቸው ካደጉ በኋላም ራስን ዝቅ ማድረግና ከማህበራዊ ግንኙነቶች ማፈግፈግ ሊታይባቸው ይችላል፡፡ ወላጆች እንዲህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ህፃናት በአግባቡ በማሳከምና በቤት ውስጥ ድጋፍና አንክብካቤ በማድረግ ችግራቸውንና የትምህርት አቀባበላቸውን ቀስ በቀስ ማስተካከል ይችላሉ፡፡ መልእክቱ ለሁሉም እንዲደርስ #Share ያድርጉት በዩቲዩብ የአእምሮ ጤና መረጃ ለማግኘት https://www.youtube.com/@dryonaslakew3386 በዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ (የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የልጅ በእድሉ አይደግ መፅሀፍ ደራሲ)
Show all...
ዶ/ር ዮናስ ላቀው(DrYonasLakew)

ያለ አእምሮ ጤና፤ጤና የለም!!!!

አንድ አባት ለገዳምቸው እርዳታ ለመሰብስብ አስበው መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፍ ሌላ በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸውን ኩራዝ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ ይዘዋል አንድ ቀን ምሽት እኚህ አባት ደከማቸውና ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያም እርዳታም ቢጠይቁም መንደርተኛው ሁሉ ፍቃደኛ አልሆነም ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጎድጓዳ ቦታ ያገኙና እዚያ ውስጥ ገብተው አደሩ ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ቀንዲላቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው። ለመተኛት ጋደም እንዳሉ አውሬ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን በላባቸው። ጠዋትም ተመሰገን ብለው መንደርተኛውን ተሰናብተው ሊሄዱ ሲሉ አንድም ሰው አጡ ለካንስ በዚያህ ምሽት ዘራፊ ሽፍቶች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ነበር ያደሩት እሳቸውም በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ፋኖሱንም ነፋስ ባያጠፋው ኖሮ የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውም አውሬ ባይበላው ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር። ወደጆቼ እኚህ ለነፍሳቸው በመድከም ስለእኔ ስለእናንተ ብሄር ሀይማኖት ሳይመርጡ ስለሀገር ቀን ከሌለት እያነቡ የሚይፀልዩ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ገዳም ያሉ አባቶች ዛሬም የከፋ ችግር ውስጥ ናቸው ለጾም ለጸሎት መቆም ተስኗቸው ከአውራዊት እና ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ ይዘዋል። ወንጌል የሚወዱ ፍለጋ ሳይሰደዱ ፣ እናት ቤተክርስቲያን ለዘመናት የጠበቀቻቸውን ልጆቿን ሳታጣ አለሁልሽ እንበላት ልጅነታችን ታድያ ለመቼ ሊሆን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ትጣራለች ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለተጨማሪ መረጃ:- የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444 በመደወል ድጋፍ ማድረግ ይቻላል፡፡
Show all...
😢 1
"ባህታዊ ቤት አልሰራም አለ ለአፈር ሰው ለአፈር ሰው እያለ"
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢኦተቤ ፈተናዎች በዝተውብኛል አለች‼️ #Ethiopia | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ *** ቅዱስ ፓትርያርኩ ግንቦት 21 ቀን 2016 በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት 👉ለተጨማሪ መረጃዎች join us& invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Show all...
👍 1😢 1
ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች          🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀 ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን። ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ አትክትሎችን ጨምሮ በርካታ ምግቦች የአይናችንን የእይታ ጥራት እና ጤና ለመጠበቅ ጠቀሜታ አላቸው ብለዋል። የዓይንን ጤንነት እና የእይታ ጥራት ለመጠበቅ የሚረዱ ምግቦችም፦ 1.አቮካዶ አቮካዶ ሉተን እና ዠያንቲን የተባሉ አንቲ ኦክሲደንት ንጥረ ነገሮችን በውስጡ የያዘ በመሆኑ በብርሃን ምክንያት በዓይናችን ላይ የሚደርሰውን ጉዳት የመከላከል አቅሙ ከፍ ያለ ነው ተብሏል። በፈረንሳይ የተሰራ ጥናት እንዳመለከተው፥ ዠያንቲን የተባለው አንቲ ኦክሲደንት በዕድሜ ምክንያት የሚከሰት የእይታ ችግር፣ በደም ግፊት፣ ለከፍተኛ የብርሃን ጨረር በመጋለጥ እና በአመጋገብ ችግር በዓይናችን ላይ የሚከሰተውን የጤና ችግር ይከላከላል። በተጨማሪም አቮካዶ ቫይታሚን ሲ በውስጡ በመያዙ አይናችን ጤነኛ ሆኖ አንዲቆይ እንደሚረዳም ነው ጥናቱ ያመለከተው። 2.እንቁላል እንቁላል የዓይናችንን ጤና በመጠበቅ በኩል ያለው ጠቀሜታም ከፍተኛ መሆኑ ይነገርለታል። የቫይታሚን ኤ ምንጭ የሆነው እንቁላል ለዓይን ጤንነት ጠቃሚ ነው የተባለ ሲሆን፥ ልክ አንደ አቮካዶ የእንቁላል አስኳልም ዠያንቲን የተባለው አንቲ ኦክሲደንት በውስጡ በመያዙ በብርሃን ጨረር ምክንያት በዓይን ላይ የሚከሰትን ጉዳት ለመከላከል ይረዳል። 3.ካሮት ካሮት የዓይናችንን የእይታ ጥራት እንደሚጨምር ከዚህ በፊት ሲነገር የነበረ ሲሆን ፥ በዚህኛው ጥናት ማረጋገጫ ማግኘቱም ተነግሯል። በቫይታሚን ኤ የበለፀገው ካሮት ቤታ ካሮቲን የተባለ ንጥረ ነገር በውስጡ በመያዙ የዓይናችን የእይታ ጥራት ከፍ ያለ እንዲሆን እንደሚያደርገው ጥናቱ አመልክቷል። በጥናቱ ላይ እንደተመለከተው ቫይታሚን ኤ፣ ቤታ ካሮቲን፣ ቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ዚንክ እና ኮፐር ንጥረ ነገሮችን የሚወስዱ ሰዎች ከአድሜ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የዓይን ችግር የመጋለጥ እድላቸው 25 በመቶ የቀነሰ መሆኑ ተረጋግጧል። 4.አረንጓዴ ሻይ አረንጓዴ ሻይ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የሚነገርነት ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስና የአእምሮን የመስራት አቅም መጨመር ተጠቃሽ ሲሆኑ፥ ከዚህ በተጨማሪም ለዓይናችን ጤንነት ጠቃሚ መሆኑ ተነግሯል። በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ ያሉት እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ሉተን እና ዠያንቲን የተባሉ አንቲ ኦክሲደንቶች ካንሰርን፣ የልብ ህመምን እና የዓይን በሽታን ለመከላከል እንደሚረዱ ጥናቱ አመልክቷል። ከዚህ በተጨማሪም በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ የሚገኘው ገሎካትቺን የተባለ ንጥረ ነገር ለዓይን ጤንነት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑንም ነው ጥናቱ ያመለከተው።           መልካም ጤንነት 🌱🌱
Show all...
👍 1 1
#ከአብሽ (Fenugreek) የምናገኛቸው የጤና በረከቶች ******* አብሽ ከሺህ ዓመታት በፊት በቻይና አገር የቆዳና ሌሎች በሽታዎችን ለመፈወስ በአማራጭ ሕክምና ወይም በባህላዊ ሕክምና ረገድ ሲገለገሉበት ቆይተዋል፡፡በቅርቡ ደግሞ በቤት ውስጥ በማጣፋጫ ቅመምነት(Spice) እና በተጨማሪ የምግብ ግብዓት(Supplementary Food)  ሆኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በአንዳንድ የሳሙናና የሻምፖዎች አይነቶች ሁሉ ሳይቀር በመግባት ጥቅም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ አብሽ  ከፍተኛ ካሎሪን በውስጡ ከመያዙ በተጨማሪ የተለያዩ የምግብ ንጥረ ነገሮችን በስፋት የያዘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ  ጥሩ መጠን ያለው ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ቅባት፣ ካርብስ፣ ብረት፣ ማንጋኒዝና ማግኒዚየም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ከአብሽ የምናገኛቸው የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው? 1. ልጅ ከወለዱ በኃላ በቂ የጡት ወተት እጥረት ላለባቸው እናቶች አብሽ መጠጣት የጡት ወተት ምርትን በመጨመር ወደር ያልተገኘለት ነው፡፡ ለህፃኑም ክብደት መጨምር ከፍተኛ አስተዋፆ ይኖረዋል፡፡ 2. የወንድ ልጅ የዘር ሆርሞን መጠን ከመጨመር ባሻገር ወንዶች የተሻለና ጠንካራ የወሲብ ብቃት እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ 3. አብሽ የኢንሱሊን ተግባርን በማሻሻል አይነት 1 እና 2 የስኳር በሽታን ከመቆጣጠሩ በተጨማሪ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፡፡ 4. መጥፎ ደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮል መጠንን በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ 5. የምግብ ፍላጎታችንን ይቆጣጠራል፡፡በዚህም በአጠቃላይ የምንወስደውን የቅባት መጠን ዝቅ እንዲል ያደርጋል፡፡ 6. የፀረ-አሲድ ሕክምና በማድረግ የቃር ምልክቶችን ይቀንሳል፡፡ 7. ፀረ-ብግነት (anti-inflammatory) በመሆን ያገለግላል፡፡ 8. ለልብ ሕመም፣ለወር አበባና ለምግብ መፈጨት ችግሮች መድኃኒት ነው፡፡ 9. ለጉሮሮ ቁስልና ለሆድ ድርቀት መፍትሔ ነው፡፡ 10. አብሽ ለቆዳ ልስላሴና ለተለያዩ የቆዳና የፀጉር የጤና ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ጠቁመዋል፡፡ ይህ ሁሉ ጥቅም ያለው አብሽ መለስተኛ የሆነ የጎንዮሽ ውጤት (side effect) እንዳለው በመጠኑ ተዘግቧል፡፡ በተለይ የተለየ የሰውነት ሽታ ማምጣቱ፣ ሕመምተኛ ሰዎች ከወሰዱት አልፎ አልፎ ሊያስቀምጣቸውና የምግብ ያለመፈጨት ችግር ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች አሳስበዋል፡፡ @sixangles @fastsix
Show all...
👍 2
የጣት ጥፍር መብላት ልምድ እስከሞት ሲያደርስ በህይወታችን ውስጥ ሳናስተውላቸው ልምድ የሆኑብን በርካታ ጤናችንን የሚጎዱ ባህሪዎች አሉ፡፡ ለብዙዎች ህይወት መበላሸት ብሎም መጥፋት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ምክንያት የሆኑ በርካታ ጥቃቅን ምክንያቶች አሉ፡፡ ቀላልዋ አስተሳሰባችን ፤ ትንሽዋ አመጋገባት ፤ መዝናኛ ቦታችን፤ ጓደኞቻችን ጥቃቅንዋ ሳናስተውል የምናደርጋት ነገር ሁሉ በህይወታችን ውስጥ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ፡፡ አለዚህን ልምዶቻችን በህክምናው አለም ጤነኛ ናቸው አይደሉም የሚለውን ለማወቅና ተገቢውን እርምጃ አስቀድሞ ለመውሰድ በልጅዎና በቤተሰብዎ ዙሪያ የሚያስተዉሏቸውን ያልተገባ የባህሪና የልምድ ለውጦች ሀኪሞች ጋር ይመካከሩ፡፡ ብዙዎቻችን ስንፍራና ስንድንግጥ የምናድርግው ነገር ቢለያይም የአንዳንዶቻችን ግን ተመሳሳይ ነው ፤ጥፍርን መብላት ጆን.ጂ የተባለው አሜሪካዊ የሚያደርገው ይህን ነበር፡፡ በጭንቀት በምንዋጥበት ፤በፍርሀት በምንወጠርበት ሰዓት ወደ አፋችን ልከን በጥርሳችን የምንቆረጥመው ጥፍር ግን እንደምናስበው ቀላል አይደለም ይህን ከ ጆን ጂ ታሪክ መረዳት እንችላለን፡፡ የ40 አመቱ ጆን ጂ ለረጅም አመት በዚህ ጥፍር የመብላት ልምድ እንዲተው በዶክተሮቹ የተነገረው ቢሆንም በቀላሉ ሊተወው ግን አልቻለም ፡፡ ይህ ልምዱ ወደ ኢንፌክሽን ብሎም ወደ ልብ ችግር እንደ ተቀየረ መረጃዎች ይጠቁሙናል፡፡ ዶክተሮቹ ይህ የጥፍር አበላሉ ጣቱ እስኪደማ ድረስ መቀጠሉን ገልጸው ለዚህ ልምድ ያጋለጠውም የነበረበት ጭንቀት እና ከፍተኛ ድብርት ነው ብለዋል በመጀመርያ ጥፍሩን መብላቱ ቀላል መድማትን እንዳስከተለ በኋላም እየባሰ መጥቶ ህመምን እንዳመጣበት ገልጸዋል ፡፡ ጆን ዲ ህመም ቢኖረውም ልምዱን በቀላሉ ማሸነፍ ግን አልቻለም ነበር ፡፡ ቀስ በቀስ ይሄ የጣት መድማት ወደ ኢንፌክሽንነት ቀጥሎም አፉ አከባቢ ያሉትን ባክቴርያዎች ወደ ደም መግባት ምክንያት ሆነ በዚህም ምክንያት ለ septic infection ተጋጧል፡፡ይህንን በማስመልከት መድሀኒቶችን ከመውሰዱ በተጨማሪ ጣቱ እንዲቆረጥ ምክንያት ሆኖል ፡፡ ጆን ጂ ጣቱ ከተቆረጠ በኋላ ከጭንቀቱም ሆነ ከ ህመሙ ያገገመ ቢመስልም የአርባኛ አመቱን ልደቱን ካከበረ በኋላ ግን የቀዶ ህክምና ዶከተሩ drchye እንዳሉት ይህ septic infection ጆን ጀ ለልብ ድካም ብሎም ለሞት እንደዳረገው ገልጸዋል፡፡ ለቤተሰቦቹ ያልታሰበ ድንገተኛ ድንጋጤ ከመፍጠሩ በተጨማሪ በቸልታ ያለፉት ይህ ቀላል ልምድ ልጃቸውን ህይወት መቅጠፉ ጸጸታቸውን አብዝቆታል፡፡ የዶክተር አለ መልዕክት፡- ስለዚህ፤ 1) ቆም ብለን ልምዶቻችንን እናስተውል 2) የልምዶቻችንን ጥቅምና ጉዳት እናመዛዝን 3) አመጋገባችንን ፡ አመለካከታችንን እናስተካክል 4) የሰውነት እንቅስቃሴዎችን እና ዘውትር 5) በርካታ ንፁህ ውሀ እንጠጣ 6) ስለ ራሳችን ምናስብበት ጊዜ ይኑረን ምንጭ: ዶክተር አለ
Show all...
👍 5 1

👍 1