en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
"ሠው ሲቸግረው ልብሱን የቤቱን ዕቃ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው፡፡"

ድሀ ነው ብዬ የሰው ልጅ አልንቅም ሀብታም ነው ብዬ አልለማመጥም ተግባሩ ነው እንጂ ከሰው ሰው አይበልጥም

በጣም እወዳት ነበር ግን chat ስናረግ Mara, Fkra, Wda, Hoda, Tke, pkl እያለች አዛ አረገችኝ😜🤣

° "ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት ° ከስምህ ሥር ፊርማ ረስተሀል ብላው ብሎክ! 😁

Power Bank ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ

የራሴ ባንክ ያለኝ ሰው ነኝ ብዬ ጠብሻት የትኛው ነው ግን ያንተ ባንክ ስትለኝ... #Power_Bank 😜🤣😂

👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/SYLFKBf55j8

"1 ኪሎ ድንች ገዝቼ ጭቃውን አራግፌ ስመዝነው ግማሽ ኪሎ ሆነ" እያለች ስትማረር ሰማኋት😜🤣

👇👇👇👇👇😊😂😂 https://youtu.be/-4cNMb_RWN0

photo content

ለምን ግን ቁርሴን ከምበላ ምሳዬን ልዝለለውና እራቴን በእንቅልፍ አልሸውደውም

💝No ሀሳብ😄No ጣጣ💞 Just 🎼ፍቅር💓Just ፈታ😄 የዘንድሮ ወጣት በሁለት ይከፈላል..! 1⃣ አንዱ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከፍቅረኛው "I Love You" የሚል መልእክት የሚጠብቀው ሲሆን..! 💞 2⃣ ሁለተኛዉ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከመብራት ሃይል "Charge Full" የሚል መልእክት የሚጠብቀው.🤣🤣🤣 ••●◉ እርሶ ኬትኛውኖት 1⃣ or 2⃣👇

👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/pKPcHzJC5Qk

👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/CdIiVb2uqr8

👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/4ICoYofhK1s

አንዷ የክላስ ልጅ የበግ ቆለጥ እወዳለሁ ስትል ስሰማ ተጠጋዋትና . ... . #me:_አፍሬ ነው እንጂ #በግ እኮ ነኝ🐑🐑 😝😜

እኔ በበኩሌ ኢትዮጵያ ትፍረስ ባይ ነኝ #በሳቅ ማለቴ ነው ደሞ 😆😂🤣

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ይጫኑ 👇👇👇👇👇 @Agaro_High_School @Agaro_High_School