en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡ 🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡ 🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡ 🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡ 🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄 🎼 ፈገግ እያልክ Join @begna_Mudd 🤣 #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡ 😁😁😁

🔴ለመባል ከፈለክ የዘንድሮ አራዳ ሱሪህን ከፍ አድርገህ እናትህን እርዳ!👍

🔴ለመባል ከፈለክ የዘንድሬ አራዳ ሱሪህን ከፍ አድርገህ እናትህን እርዳ!👍

ሚስቱን በቃኝ ብሎ በፈታት በሳምንቱ አባቷ አስር ሚሊዮን ብር አውርሰዋት ሞቱ አቶ ባል ምን ብሎ ቢደውል ጥሩ ነው.... 📞 #ካንቺ_አርግዣለው 😜🤣🤣

ምንጊዜም ቢሆን አመስጋኝ ሁን ••• #ወዳጄ_ሆይ ••• አሁን አንተ የእግር ጉዞ አድክሞህ መኪና የለኝም እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን እግር የሌለው ሰው አለ አሁን አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ነው ነገርግን ነፃነትን የሚሹ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ሁሌ ሽሮ ነው ምበላው ምንም ለውጥ የለም እያልክ ታማርር ይሆናል በምግብ እጦት ህይወቱን ያጣ አለ ቤቴ ጠባብ ነው እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን ብዙ በረንዳ አዳሪዎች አሉ ብርድና ሙቀት ሚፈራረቅባቸው አናት እና አባቴ ለኔ ምንም አላረጉልኝም ትል ይሆናል ነገርግን አባት ና እናት የሌለው ብዙ ጎዳና ላይ የወደቀ አለ አሁን አንተ ጤነኛ ሰው ነህ በየሆስፒታሉ ለሞት አፋፍ ለይ የደረሱ በደዌ ሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ዛሬ አንተ ነገን እንድታይ አድል ተሰጥቶሀል ዛሬ በዚች ሰዐት በዚች ደቂቃ ህይወቱ ምታልፍ አለና ስለዚህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋናን አቅርብ🙏 ••●◉••●◉••• ••◉● Join us, #begna_mudd ●◉•••

ጥቅስ ለማንበብ ትገባለክ ገን ላይክ👍 አታረግም እስኪ ዛሬ እንዳታልፉት 👍

"ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም😜🤣

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ይጫኑ 👇👇👇👇👇 @Agaro_High_School @Agaro_High_School

ሁለት ሴት አስረግዞ አንደኛዋን አሶርጂ ብሏት ሁለተኛዋ መንታ ወለደች😳😜🤣

#My_brother ወንድ ሆነህ እንዴት ሴት ልጅ ላይ እጅህን👊💪 ታነሳለህ😡😡 . . #እግርህንም_ተጠቀም_እንጂ😜😂

ቺኳ በጣም አጭር ከመሆኗ የተነሳ ፊቷን ዝናብ ሁለቴ ነው የሚመታት... አንዴ #ከላይ_ሲወርድ አንዴ #ከመሬት_ነጥሮ

#ወንድ_ሆይ ሚስትህን ፍቅር ስጣት ተንከባከባት ፈጣሪ ይህን አይቶ ሌላ ሚስት ይሰጥህ ይሆናል🤷‍♂

"Hi ባይ ያጣህ ልጅ" አላለችም Mother ኬት አወቀች😂❓

ትላንት Telegram እንቢ ብሎኝ ከቤተሰብ ጋር ነበር ያሳለፍኩት ለካ ፋዘር እንዲ ተጫዋች ነው

😃😂😂😂😜😜 #ጦዘህ ታክሲ ውስጥ ገብተህ ትርፍ ተጭነህ እረዳቱ " ተደበቅ ትራፊክ ከፊት መጣ ሲልህ " ታፍርብኛለክ እንዴ 😆😂🤣 #Share

ከዚ በኋላ በቃ መብራት አይጠፋም ብለሽ እየተደሰትሽ መብራቱ በመሀል ሲጠፋ ጌታ ሆይ አንፖሉ ተቃጥሎ ነው በለኝ 😆😂🤣 #Share  & Invite ur Frends

👇👇👇👇👇👇👇💔💔💔❤ https://youtu.be/4ICoYofhK1s https://youtu.be/4ICoYofhK1s

ከገጠር መቶ እኔን የሸወደኝ ቢኖር ጫት ቢቻ ነው🍃🍃🍃

ሚስቴ አርግዛ የድሮ ፍቅረኛዬ አማረኝ አላለችኝም

ሞዴስ 40 ብር ገባ ይለኛል እንዴ ...😳 ምነው ትጠቀማለህ እንዴ አሳሰበህ 😜🤣😂