en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዛሬም እስኪ ሚፖሰት አሪፍ ቀልድ ላኩ በ Text....

ያለ Data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል 8776 ላይ Ok ብለው ይላኩ የሚል Text አይቼ Ok ብዬ ስልክ... #Wifi_አስገባ 😳🤔🤣 @begna_mudd

እኔ ባንቺ ፍቅር እደዛ ስቸገር አንቺ ቁጭ ብለሽ ትበላለሽ በርገር የሆንሽ ጂብ ነገር😜😝 @begna_mudd

በጣም ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ Taxi🚕 ወራጅ አለ ራሱ አልልም መጨረሻ ላይ እወርድና በእግሬ🚶 እመለሳለሁ ሲለው.. #አንተማ_ዝምተኛ_ሳይሆን_ዘገምተኛ_ነህ😜😂በጣም ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ Taxi🚕 ወራጅ አለ ራሱ አልልም መጨረሻ ላይ እወርድና በእግሬ🚶 እመለሳለሁ ሲለው.. #አንተማ_ዝምተኛ_ሳይሆን_ዘገምተኛ_ነህ😜😂 @begna_mudd

እናቴ፣ እህቴ፣ ሚስቴ እንዲሁም ልጄ የሆንሽው ሴት ልጅ ሆይ ቀን ጠብቄ ሳይሆን ሁሌም አከብርሻለሁ😘 @begna_mudd

💞ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን ፍቅረኛ ይዞ አልጋ ማጣት አለና💚🧡❤️ @begna_mudd

የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው! @begna_mudd

💕በፍቅረኛሞች ቀን ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን የእናቶችን ቀን ያለ እናት የሚያከብር አለና @begna_mudd

እኔኮ የቻናሌ አባላት ወዴት እየሄዱ ነው የሚቀንሱት ብዬ ስጨነቅ ነበር ዛሬ ባደረኩት ጥናት መሰረት በሳቅ እየሞቱ እንደቀነሱ ተረድቻለሁ😜🤣 @begna_mudd

ከቸከስህ ጋር ምግብ ቤት ምግብ በልተህ🍔🍕🍷 ሼር እናርግ ስትላት… … የትኛውን Post 😂😂

አኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር #ምክኒያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል ገንዘብም ሆነ ዕንቁ ነገር የለም። : : : : : : #ታዲያ_ውድ_ሰው_ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካወክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ አንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ #አክብራቸው። @begna_mudd

ከአልጋው መነሳት ያልቻለ ስንት አለ መሰለህ አንተ ግን ሙሉ ጤና ስላለህ ተሯሩጠህ መስራት ችለሀል እስኪ ተመስገን በል !

የሰሞኑ የ ፍርድ ቤት ሁኔታ 1 ጫማ ዘርፈህ ታስረህ ወንጀሉን መፈፀምህን ብታምን እንኳን ዳኛው ለተጨማሪ ምርመራ 1 አመት ሰተናል ማለቱ አይቀርም 😂😂 አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለመታሰር እራሱ ያመላልሱካል 😁😁

አለባበሱ ሱሪና ጫማው ማች የማያረግ ወንድ ኣይመቸኝም ስትል ሰማው ኣንዲት የፊቷ ቀለም ና የኣንገቷ ቀለም ማች ያላረገ ሴት 🤷🏾‍♂🤷🏾‍♂ Share👉@begna_mudd

ዛሬ ተራው የእናንተ ነው አንብባቹ ከወደዳችሁት ወይም ከተመቻቹ ቀልድ አንዱን ኮመንት ላይ ፃፉልን። ተራዬን እያነበብኩ ልሳቅ.. : የተመቸኝን ክሬዲት እየሰጠው ቻናል ላይ እለቀዋለው

ሁለም ቢሆን ከአንተ የበለጠ የተከፋ ሰው ስለሚኖር ተመስገን በል ወዳጄ Share👉@begna_mudd

ቆይ ግን ሀበሾች ለምንድነው ማጋነን ስራቹ የሆነው? አታጋኑ ብዬ 7 ቢልዮን ግዜ አልተናገርኩም? #ለማንኛውም ሺሻ ያጦዛል ምናምን ያላቹ ሰዎች ስታጋንኑ ነው እንጂ ምንም አያረግም፨ እንደውም ትንሽ ወስጄበት ሶፋዬ ላይ ደቅ ብዬ የ Christiano Ronaldo ሶስተኛ አልበሙን🎧 እያዳመጥኩ ነው🎶 @begna_mudd😎

ለሊት በህልሜ ኩኪስ ሲበላ አድሬ ጠዋት ስነሳ #የስልኬ_Screen_የለም😳😳

ፈላው ብራዘር ጌም አላጫውትም ስለው family ፊት ጮክ ብሎ የኮንዶሙን መልስ ልስጥህ ወይስ ልውሰደው😜😳

ጀለስ ጦዞ ወንጀል ሰርቶ ህሊናህን ግን አይቆረቁርክም ስለው ፡ ፡ እኔ ወንጀል በሰራሁት ህሊና ምን አገባት😂 አላለም😂