en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቅዳሜ ገላዬን ልታጠብ እሁድ ሳሙና ገዝቼ ሰኞ ልብሴን አውልቄ ውሃ ባለመኖሯ ሀሙስ ፀጉሬን ልታጠብ ነው

🔻አሁን ደሞ የ #ጡዘት ቀልድ ኮሜንት ላይ አስፍሩ ምርጥ ምርጡ እንደተለመደው ይለቀቃል 🤟🤟

አንድ አንዴ ሰው የሚርቀን መጥፎ ሆነን ሳይሆን ጥሩነታችን ከብዶት ነው🤔 @begna_mudd

ጋይሶች ቀልድ እኮ አይደለም ስራ ነው የያዝኩት #ላይክ_አድርጉ_እንጂ😡😡😡 @begna_mudd

የነጭ ጤፍ ስንዴ ይላል ዋጡኝ ዋጡኝ እኔ አንችን ስጠብቅ ስንቶች አመለጡኝ @begna_mudd

አምናና ታች አምና አዳማጭ አጥቸ አላወራም ነበር የሆዴን አዉጥቸ

አምናና ታች አምና አዳማጭ አጥቸ አላወራም ነበር የሆዴን አዉጥቸ

እስኪ ዛሬ ሁለት መስመር ግጥም ፃፉ

"የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው፡፡ ዛሬን ቆመን ስንሄድ ነገን ምን እንደምንሆን አናውቀውም፡፡ ስለዚህ ባለን ግዜ መልካም ነገሮችን እናድርግ፡፡ ጥሩ ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነውና፡፡" ▫️🎶▫️ @Abrar_bedru ነኝ #መልካም_ቀን

ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙 Share👉@begna_mudd

ብልቴ አካባቢ ፀጉር መብቀል አቁሟል ብላ የአባላዘር ሀኪም ጋር ሄዳ ምን አላት.... እርግጫ የበዛበት ሳር የት ሲበቅል አየሽ😜 Join 👉@begna_mudd

ፈረንጅ ቆንጆ ህፃን ሲያዩ ዋው ልጁ እንዴት ያምራል 😘😘😍 ሀበሻ ppl አስበኀዋል ይሄ ሲያድግ የሚፈጀውን ቺክ😜😂 Join 👉@begna_mudd

ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው🙏 Join 👉@begna_mudd

ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው Join 👉@begna_mudd

ሴት ልጅ ጨካኝ መሆኗን ምታዉቀዉ አንተ ትራንስፈር ባደረክላት ካርድ ሌላ ስትጀነጅን ስታይ ነዉ😆 Join 👉@begna_mudd

#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ ! #ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔 Join 👉@begna_mudd

አለባሌ ቦታ ከምውል ብዬኮ ነው የምቅመው! Join 👉@begna_mudd

ሰረዐተ ቢስ አላለችም..... . ካለኝ ስነ ስረዓት የተነሳ መጋረጃ ሳይቀር የማንኳኳ ልጅ ነኝ።😜😜😜 Join 👉@begna_mudd

#ደስ_ሲለኝ Telegram ሲደብረኝ Facebook በጣም ሲደብረኝ Game የምዝናናብሽ ስልኬ📲 ውለታሽ በዛብኝ🤣👍 Join👉@begna_mudd

Very Interesting & meaningful msg to share: @begna_mudd Share😘 Share If: A B C D E F G H I J K LM N O P Q R S T U V W X Y Z is equal to: 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 Then, . H+A+R+D+W+O+R+K ; 8+1+18+4+23+15+18+11=98% . K+N+O+W+L+E+D+G+E ; 11+14+15+23+12+5+4+7+5=96% . L+O+V+E; 12+15+22+5 = 54% . L+U+C+K ; 12+21+3+11 = 47% . None of them makes 100%. Then what makes 100%? . Is it Money? NO! M+O+N+E+Y= 13+15+14+5+25=72% . Leadership? NO! . L+E+A+D+E+R+S+H+I+P= 12+5+1+4+5+18+19+8+9+16=97% . Every problem has a solution, only if we perhaps change our "ATTITUDE"... . A+T+T+I+T+U+D+E ; 1+20+20+9+20+21+4+5 = 100% . It is therefore OUR ATTITUDE towards Life and Work that makes OUR Life 100% Successful. . Amazing mathematics ... ▪️If you agree Share at least for 5 friends, then You become Admin of @begna_mudd Join @ & have a fun