en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
FB ሲዘጋ Telegram ላይ ገብቼ... : ሰላም ተስፋዬን ሻወር ቤት በድብቅ የተቀረፀ ቪድዮ ለማየት PLAYን ስጫን የፓርላማ ስብሰባ እየከፈተ ካርዴን አፀዳው😜🤣

የ5 ብር ካርድ ላክልኝ ትለኛለች እንዴ ጠርጥሬ ነበር ድሮም ብሬን አይታ ነው የቀረበችኝ 😜😅

#ግድቡ_ከሚፈርስ_የኔ_ቤት_ይፍረስ እያለ የሚቀውጠው ልጅ ተከራይቶ እንደሚኖር ደርሰንበታል😜😂

Sex ለመጀመርያ ጊዜ አድርገህ ከጨረስክ በኋላ ቺኳን ደና አድርጌ አገላበጥኩሽ አደል ስትላት እሷ:-ፉከራውን ትተህ መጀመርያ እንብርት እና እ*ስ ለይ

5 ኪሎ ሽንኩርት ገዝቼ እየተመለስኩ ነው😍 Gold digger prank ልስራበት እንዴ🤔😜

አኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር #ምክኒያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል ገንዘብም ሆነ ዕንቁ ነገር የለም። : : : : : : #ታዲያ_ውድ_ሰው_ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካወክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ አንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ #አክብራቸው።

#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !! 😂😅

አንዱ ለቅሶ ቤት ሔዶ እራት ሲጠብቅ ይቆይበትና አጠገቡ ያሉትን አዛውንት ፋዘር እራት አይቀርብም እንዴ ሲላቸው... ▫️😳▫️ አይ የኔ ልጅ ሟች እራሱ በረሃብ ነው የሞተው🙊

እሺም አላለቺኝ እምቢም አላለቺኝ ሁለት ልጅ ወለደች ጠብቅ እያለቺኝ😜😢

የኛ ሰፈር ሴቶች ባለሞያ ናቸው የወሬ መስቀመጫ መደርደሪያ አለቸው

ትኩስ ነገር ውሰጂ እላታለሁ ቅቅል አላለችም😳😜 መንገድ ላይ ብቻውን የሚያወራ ሰው ካያችሁ እኔ ነኝ

Father ስለ መጠጥ🍻🍺🍷 መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ... #መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት😂😝

ጋብዘኝ ሳይሆን ልጋብዝህ የሚል ትውልድን ነው ማፍራት ያለብን👍

ዛሬ አንዷን አናድጃት ምን ብትለኝ ጥሩ ነው ፡ እስኪ ቂጤን አቀብለኝ የምትል ሚስት ይስጥህ

እስኪ ቀለል ያለ ባል ፍልግልኝ ስናደድ እያነሳው የማፍርጠው አለችኝ😳😝😝

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/fQivVt0XPsc https://youtu.be/fQivVt0XPsc

ጀለስ በቲቪ ጫት አትቃሙ የሚል ምክር ሲሰማ በንዴት ቲቪውን ሸጦ ጫት ገዛ😜😂

ጋራጅ የሚሰራው ጀለሴን ሚስቴን ልፈታት ነው ስለው... #እና_ስንት_ቁጥር_መፍቻ_ልስጥህ🔧😂

ኢራት ሲጪኝ ቢዬ አሊሌማሜጢም ጎሮቤት ሺሮ አሌ ኢንደዶሮ ሚጢም😂

#እኛ_ቤት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ነው ሽሮ የሚሰራው ትለኛለች እንዴ...? እና ሌላውን ቀን ፆማችሁን ነው የምታድሩት