en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
"ለላይክ ብዬ የምፖስት ሰው አይደለሁም" ብሎ የፓሰተው ፓስት ላይክ የለውም ነበር ደለተው😜🤣 @begna_mudd

ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ400 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🤔

ዛሬ ተራው የእናንተ ነው አንብባቹ ከወደዳችሁት ወይም ከተመቻቹ ቀልድ አንዱን ኮመንት ላይ ፃፉልን። ተራዬን እያነበብኩ ልሳቅ.. : የተመቸኝን ክሬዲት እየሰጠው ቻናል ላይ እለቀዋለው

ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ከ facebook ወደ telegram ስገባ ከ ገጠር ወደ ከተማ የመጣው የምመስለኝ 😂🙇 @begna_mudd

ወንድሜ ለሴት ቴክስት አድርገህ ካልመለሰችልህ እንዳይከፋህ አብዛኞቹ ማንበብ አይችሉም😜😂 @begna_mudd

እኔን ብሎ የሚመጣ እንቅልፌ ብቻ ነው! ••●◉#መ_ል_ካ_ም__አ_ዳ_ር ◉●•• @begna_mudd

ከ Father ጋር ቁጭ ብለክ TV እያየክ አንዴ #Ebs አንዴ #Walta አንዴ #Esat አንዴ #Jtv እያገላበጠ ዜና ሲያይ 😡 . . . . እንዴ የዜና DJ 😁😄🙄 @begna_mudd

ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም" #እና_ይላታል..... 💁ማናት ይቺ መላጣ😳😳😳 @begna_mudd

ሞዴስ 60 ብር ገባ ይለኛል እንዴ ...😳 ምነው ትጠቀማለህ እንዴ አሳሰበህ 😜🤣😂 @begna_mudd

#እኔ:-ለቅናተኛዋ ሚስቴ ማሬ "ከሁሉም ስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች" ከኔ ጀርባ ደሞ አንቺ አለሽልኝ ስላት #እሷ:- እሺ ከፊትስ ያለችውስ ማናት 😁🤣 አላለችም😂😂 @begna_mudd

አንዱ የታክሲ ረዳትነት ሊቀጠር ሄዶ ምን የተለየ ችሎታ አለህ ይባላል መልስ የማስረሳት.....😁😂😂😂 @begna_mudd

ጋብዘኝ ሳይሆን ልጋብዝህ የሚል ትውልድን ነው ማፍራት ያለብን👍 @begna_mudd

ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈

Ke fb mender😂
Ke fb mender😂

በቃ #ትዕግስት፣ #ማስተዋል እና #ህሊና የሰው ስም ብቻ ሆኖ ቀረ 🤔🤔🤔 @begna_mudd

የዘንድሮ ፍቅር💓 በወንዱ አበባ🌹 መስጠት ተጀምሮ በሴቷ የወር አበባ መቅረት ይቋጫል ነው ያልሽኝ።😳 #እንደው_ምን_ላርግሽ My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ @begna_mudd

#ደስታ የከረሜላ ስም ሆኖ ብቻ ቀረ ማለት ነው። @begna_mudd

photo content

ታክሲ ውስጥ 'ፍንዳታ ፍንዳታ' የሚለው ዘፈን ተከፍቶ... #ሴትዮዋ : "ሹፌር እስኪ ዜናውን ድምፁን ከፍ አርገው" @begna_mudd

😃😂😂😂😜😜 #ጦዘህ ታክሲ ውስጥ ገብተህ ትርፍ ተጭነህ እረዳቱ " ተደበቅ ትራፊክ ከፊት መጣ ሲልህ " ታፍርብኛለክ እንዴ 😆😂🤣 @begna_mudd