en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ . . . ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂 ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜 Join👉@begna_mudd

ሴት ልጅ አበባ🌹 ናት ትለኛለች እንዴ🤔 ወንድ ልጅም ንብ ነው ቆንጆ አበባ ካገኘ ይቀስማል፤ የጠወለገችም ካገኘ ያው ይቀስማል 😆😅 Join👉 @begna_mudd

ሰው በተሰበሰበበት propose አድርጌ እምቢ ተብያለሁ ቆይ ግን... በረኪና ሚጠጣው ከምግብ በፊት ነው ከምግብ በኋላ🤔🤔

እስኪ ለመጨረሻ ጊዜ #Like ያረጋችሁ ሰዎች #Like አድርጉ

ወንድ ህይወቱን ሙሉ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ሀብታም ከሆነ ቡሀላ ታገቡትና... "ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች”

ለአንዱ VPN ጭኜለት ይሀው ጥብስ ጋብዞኝ እየበላን ነው...

14 አመት ሙሉ ያደረገው ሌዘር ጃኬት ጠፍቶበት እናቱን እማዬ ሌዘሬን አይተሽዋል...? #ሲል : ምን #ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣

ይሄ ህዝብ እኮ በራሱ እጅ የSex page #Like እና #Fallow እያደረገ "እመቤቴ ይቅር ትበላቹህ" እያለ Comment የሚሰጥ ግሩም ህዝብ ነው።

ይሄም ቀን ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል ኢትዮጵያ 💚💛❤️

"ምነው ቻናሉ ቀዘቀዘ ቀልድ ልቀቅ እንጂ" ለምትሉኝ በሙሉ... ቀልድ መፃፍ የምችለው ውስጤ ደስታ ሲኖር ነው ! ሀገሬ ሰላሟን አጥታ እኔ አልቀልድም !

ባል የጋብቻ የምስክር ወረቀታቸውን እያገላበጠ ነው፡፡ #ሚስት፡- ምን እየፈለግክ ነው ውዴ? #ባል፡- Expire እሚያረግበትን ቀን

ካንተ ፍቅር💕 እንዲይዛት ሁሌ አስቃት ብለው መከሩኝ። እኔም ሁሌ አስቃታለሁ። ችግሩ እሷ ስትስቅ ሳያት የኔ ፍቅር እጂጉን ጨመረ።😘

እኔ ከ ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር አለመጥፍቱን ያወኩት አንድ መፅሀፍ ለ ሶስት የወሰድን ጊዜ ነው @begna_mudd

_ ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች -.

🥧ሽሮ ናፈቀኝ የምልበት ቀን ናፈቀኝ🥧

ለብር በጣም ግዴለሽ ከመሆኔ የተነሳ ሁሌ የ 5 ብር ካርድ ስገዛ ባለስንት እንደሆነ ሳላይ ነው ተቀብዬ ምሄደው 😂 @begna_mudd

ጌታ ሆይ አንተ ብቻ I phone 13 promax ስጠኝ እንጂ ስለ አጠቃቀሙ Google ላይ search አደርጋለው🙏

ኳስ ያለ ደጋፊ እንደተጀመረ ትምህርት ያለ አስተማሪ ይጀመር😜😂✊

እንደዛ ስወዳት ስንገበገብላት እኔ በሌለዉበት ጀለስካ አረጋት ነጠላ ጫማዬን በጣም ነው ምወዳት

የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች . . . . ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😒😒👍