en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
በህይወቴ ውስጥ ሁሉንም አሟልቻለው አሁን የቀረኝ... ገንዘብ💰 ቤት🏠 መኪና🚘 ሚስትና ልጅ👩‍👦 ብቻ ነው😜😂

አንዱ ዛሬ ጠዋት አሲዝ አንድ ቀን ሙሉ ሳትፖስት መቆየት አትችልም ሲለኝ እልህ ይዞኝ እችላለው ብዬው በደና ብር አሲዘናል ኮንግራ በሉኝ ልበላው ትንሽ ሰአት ቀርቶኛል🤣

እዩት👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/wAkg9IV00xE https://youtu.be/wAkg9IV00xE

ታኛሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺🍻 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ❓ስለው 100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ ነው😳

ፍቅረኛዬ እኔን ለማናደድ ብላ ከወንድ ጋር እየተሳሳመች ፎቶ ላከችልኝ... ፡ #እኔም_ፎቶዋን_ለአባቷ_ላኩላቸው🤣😂 @begna_mudd

💁‍♂ሁሌ ደስተኛ ከሆንክ ጭንቀት ከሌለብህ ለሰው ጥሩ ካሰብክ መልካም አመለካከት ካለህ። #አንተ_በቃ ትክክለኛ #በኛ_ሙድ ቤተሰብ ነህ፤ ብትኮራም ምክኒያት አለህ ! @begna_mudd

💝No ሀሳብ😄No ጣጣ💞 Just 🎼ፍቅር💓Just ፈታ😄 የዘንድሮ ወጣት በሁለት ይከፈላል..! 1⃣ አንዱ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከፍቅረኛው "I Love You" የሚል መልእክት የሚጠብቀው ሲሆን..! 💞 2⃣ ሁለተኛዉ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከመብራት ሃይል "Charge Full" የሚል መልእክት የሚጠብቀው.🤣🤣🤣 ••●◉ እርሶ ኬትኛውኖት 1⃣ or 2⃣👇

Telegram Online ገብቼ Post ያደረኳቸውን ቀልዶች ስሾፍ አይታኝ... #ንብረት_ቆጠራ_መሆኑ_ነው 🤔🤔

* * * * ማታ #ቢራ ጠዋት #ቢሮ * * * * አይ ጓደኛዬ በቃ ህይወትህ #ቢራ_ቢሮ 🦋 ሆኖ ቀረ 😳😜 እዛጋ 🗣ይሰማል ላንተ ነው

ውድቀትህን እንኳ ለመናገር መቆም ያስፈልጋል !! መልካም ቀን @begna_mudd

ሚስቱ መንታ ወልዳ አባትዬው አንዱን ካደ😄😅

#የሐበሻ_ወንድ ራሱ #ድንግልናዋን እየወሰደ... #ድንግል_ሴት ጠፋ እያለ የሚያወራ ድንቅ ፍጥረት ነው። 😜😁

ባደረኩት ጥናት መሰረት በኛ ሙድ ቀልዶች #Like የማያረጉ ሰዎች data አጥፍተው እንደሚያነቡ ደርሰንበታል😂👍

ገንፎ ለመስራት ሽንኩርት የምትከትፍ ልጅ አግባኝ ብላኝ እርፍ #My_Sister በርሀብ ልትገይኝ ነው እንዴ🧓 @begna_mudd

#እኛ_ቤት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ነው ሽሮ የሚሰራው ትለኛለች እንዴ...? እና ሌላውን ቀን ፆማችሁን ነው የምታድሩት

አሳውን ከ ውሃ አውጥቶ ከ ሞት 😁 አዳንኳት ከ ሚለው ሰው ጋር እንዴ መግባባት ይቻላል 😜 😒😂😂

🔏አንዳንድ ለጊዚዊ ጥቅም የቀረቡ ወንዶች የመለያያያ ሠበባቸው 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🏺አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል!! 🏺አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!! 🏺ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!! 🏺የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!! 🏺ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ፣ አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስለማታከብሪ ከዚ በኋላ ላይሽ አልፈልግም!!! 🏺11:59 ሜሴጅ ልኬልሽ 12:00 ነው የመለሽልኝ ይሄ አንድ ቀን መሉ ቆይተሽ መመለስሽ ለኔ ያለሽን ንቀት ያሳያል ስለዚህ አልፈልግሽም!!! 🏺እኔ የኔ ውድ ብዬ ጠራሁሽ፣ አንቺ ደሞ የኔ ማር ብለሽ መለሽልኝ ይሄ ማለት በሌላ መንገድ እናትህ ንብ ናት እያልሽ ነው አንቺ ለአማቾችሽ ክብር ስለሌለሽ ሻንጣሽን ይዘሽ ከቤቴ ውጭልኝ!!! 🕳አንብቦ ላሽ የለም🕳 Like & Share🕳 •════•••Join @begna_mudd •••════•

ጣፋጭነቴን ለመቅመስ መጀመሪያ የለበስኩትን ልብስ ማውለቅ ይኖርብሃል አለች... #ሙዝ 🍌🍌😜😳

ማንም አላወቀልኝም እንጂ Telegram ላይ እየገባሁ ቀልድ የምፖስተው #ተገድጄ ነው !

የቴኳንዶ ማሰልጠኛ ሊከፍት ቀበሌ ፍቃድ ሊያወጣ ሔዶ "የብቃት ማረጋገጫ አምጣ" ሲሉት : እንዳለ ቢሮ ውስጥ ዘረራቸው😜 @begna_mudd