በኛ ሙድ begna mudd😎
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Show more4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 651
አዲስ ቀልድ ቻናል ላይ ሲለቀቅ
.
#ፈረንጅ: ዋው ይሄማ ላይክ ይገባዋል
.
#ሀበሻ: ላሽ (ብር ሊያገኝ እኮ ነው ላይክ ባደረግ)😏😏😏
4 651
ሳልፈልጋት መጥታ ቆስቁሳ ቆስቁሳ
ደህና እደር አለችኝ ሞተሩ ሲነሳ
ስንት ነገር ብላኝ ስንት ወሬ አውርታ
እራት ተገባብዘን ከኔ ጋር አምሽታ
ባል አለኝ አለችኝ የማታ የማታ
:
በምን ትለያለች ይቺ ሴት ከጁንታ
4 651
3 ወር ጀንጅኛት ዛሬ ከለሊት 7 ሰአት Online ምን ትሰሪያለሽ እላታለው ልጄ አልቅሶብኝ እያጠባሁኝ ነው ብላኝ ቁጭ...
#ይቺ_አጥቢ_እንሰሳ 😡😡😡
4 651
አንድ ጀለሴ በአንድ ማማ ወተት 5 ዳቦ🥖🍞 በላሁ አላለኝም...
#My_brother አንተ ላሟ🐄 ብትሰጥህ ዳቦ ቤቱን ትበላዋለህ🤣🤣😂
Join👉@begna_mudd
4 651
ፈቲያ እባላለሁ የግቢ ተማሪ ነኝ ግቢ እየተማርኩ የገጠመኝን ልንገራቹ...
:
የሚለውን ሊንክ ከፍቶ የሚያነብ ሁሉ ነው እኮ ቻናልህ አይመቸኝም የሚለው።😝😂
#እስኪ_በኛ_ሙድ_ወዳጆች_አንዴ👍
