en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም.. #ሊያጨስም_ሊሆን_ይችላል😂🚬

"ሴቶች ባይኖሩ ከገነት አንወጣም ነበር እኮ.." ይለዋል ሴቶች ከሌሉ ደብሮን መውጣችን አይቀርም ነበር ባክህ😜🤣

ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ?

ጀለስ ከቤት ጤፍ ሰርቆ ሊሸጥ ሲወጣ እናቱ ደርሳበት ወዴት ነው ስትለው... * * * #የራሴን_እራሴ_ነኝ_የማስፈጨው😜

ከሁለት ወር በፊት ጠይቂያት እምቢ ያለችኝ ልጅ ዛሬ ድንገት መኪና እየነዳው አይታኝ.... #ያኔኮ_ፆም_ስለነበረ_ነው 😳😜

በፀጉር ላይ ፀጉር እየደረብሽ በጠፍር ላይ ጠፍር እየደረብሽ ታዲያ እንዴት በእኔ ላይ ሌላ ወንድ አለመደረብሽን እርግጠኛ እሆናለው🤷‍♂

ውሃ ለመቆጠብ ከጎረቤቴ ቆንጅዬ ልጅ ጋር በጋራ ሻወር እየወሰድን ነው ውሃ አታባክኑ ለማለት ኖ አመሰግናሎ😜😂

#ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው

ሾጥ አድርጎኝ ሚስቴን Prank ለማድረግ "ከጓደኛዬ ጋር Cheat እንዳደረግሽ አውቂያለው" ስላት..... ፡ #ይቅርታ_ጠየቀችኝ....! 😳😳

የት ነህ..? ስትባል ለመመለስ የማትችለው ቦታ ላይ አትገኝ!! @begna_mudd

አንዱ እዚጋ "በቀን ኮንዶም እንደ መግዛት ሚሸምም ነገር የለም" ይለኛል 😏😏😏 *** #ምነው_ለክተህ_ነው_እንዴ_ምትገዛው😂

ቴሌ 5 ብር እያለብኝ ድጋሚ 5 ብር ብድር ስጠይቅ Dear custmer በርሶ ቤት አራዳ ሁነው ሞተዋል

አንዷ መታወቂያ ልታወጣ ቀበሌ ሄዳ #SEX ሲሏት . አልፎ አልፎ አደርጋለሁ😏

ያለ ዘይት መብላት ያስለመድከን መንግስት ሆይ እስኪ Internetm ያለ ብር መጠቀም አስለምደን😜😜

ዛሬም እስኪ ሚፖሰት አሪፍ ቀልድ ላኩ በ Text....

ለውጡን ላለማደናቀፍ ብዬ ነው እንጂ ስንት ሙድ የሚያዝበት ሰው ነበር😜😜😜

ቀጫጫ ሰዎች እባካችሁ ፑል ቤት አትግቡ 🎱 ይኸው አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ ስቲክ መስሎኝ አነሳሁት 😂😜