በኛ ሙድ begna mudd😎
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Show more4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 651
#ብዙ_ሰው በተሰበሰበበት #ፈሴ_መጥቶ 🙈 ግን ደመቅ ያለ ሙዚቃ 🎶 ስለነበር ከከበሮው ጋር እያቀላቀልኩ ስለቀው ሰው ሁሉ ወደኔ ማፍጠጥ ጀመረ 😳
.
.
ለካ የዛ ደማቅ የሙዚቃ ምንጭ ኤርፎኔ 🎧 ነበር።
4 651
የቤትህ ውበት ድንጋይ እና ስሚንቶ ሳይሆን ብልህ ሴት ናት ስትለው...
ልክ ነበርሽ ግን ያቺ ብልህ ሴት ተብዬዋ ድንጋይ እና ሲሚንቶ ካላየች አትመጣም😏
4 651
When someone asking me ?
ስራ እንዴት ነው ???
እግዚያብሔር ይመስገን በቀን 50ም 60ም Like አላጣም 🤣😜🤣
4 651
#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!!
የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪና አትጥለውም ፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ፡፡ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ ፡፡
#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም ፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል ፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ ፡፡
••●◉●••
••●◉የእናንተው ቻናል @begna_mudd ◉●••
4 651
አንዱ ዛሬ ጠዋት አሲዝ አንድ ቀን ሙሉ ሳትፖስት መቆየት አትችልም ሲለኝ እልህ ይዞኝ እችላለው ብዬው በደና ብር አሲዘናል ኮንግራ በሉኝ ልበላው ትንሽ ሰአት ቀርቶኛል🤣
4 651
የድሮ ወንዶች ከፍቅረኛቸው💕 ጋር ውሃ ተራጭተው💦 ተጫውተው ነበር የፋቅር ግዜያቸውን ያሳለፉት...
#My_brother አሁን ግን ተሳስተህ ወይም ለቀልድ ብለህ ፊቷ ላይ ውሀ ብትረጭ ማን እንደሆነች ስለማታውቅ ይቅርብህ😜😂
4 651
ሳልፈልጋት መጥታ ቆስቁሳ ቆስቁሳ
ደህና እደር አለችኝ ሞተሩ ሲነሳ
ስንት ነገር ብላኝ ስንት ወሬ አውርታ
እራት ተገባብዘን ከኔ ጋር አምሽታ
ባል አለኝ አለችኝ የማታ የማታ
:
በምን ትለያለች ይቺ ሴት ከጁንታ
4 651
🔏አንዳንድ ለጊዚዊ ጥቅም የቀረቡ ወንዶች የመለያያያ ሠበባቸው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🏺አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል!!
🏺አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
🏺ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!!
🏺የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
🏺ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ፣ አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስለማታከብሪ ከዚ በኋላ ላይሽ አልፈልግም!!!
🏺11:59 ሜሴጅ ልኬልሽ 12:00 ነው የመለሽልኝ ይሄ አንድ ቀን መሉ ቆይተሽ መመለስሽ ለኔ ያለሽን ንቀት ያሳያል ስለዚህ አልፈልግሽም!!!
🏺እኔ የኔ ውድ ብዬ ጠራሁሽ፣ አንቺ ደሞ የኔ ማር ብለሽ መለሽልኝ ይሄ ማለት በሌላ መንገድ እናትህ ንብ ናት እያልሽ ነው አንቺ ለአማቾችሽ ክብር ስለሌለሽ ሻንጣሽን ይዘሽ ከቤቴ ውጭልኝ!!!
🕳አንብቦ ላሽ የለም🕳 Like & Share🕳
•════•••Join @begna_mudd •••════•
4 651
አኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር #ምክኒያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል ገንዘብም ሆነ ዕንቁ ነገር የለም።
: : : : : :
#ታዲያ_ውድ_ሰው_ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካወክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ አንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ #አክብራቸው።
4 651
አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ!
