en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንድ ጀለሴ ጋር ሄጄ ቤቲንግ አቁም ትጎዳለህ ስለው... #ትመድባለህ_አልጎዳም

ከደስታ ብዛት አማርኛ እስኪጠፋቹ ድረስ ፈጣሪ ሰርፕራይዝ ያድርጋችሁ። Join👉@begna_mudd

💰ሓብታም ወንድ #እየጠበሱ ምሳና እራታቸውን #ጥብስ ከሚበሉ ሴቶች ይልቅ #በቆሎ_እየጠበሱ🌽 የሚተዳደሩ ሴቶችን እናበረታታለን። Join👉@begna_mudd

አንዱ ዛሬ ሆቴል አብሮኝ ገብቶ ቆንጅዬ ቺክ መታ ምን ልታዘዝ ስትለው... 🍿 🍿 🍿 አንድ #እምሴሻል ዱለትና የሚጠጣ ደሞ #እምስራይት 😳😜😂 Join👉@begna_mudd

እኔጋ Like👍 አልሰራም ብሎኛል እስኪ እናንተ ጋር ሞክሩት‼️ Join👉@begna_mudd

ከ #ፋዘር ጋር ፊልም እያየን ፊልሙ ላይ አባት ለልጁ ስጦታ መኪና🚘 ሲሰጥ አይቶ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው... * * * #አንተ_ልጅ_በቃ_የብልግና_ፊልም ማየት አታቆምም አአ..😲😜

ለምን ሙዚቃ አልጋብዝሽም ይላታል? እራት ጋብዘኝ ዘፈኑን ከስልኬ እሰማለሁ አላለችም😜

#እሱ:- አንቺ በጣም ገንዘብ ትወጃለሽ ገሀነም ግቢ ይላታል #እሷ:- እሺ ገባለው መሳፈሪያ ስጠኝ Join👉@begna_mudd

#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና☕️ ጀለስ ወተት🥛 አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው.... #ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😜😂😳 Join👉@begna_mudd

ለካ ሰው ፀብ ከፈለገ ትልቅ ጉርሻ ያጎረስከኝ አንቀህ ልትገለኝ ነው ይልሃል Join👉@begna_mudd

በዚህ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላቹ ብዬ እንጂ ጠቃሚ ነገር መፖሰት አቅቶኝ አይደለም😜🤣 Join👉@begna_mudd

#መምህር: ስምህ ማን ነው?? #ተማሪ: ደግ ሰው #መምህር: የአባትህ ስም #ጠፋ መሆን አለበት😁 @begna_mudd 👈ሁሌም ፈታ

የ15 አመቷ ፈላ ልቤ ተሰብሯል💔 ምናምን አላለችኝም.... 🙉🙈🙊 ፡ #ኢትዮጺስ_እያየሽ መብራት ሔዶብሽ መሆን አለበት 🤣🤣🤣 👉@begna_mudd

አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር ምክኒያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና👍

#ስልኬን ስይዘው አንድ ሰውም አይደውልልኝም ልክ ቻርጅ ላይ ሰክቼው ስሄድ ግን .. #91_ሚስድ ኮል፣ 34 የቴሌ ቴክስት የማነኘው ነገር ነው ግርም የሚለኝ 😎😅

🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡ 🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡ 🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡ 🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡ 🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄 🎼 ፈገግ እያልክ Join @begna_mudd 🤣 #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡ 😁😁😁

ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !

ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች... ፡ #አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።

ነገ ወተት ስለሚወደድ አሁን ልገዛ እየወጣሁ ነው😩 😆😂🤣 Join👉 @begna_mudd

ምስኪኗ ኢትዮጵያ ከካሜሮን ነው ጨዋታሽ ብለዋት ከስፔን ብሔራዊ ቡድን እያጫወቷት ነው 😆😂🤣