en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በፈጣሪህ ብቻ እርግጠኛ ሁን !

እኔኮ የቻናሌ አባላት ወዴት እየሄዱ ነው የሚቀንሱት ብዬ ስጨነቅ ነበር ዛሬ ባደረኩት ጥናት መሰረት በሳቅ እየሞቱ እንደቀነሱ ተረድቻለሁ😜🤣

የተከበረው ምክር ቤት ማለቴ የተከበረው የቻናሌ ቤተሰብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር... #አንደምወዳቹ_ነው😘😘

#በልጅነቴ👨‍⚕ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡ 💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞 ✔እናቱን የሚወድ👍 ሼር..... ═════❁✿❁ ═════

ቺኳ በጣም አጭር ከመሆኗ የተነሳ ፊቷን ዝናብ ሁለቴ ነው የሚመታት... አንዴ #ከላይ_ሲወርድ አንዴ #ከመሬት_ነጥሮ

እህትህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር በሰው እህት ላይ አታድርግ !

ለምንድነው ግን ቆንጆ ሴቶች የሚያስፈራ አባት ያላቸው ብሎ ይጠይቀኛል እንዴ እና ባንክ ቤት ለምን ዘበኛ ኖረ ነው ምትለው

የሴቶች ቁጥር ከ ወንዶች በልጦ እያለ ፍቅረኛ የሌላት ሴት ያጣነው ነገር ነው ማይገባኝ 😉

ተማሪ እያለው አባቴ አንብብ ሲለኝ ደብተሬን ገልጬ ያገኘሁትን ራይት✔️ እቆጥር ነበር. ፡ #ይሀው_አሁን_አድጌ_Like👍 መቁጠር ጀምሪያለው😂😜 እስኪ ንኳት👍

#ፎቶዬን_በኤዲት_አቀላለሁ_ብዬ ሳቀላ ሳቀላ ሳቀላ ሳቀላ... አጠገቤ የነበረው ኮካ ሚሪንዳ መስሎ ቁጭ!! 😂😂

ውስጣዊ ደስታ የሚገኘው ኪስ ውስጥ የረሳከውን ብር ስታገኝ ነው😘😘

በህልሜ ብዙ ሰዎች በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው... "#ላይክ_ሊበዛ_ነው_አለኝ "😂

♻️ሺሻ ኪስን እንጂ ፊትን አያጠራም።

አራዳ አንድ ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን ሁለተኛ አይሳሳትም... ሚስቱን የፈታዉን ጓደኛዬ ለምን አታገባም ስለዉ

አንዱን እየመከርኩት "ወንድሜ ህይወት አጭር ናት ግዜህን አታባክን!" ስለው... #እኔ_ከቁመቷ_ምን_አለኝ 😳😜😂

አለቃየ "አግባ" እያለ ሲበጠብጠኝ አምልጦኝ "ልጅህን ዳርልኝ" ካልኩት በኋላ ስለ ላጤነት ጥቅም አብዝቶ እየሰበከኝ ነው😜😂

አንዱ ለሆነ ለጉዳይ ቢሮ ሄደና ሲያናግራቸዉ "እሺ የታደሰ መታወቂያ አለህ?" ይሉታል "ታደሰ ማነው ?" አላለም!? 😳

በነገራችን ላይ ህዳር ላይ ሰርጌ ነው ሚስት ከተገኘ

በዚህ ጊዜ ቀጭን ሚስት ከማግባት ወፍራም ጋቢ መግዛት ይሻላል።

ሴትን ልጅ ቀጥረሀት ምሳዋን ቤቷ በልታ ከመጣች አይንህን ሳታሽ አግባት🤗