በኛ ሙድ begna mudd😎
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Show more4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 651
የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ
.
#በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ
4 651
አንዱ ጀለሴ በጣም መርቅኖ #ሹራብ አምጣልኝ ስለው #ሾርባ ይዞልኝ አልመጣም፡፡ ይሀው ያለ ፕሮግራሜ ቁጭ ብዬ እየጠጣሁ ነው😜😂
4 651
#አንድ_ወዳጄ_የላከልኝ_ልጋብዛቹ...
ሽንት ቤት ቁጭ ብዬ ጀለስ የላከልኝን የ 15 ደቂቃ porn እያየው አስረኛው ደቂቃ ላይ ደረሼ ሳስብ ለካ ድምፁ ሙሉ ሆኖ ድምፅ የለውም ምን ሆኖ ነው ብዬ ሳስብ🤔🤔 ለካ እቤት ከ ጂፓስ ጋ connect አድርጌ ነው🙄🙄 ይኸው 3 ቀኔ ከ ሽንት ቤት አሎጣውም😖😖
@begna_mudd
4 651
እናቱ አስቤዛ የምትገዛበትን ብር ሰርቆ ወጥቶ ፆሟን እያዋለ ካርድና ጫት ገዝቶ እየቃመ እኮ ነው... Facebook ላይ "እናቴ ክፉ አይንካሽ ሁሌም ደህና ሁኒልኝ" ብሎ Post ያደርጋል!
:
መልካምነታችን ከቃላት በላይ በተግባር እናሳይ
👉@begna_mudd
4 651
ለፈገግታ 👇👇
አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ እያለ ዳኢው እስቲ ከናተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹ ተነሱ ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛው ዳኢው ማሻ አላህ አንተብቻ ቀረህ እደው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው
ምን ቢለው ጥሩ ነው አይ ያልቆምኩት ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው ብሎ አረፈላቺሁ ክክክክ
ሴቶቺየ ነገሩ እንዴት ነው ዕ
👉@begna_mudd
4 651
አዲስ ቀልድ ቻናል ላይ ሲለቀቅ
.
#ፈረንጅ: ዋው ይሄማ ላይክ ይገባዋል
.
#ሀበሻ: ላሽ (ብር ሊያገኝ እኮ ነው ላይክ ባደረግ)😏😏😏
4 651
ከዚ በኋላ በቃ መብራት አይጠፋም ብለሽ እየተደሰትሽ መብራቱ በመሀል ሲጠፋ
ጌታ ሆይ አንፖሉ ተቃጥሎ ነው በለኝ
😆😂🤣
#Share & Invite ur Frends
