በኛ ሙድ begna mudd😎
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Show more4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 651
🚕የታክሲ ረዳቱን የሌለ ሰድቤው...
"አማኑኤል ጋር ወራጅ አለ" ስል ረዳቱ....
፡
"ድሮም ጤነኛ መሆንህን ተጠራጥሬ ነበር"
4 651
ዛሬ ተራው የእናንተ ነው አንብባቹ ከወደዳችሁት ወይም ከተመቻቹ ቀልድ አንዱን ኮመንት ላይ ፃፉልን። ተራዬን እያነበብኩ ልሳቅ..
:
የተመቸኝን ክሬዲት እየሰጠው ቻናል ላይ እለቀዋለው
4 651
ሴቶች ልክ እንደ #ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው
#ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜
4 651
አንዱ ምን ቢል ጥሩ ነው... #ቻናሉም_እየጾመ ነው እንዴ❓ ቀልድ ልቀቅልን ...?
:▫️:
#እስኪ_ቀልድ_ይለቀቅ_የምትሉ 👍
