Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ
Open in Telegram
1 366
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-3130 days
Posts Archive
Repost from MuhammedSirage M.Noor
👉 የ አፋልጉን ማስታወቂያ
በምስሉ ምትመለከቱት ልጅ አብድልከሪም መሀመድ ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ስሙ ትልሞን ይባላል
እድሜው 16አመት ነው ከቤት ከወጣ 1አመት ሆኖታል ይገኝበታል ባልነው ቦታ ሁሉ ፈልገናል ነገ ዛሬ ይመጣል እያልን ስንጠብቅ እስካሁን ግን ምንም ፍንጭ አላገኝንም እባካችሁ እናንተ ኢትዮጵያዊያን ሆይ ተባበሩን እኛ ቤተሰቦቹ በጭቀት ላይነን በተለይ እናቱ በከባድ ሁኔታ ላይ ናት ... ተባበሩን
አብድልከሪም ያለበት ለጠቆመን ወይም ላገናኝን ወረታውን እንከፋላለን ማንኛውም ጥቆማ ያላችሁ ወይም ያለበትን የምታወቁ
በስልክ ቁጥር 09 0452 57 52 ሙባረክ መሀመድ
09 13 54 96 65 ህያር ሰማን
በነዚህ ስልኮች ጠቁሙን
Repost from 🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
«المرأة الحائض كيف لها أن تدرك ليلة القدر؟»
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. صالح سندي-حفظه الله-
🔗 https://youtu.be/jFYno8NlwrE
ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
linkjar.co/drosalmadina
📚كلمة بعنوان:
«خيراتٌ في العشْر»
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-
▪️ألقيت يوم الاثنين ٢٢/ ٩/ ١٤٤٥
▪️في مسـجـد قـبـاء
🔗 https://t.me/drosalmadina/8523
ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
t.me/drosalmadina
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🌹 بشرى سارة 🌹
የዐሽረል አዋኺር ኮርስ
📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ''ሠለሠቱል ኡሱል"
🎙 ኪታቡን ሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- እሁድ ረመዳን 21-1445 ሂጅሪ ይሆናል።
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
📚كلمة بعنوان:
«وانتصف الشَّهر»
🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-
▪️ألقيت يوم الاثنين ١٥/ ٩/ ١٤٤٥
▪️في مسـجـد قـبـاء
🔗https://t.me/drosalmadina/8464
ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
t.me/drosalmadina
Repost from Maya Essentials
#BREAKING ፡ በእስልምና ታላቁ ወር የሆነው የረመዷን ወር ጨረቃ ዛሬ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ስለታየች ነገ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
#RamadhanKareem
T.me/TheNewsReports
Repost from MuhammedSirage M.Noor
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/IbnuMunewor/5482
ታላቅ የምስራች ለዕውቀት ፈላጊዎች」
├──────────────
├ {በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ለሚኖሩ እውቀት ፈላጊዎች}
እነሆ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ደሴ ከተማ በመስጂዴ አሱንና ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል
ከእናንተ የሚጠበቀው እራሳችሁን ዝግጁ ማድረግ ብቻ።
ደርስ የሚጀመርበት ስአት ከጧቱ 2፡40 ፈጥነው ለመገኝት ይሞክሩ
ሸይኽ ሙሀመድ አሚን የሚያቀሩት ኪታብ: — ኡርጁዘቱል ሚዒያህ (ሲራ)
├ ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
የሚያቀሩት ኪታብ :- ኩን ሰለፍየን አለልጃዳ {ከመንሀጅ}
├ 📖 ሸይኽ ጀማሉ ዘሀቢ _
የሚያቀሩት ኪታብ: —መትን አቂደቱ ጡሀዊያህ
ኡስታዝ:-አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
የሚያቀሩት ኪታብ: — ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና {መንሀጅ}
ማሳሰቢያ
│➲ ኪታቡ የሌላችሁ ወንድሞችና እህቶች ኪታቡን ሱናህ ኪታብ ቤት ያገኙታል።
➲ ደብተር እና እስክርቢቶ መያዝ ይጠበቅበዎታል።
├📥ቻናሉን ለመቀላቀል
https://t.me/sunnamesjdatdessie
├ አድራሻ :- ዳንድቦሩ ሪል ስቴት {ከዳንድ ቦሩ ወደ ሪል ስቴት ባጃጅ ከያዙ በሗላ ሪል ስቴት መጨረሻ ላይ ይውረዱ }
├↻ ለወዳጅ ለዘመድዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ አለ
│
በዚህ ቁጥር ይደውሉ እንቀበልዎታለን
09 23751497
@አልይ ሰዒድ
╰————————————————
https://t.me/sunnamesjdatdessie
https://t.me/sunnamesjdatdessie
ልቦችን በማሸፈት የመጀመርያውን ሚና የሚወስዱት ስልኮች ናቸው
ስለ ስልኮቻችን አጠቃቀም የተሰጡ ምክሮች ስብስብ በሙሐመድ ሲራጅ
Repost from MuhammedSirage M.Noor
የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ !
ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
Repost from Maya Essentials
100,000 የእስራኤል ወታደሮች፣ 400 ታንኮች እና የታጠቁ ተሽከርካሪዎች፣ 120 ጄቶች፣ መድፍ እና የባህር ሃይሎች፣ የቦምብ ድብደባ፣ ግን አሁንም እስራኤል በጋዛ ከባድ ተቃዋሚ ሀይል እንደገጠማት ነው እና ቴል አቪቭም ለሁለተኛ ቀን በቦምብ ተደበድባለች። 76 ቀናት ተቆጥረዋል።
የሐማስ እና ፍልስጤማውያን ፅናት፣ የእስራኤል እና የአሜሪካ ውርደት እና የምዕራባውያን ዲሞክራሲ ውድቀት የታየበት ጦርነት!
@al_arabiNews
